@zak_amba: አዲስ ገሰሰ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ 💔💔 የጃኖ ባንድ መስራች የነበሩት እና የሙዚቀኛ ገሰሰ ዘለቀ ወንድም የሆኑት ታዋቂው የሙዚቃ ፕሮዲዮሰርና ማኔጀር አቶ አዲስ ገሰሰ በአሜሪካን ሀገር ህይወታቸው ማለፉን የቅርብ ወዳጆቻቸው አስታወቁ። አቶ አዲስ ዓለም አቀፍ ዝና ያተረፉትን የቦብ ማርሊ ልጆችንእና በርከት ያሉ ታዋቂ ሙዚቀኞችን የማማከርና የማስተዳደር ስራ የሰሩ ጉምቱ የሙዚቃ አስተዳደር ባለሞያ ነበሩ። አቶ አዲስ የቴዲ አፍሮ ማኔጀር በመሆንም ለረጅም ጊዜ አገልግለዋል። በትላንትናው እለት አመሻሹ ላይ በኒው ጀርሲ ግዛት ህይወታቸው ያለፈው አቶ አዲስ ገሰሰ ፣ የሞታቸው ምክንያት ለጊዜው ያልታወቀ ሲሆን አስከሬናቸውን ወደ ኢትዮጵያ ለመላክ እንደታሰበ የደረሰን መረጃ ያመለከታል። #news #music #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #habeshatiktok #80smusic

Staጅ music
Staጅ music
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 19 June 2026 11:01:31 GMT
21948
159
5
40

Music

Download

Comments

mu1si3
Google 🌐🔍 :
R.I.P 😭😭
2026-06-19 11:11:28
3
evtbeqele3
Evt. BAQALA FAYISA :
rip buushttii
2026-06-21 16:28:57
0
ahmedseid65
user3839389633415 :
ነብስ ይማር
2026-06-21 10:54:29
0
user3151334775783
samuel :
ነብስ ይማር
2026-06-21 10:07:44
0
user7545430814349
የቅዱስ ጊዮርጊስ ልጅ :
😥😥😥
2026-06-27 19:24:51
0
To see more videos from user @zak_amba, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About