@sad..girl.43: አባት ፍቅር ነው ❤️ እናት ግን ህይወት ናት 🤍 #sadstory

෴SAD.GIRL෴
෴SAD.GIRL෴
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 19 June 2026 09:31:30 GMT
548980
40377
1304
2178

Music

Download

Comments

affene3
hafa man :
lene 100% 🤙enate
2026-08-03 04:12:34
0
ekutinawde1
Ikuti🦋🥀 :
ለምን አባት ህመሙን ስለማያሳይ 🥺🥺🥺 ለኔ ግን ሁለቱም ህይወቴ ናቸወ
2026-06-19 15:44:25
1735
fiyameta076
fiyameta@ :
ere abatiko new
2026-08-02 08:25:02
1
lelisee756
lalisee :
ያለ እናት ያሳደገኝ አባቴ አልደራደርበትም😭🥰🥰🥰🥰💪💪💪💪💪
2026-06-19 15:46:32
613
maki12917
M.e.k.d.i @12 :
ማለት No አባት ከወድድር ሊቀርብ አይችልም ምክንያቱም አባት ንጉስ 👑 ነው የኔ ወድ አባት እኔ እወድሃለሁ እሽ🥰
2026-06-19 14:52:03
229
mohammedhabib2985
мηнαммє∂ нαвιв :
ችርስ አቦ እንደኒ ጀግና አባት ላላችሁ🥰🥰
2026-06-19 19:52:17
182
anwarsndew715
Anwar Sndew :
አባት ሺ አመትይኑር☺️
2026-06-19 15:47:41
45
amuti011
Amina🇹🇷🌸 :
ለኔ ጀግናዬ አበቴ ነው 🥰🥰🥰
2026-07-10 09:02:18
36
esu2719
Esu :
ገበሬ የዘራውን ነው የሚያጭደው ፍቅርንም የሰጠ ፍቅር ይሰጠዋል ሰው የዘራውን ያጭዳል የቤት ቀጋ የውጪ አልጋ ለሆኑት አባት መሳዮች ይድረስ
2026-06-21 04:45:10
41
betty.mele14
Melany 🥰 :
አይደለም 2 እኩል ናቸው ለኔ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-19 15:04:14
36
hayu7217
hayu :
ወላሂ አባቴ ከማንም በላይ ነው
2026-07-10 06:08:17
33
efrata2216
afrata12 :
እናት ሀገር ናት የምትባለው ሁሉንም ሰብስባ ስለምትዝ ነው ሺ አመት ለናቶቻችን 🥰🥰🥰
2026-06-19 17:30:16
20
user6526142662619
messi :
እኔ እኮ አባት የለኝም😢 ለምን ትተውት ሄዱ😢አስለቀሰኝ
2026-07-07 20:01:58
7
ashenfi166
R.R.R :
አባት የሌለኝ እኔ😔😔😭😭
2026-06-19 19:32:04
5
fuadmehamed4
fuadmehamed4 :
የልቤን ነው ያሳየሽኝ እናት ማለት ህይዎት ናት
2026-06-20 16:28:03
19
demekech.darge
Dame21 :
ትክክል ነው mother for every 🥰🥰🥰
2026-06-19 18:38:25
8
manytimes40
Ultras :
እንደ ስራው ይለያያል
2026-06-21 15:13:35
6
esu2719
Esu :
እናቴ ሁሌም ኑሪልኝ ልዩ ፍጥረት እኮ ናት @❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-06-19 18:14:27
11
balcklife03
🖤𝓫𝓵𝓪𝓬𝓲𝓴𝔃 :
ለኔ አባቴ ነው እሺ ያለ እሡ ምንም ነኝ እሱ ማለት የእቤቱ ድምቀት ነው 🥺
2026-07-09 15:47:32
17
dani.tadsse
Dt :
አባትን ስታጣው ነዉ ፍቅሩ የሚገባህ 🥰🥰🥰 ነብስህ በሰላም ትረፍ የኔ የዋህ አባት
2026-06-20 10:18:05
23
zinetahamed
بنات أمي🇪🇹❤️🇹🇷 :
የኔ እናት የሴት ጀግና አባትም እናት ሆነሽ ያሳደግሽኝ🥰🥰
2026-06-19 20:10:02
12
muner3829
Muner :
ትክክል አይደለም
2026-06-19 18:59:48
11
helgeta12
gech & helita :
ሁሉም እኮ አንድ አይደለም የኔ አባት ልዩ ነው
2026-07-08 06:34:03
5
To see more videos from user @sad..girl.43, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About