@daveabanews: "ከስቅላት ገመድ የታደገው አስገራሚው የይቅርታ ኃይል!" ✨ በሳዑዲ ዓረቢያ የተፈጸመውና ያለምንም የገንዘብ ካሳ ለፈጣሪ ተብሎ የተደረገው ይህ እውነተኛ የይቅርታ ታሪክ የብዙዎችን ልብ ነክቷል። በአሁኑ ዘመን እንዲህ ያለ የይቅርታ ልብ ማግኘት እንዴት መታደል ነው! ይህ ታሪክ የእርስዎንስ የውስጥ ስሜት እንዴት አነቃቃው? ሀሳብዎን በኮሜንት ያጋሩን! ✍️👇 #የይቅርታኃይል #እውነተኛታሪክ #ሳዑዲዓረቢያ #የርኅራኄጥግ #ልብየሚነካ

Dave-Aba News 🔥
Dave-Aba News 🔥
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 19 June 2026 12:26:53 GMT
63975
4307
131
888

Music

Download

Comments

user6865509935188
Yetwal S :
በቃ እስልምና ማለት ይህ ነው🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-19 18:03:08
89
seadi5204
seadi :
እናሳ ሙስሊም እኮ ነን🥰🥰🥰
2026-06-19 18:45:39
16
abrahamtesfay284
Abraham Tesfay :
good father 👍👍👍👍👍👍👍and god bless yuo
2026-06-19 17:43:36
1
abu.abu9867
abu :
ግልፅ ለማረግ እስልምና ሁለቱን ነዉ ያስቀመጠው የሟች ቤተሰብ ይቅር ካለ ቅጣቱ ይቀራል ለቤተሰቦች የተሰጠ መብት ነዉ🥰🥰🥰
2026-06-19 18:52:09
16
mamushi.palos
Gezahagn@0946 :
እውነትም ከታላቅም ታላቅ አባት ናቸው
2026-06-19 13:48:44
34
funny_moment_786
Zekeriya-Nesre1 :
ይህ ነው እስልምና
2026-06-19 18:00:04
11
hayi305
Hayiliye :
መታደል ነው ይቅርታ ማድረግ
2026-06-19 18:27:05
7
billosh.a
billo :
islam alhamdulillah
2026-06-19 17:37:38
6
bettyyenahusenay1
@betty ye nahusenay :
እኔ ለምን አልቅሱኩኝ
2026-06-19 18:56:01
3
hangatu55
FALMATA :
:ይህ ነው እስልምና
2026-06-19 19:02:43
3
nenu937
nenu :
የሰውየው ትልቅነት
2026-06-19 18:50:42
2
mamimamede6
@mamimamede :
እኛ አገር የዛሬ 150 አመት እንዲህ አድርገውናል ብሎ የተገዳደለ አለ
2026-06-19 18:53:45
2
felekech07
felekech melese :
ወይኔ አምላኬ እንዴት የታደሉ አባት ናቸዉ😭😭😭😭😭
2026-06-19 18:39:21
2
tsigetesefagetane
የባቴ ልጅ 💖💖 :
እውነተኛ ሰው ነው
2026-06-19 18:39:21
1
user77068153
Duny :
Yegedele, yegedel ...ytebalew ......eznetenena rherahen ...yakatetal .❗ this is islam.....❤❤❤✔💯
2026-06-19 18:35:50
2
nuran0804
Nuran :
ALLAHUA AKBER...
2026-06-19 19:33:20
0
brooknet0
brook :
ልጁን አንደካደ ነው ምቆጠረው
2026-06-19 18:38:52
0
besufkadderbe
kenake fernicher :
ለዛ ነዋ ወንድሞቻችንን በስቅላት የተቀጡት
2026-06-19 18:04:32
0
aljebra21
ALJEBRA :
አደራቹህ comment ሳታደርጉ ሙስሊሞች እንደዚህ ነን አትበሉ የበታችነት ስሜት እንዳለበት ሰዉ አትሁኑ ለዲኑ አላህ አለለት ለራሳቹህ ስትል ግን ይቅር ባይ ና መልካም ሰዉ ሁኑ።
2026-06-19 19:10:54
5
hawa.332
hawa 33 :
ዓላህ ያክብራቼው
2026-06-19 15:07:01
2
ragarabi
gezahegn edio :
ዴቭ ከኤፍኤም 97.1 ስትሳሳ ወይም ሣጣህ ቅር ብሎኝ ነበረ፣ አሁን ደግሞ በዚህ በር ስላገኘሁህ ደስ ብሎኛል። ዝግጅትህን በተመለከተ ልብን የሚያሞቅ የቅን ሰዎች ምግባር ነውና አመሠግናለሁ።
2026-06-19 16:57:53
4
ani1w8
😊💖 :
ምናለ እንደሳቸው ልብ ቢኖረን😢😢😢 ማሻአ አላህ የኢማን ጥንካሬ እኮ ነው
2026-06-19 18:10:22
2
amdene40
amden40 :
መምህራችን አንኳን ለሰው ለእንስሳ የሚራሩ ውዱ ነቢይ ናቸው ሰሉ አለን ነቤ 𝕤.𝕒.𝕨❤️❤️❤️
2026-06-19 18:23:57
2
tesfay.teka65
አየ ሰው :
ከምር እምባየ ፈሰሰ እድሜ ይስጣቸው .... ሃይማኖት የሚለው ነገር በተግባር አሳይተውናል.....የሰው ሂወት መግደል የሚችል ፈጣሪ ብቻ ነው
2026-06-19 15:06:22
1
appleuser8265328
Apple User826532 :
ከዚህ በላይ ሰዉነት የለም ሰዉ ስትሆን የምትወስነዉ በቃ እንደዚህ ነዉ !!!
2026-06-19 15:17:33
1
To see more videos from user @daveabanews, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About