@sefileyapawlos: ለምንኩስና አዲስ ሕግ #sefileyapawlos #ኦርቶዶክስተዋሕዶ_ቤተያሬድ #beteyared #ኦርቶዶክስ @ቤተ ያሬድ - Bete yared

ጳውሎስ - Pawlos
ጳውሎስ - Pawlos
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 19 June 2026 09:44:46 GMT
4027
181
22
62

Music

Download

Comments

fishaw23
Fishaw :
አውቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት አይሰማም አሉ የኔታ ኃይለማርያም ቃለ ሕይወት ያሰማልን
2026-06-19 14:36:05
2
kibrom.weldu8
Kibrom Weldu :
ውሸቱንነው
2026-06-19 18:37:46
0
nati148794
ወመኑ መሐሪ ዘከማከ!! :
ይቅርታ መምህር የመነኮሳት ከተማ መግባት ከተጀመረ ቆየ ያልገባኝ 2018 መነጋገርያ የሆነበት እርስዎትም እስከዛሬ ተናግሮ አያውቁም መጽሐፈ መነኮሳት ስያነቡ 2018ነው ወይ የደረሱበት ካልሆነ መነኩሴ ባልሆንም ቅናት መሆን አለበት
2026-06-19 17:35:43
0
gyohannes.lijalem
Gyohannes Lijalem :
በርቱን መምህራችን ጥሩ ሀሳብ ነው
2026-06-19 17:25:34
0
yonasgashaw785
Yonas Gashaw785 :
እግዚአብሔር የሐድሮሙ ለባሕታውያን ውስተ ቤቱ
2026-06-19 17:01:39
0
birukabraham2708
BARCH designs plc. :
ከሁለቱም ለመሆን ነው ጸግሽ የመጰጰስም ዓላማ አላት
2026-06-19 13:58:00
0
user2804639126525
12211924 :
ሰውን ከመፈረጅ የራሳችንን ኑሮ ብንኖር አይሻልም ሁሉም በሚጠየቀው ፈጣሪው ይጠይቀው ከወሬ ውጭ የምታመጡት መፍትሔ የለም ቢሆን መልካም ነው እኔም መነኩሴ ስለሆንኩ ከጳጳሳት ጀምሮ ሁሉም ወደ መነኮሰበት ገዳም ይመለስ ግን መቼም አይሆንም
2026-06-19 16:54:25
0
user4121242407443
በከመ ይቤ ኤራቅሊስ ኤራቅሊስ :
ከተማ እኮ መነኩሴ ብቻ አይደለም መምህሩም ደቀ መዝሙሩም ጠቅሎ ሁሉ ነው የገባ
2026-06-19 16:21:54
0
aklilugrma5
ባለዉጊዜ :
ሰማዕትነት እያልህ ታስተምራለህ መነኩሴ ከተማ ቢቀመጥ ሰማዕትነት ይሆናል የሚል መጽሐፍ አላነበብሁም ተዋቸው መምራችን መስራት ባንችል እንኳ እንደማር እንደስኳር የሚጣፍጠውን ቃል እንስማበት
2026-06-19 16:10:08
1
mnwyeejigu
mnwyeejigu :
ኢትርአይ ገፃ "የሚለው ለመነኮሳት አይደለምን ?ሲጀመር የምንኩስና ሕይወት የተጀመረው አባ እንጦንስ አባ መቃርስ አባ ጳኩሚስ የሚባሉ አባቶች ከዓለም ርቀው በገዳም ነው የኖሩት የምንኩስናውንም ሕይወት ያሳለፉት በዚያው ነው
2026-06-19 16:07:42
0
wuborthodo7
wuborthodo7 :
በእውነት የምወዳቸው አባት ነበሩ ምንም አልልም ግን ተበላሽቶባቸዋል
2026-06-19 13:53:54
0
amanuelbghfh
ቀራንዮ :
ትክክል ነው አባየ
2026-06-19 14:14:39
0
abela313
ቦ ጊዜ ለኩሉ 313 :
የኔታዬ ክበሩልኝ 🥰🥰🥰
2026-06-19 13:11:07
0
kibrom.weldu8
Kibrom Weldu :
ኢትርአይ.ገጻ.ወኢትስማእ.ድምጻ
2026-06-19 18:36:47
0
gebremeskel.gasha4
ሰአሊለነ ቅድስት :
የከተማ መነኩሴ ስንት ለምዶ መቼ ይሰማል ግን ወደድንም ጠላንም አሁን ዝም ያሉት ምንም እማይናገሩ ስርዓተ የማይገዳቸው አባቶች ያልፉና አንድ ጥሩ አባት አስነስቶ እግዚአብሔር እንደሚያስተካክለው ተስፋ አለን
2026-06-19 18:38:26
0
user6132557402616
user6132557402616 :
melkusa yewtulen afelgeme
2026-06-19 18:22:43
0
user6132557402616
user6132557402616 :
melkusa ketema mewtate alebete
2026-06-19 18:21:55
0
memrughtx4h
መ/ር ተስፋ ማርያም :
እውነት ነው ጥብስ ወይን የመሳሰሉ ትን የለመደ ገዳም ግ ባ ቢሉት እንደት ሊሆን ይችላን እንዲያውምካህናትን ግቡ ማለት ይቀላን ረተው መነኮሳት የሰው ባሕታዊ የእግዚአብሔር ሽፍታ አትሁኑ
2026-06-19 17:49:26
0
aklilugrma5
ባለዉጊዜ :
ማርያምን መምህር ኀለ ማርያምን እመቤቴ ታቆይልን የቤተክርስቲያን ባንዳወች ባይወዱአችሁም እኔ የመጻፍ ተማሪነኝ ከማስተማር ወደኋላ እንዳትሉ በእመቤቴ ስም እጠይቃለሁ ኑሩልኝ
2026-06-19 16:14:01
0
user42277236903667
ሁሉ በእርሱ ሆነ :
MK political ajendawun alasfetsmlet silu bemenekosat lay bedebterawochu bekul zemecha keftual😁😁😁😁
2026-06-19 14:51:22
0
user252611390787
user252611390787 :
ትክክል ሕግ ማውጣት አያስፈልግም ምንኩስና በራሱ ሕግ ነው የምንኩስና ቦታውን ገዳም ነው
2026-06-19 14:29:34
0
tgab886
tgabዲላ444 :
አይ ንፅህና???????
2026-06-19 18:55:45
0
To see more videos from user @sefileyapawlos, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About