@getayalew_eskinder: 4. ዳሩ ግን የምነቅፍብህ ነገር አለኝ የቀደመውን ፍቅርህን ትተሃልና። 5. እንግዲህ ከወዴት እንደ ወደቅህ አስብ ንስሐም ግባ የቀደመውንም ሥራህን አድርግ፤ አለዚያ እመጣብሃለሁ ንስሐም ባትገባ መቅረዝህን ከስፍራው እወስዳለሁ። 6. ነገር ግን ይህ አለህ፤ እኔ ደግሞ የምጠላውን የኒቆላውያንን ሥራ ጠልተሃልና። 7. መንፈስ ለአብያተ ክርስቲያናት የሚለውን ጆሮ ያለው ይስማ። ድል ለነሣው በእግዚአብሔር ገነት ካለው ከሕይወት ዛፍ እንዲበላ እሰጠዋለሁ። ራእይ 2:4-7
Getayalew
Region: ET
Friday 19 June 2026 09:01:36 GMT
Music
Download
Comments
ልጁ ነኝ :
ጌታ አምላኬ ሆይ ወዴ አንተ መልሰን፤ እኛም እንመልሳለን🤲🏾🤲🏾
2026-06-19 09:40:45
383
Hiwi✨ :
geta eysus mhretun yabzaln🙌🥺
2026-06-19 10:42:32
87
It’s me :
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭it’s Me brother
2026-06-19 13:01:55
3
እናቴ ድንግል ማርያም :
እግዚአብሔር ሁላችንንም ይመልሰን
2026-06-19 15:42:40
37
yordy :
ጌታ ሆይ ይቅር በለኝ እባክህ
2026-06-19 12:22:57
52
#markmmm :
እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለኝ
2026-06-19 14:36:32
31
jr yacob ronaldo king :
ጌታ ሆይ ይቅር በለኝ እባክህ
2026-06-19 16:18:06
13
A M A N :
ጌታ ሆይ እባክ ይቅር በለኝ
2026-06-19 18:49:51
7
Besu Fikad :
ጌታ ሆይ ይቅር በለኝ🙏🙏🙏
2026-06-19 17:51:26
10
nafi🦋🦋🦋🦋🦋🦋 :
tebarek🥰🥰
2026-06-19 09:15:16
28
bez🌸 :
ጌታ ሆይ እጅግ የባዛዉን ኃጢያቴን ይቅር ባለኝ 🤲🙌🙏
2026-06-19 13:14:34
31
me :
ጌታ ሆይ ይቅር በለኝ እባክህ
2026-06-19 15:16:28
8
Tamirat Desta :
እግዚአብሔር ይገስጽህ አንተ ክፉ
ጌታ ሆይ የንስሐን ሕይወት ስጠኝ🥺🙌🙏
2026-06-19 12:50:22
6
Beza Abera :
እግዚአብሔር ሆይ እባክህን መልሰን🙏🙏🙏 አስተማሪ ቢዲዮ ነው የምትልከው ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት በጣም ተባረክ
2026-06-19 13:28:10
8
Rahel Tesfaye :
ጌታ ሆይ ይቅር በለኝ።
2026-06-19 10:15:19
7
✝️_fєνι🍫🍫 :
stay blessed🔥🙌
2026-06-19 10:12:23
2
Ashulawyer :
tebarek
2026-06-19 16:58:19
0
ሰንቴ ONLINE መዝናይኛ :
tebarek
2026-06-19 16:56:17
0
ልዕልቶች🧚♀️ :
ጌታ በምህረቱ ያስበን🙏
2026-06-19 10:57:42
11
Eyerusalem tayee :
ዘመን ይለምል🥰🥰🥰🥰
2026-06-19 09:11:36
15
Mich lanche💛❤️ :
እንዲ አይነት ትምህርት በጣም ነው ደስ የሚለኝ thanks I repent 🥰🥰
2026-06-19 11:08:45
14
🙏 :
ጌታን እንዴት እኮ እንደምወድህ🥰
2026-06-19 11:28:48
6
ኢየሱስ የነብሴ እረፍት ነው :
ጌታ ሆይ ሜረኝ እኔን ሐጢያተኛውን 😭
2026-06-19 19:15:49
1
To see more videos from user @getayalew_eskinder, please go to the Tikwm
homepage.