@endofdays0808: #creatorsearchinsights የማህበሩ አባላተ ክፍል አምስት!recent meeting G7, Ethiopian Content Trends. #ethiopiancreators #ethiotiktok #africaninfluencers #ethiopianstyle @End of days @End of days @End of days

End of days
End of days
Open In TikTok:
Region: CA
Friday 19 June 2026 12:30:45 GMT
40841
5676
158
9879

Music

Download

Comments

adiss.alem7
Addisalem 🇪🇹🦋444 :
ጌታ ሆይ አቅማችን አንተ ነህና ሀገራችን ኢትዮጵያ ጠብቅልኝ 🥺🙏
2026-06-19 13:52:12
176
user961642697
Zola Zuzu :
ላንቺ የበራልሽ ምን አለ ለዚህ ሚስኪን ህዝብ ቢራለት ጌታ ሆይ እባክህ አይምሮአችንን ክፈት🙏
2026-06-19 17:30:44
19
user235224938385
@Me blessed :
why i cant download your video's
2026-06-20 09:07:57
0
ferry.people2
90 :
ውስጤ ምንም የፍርሀት ስሜት አይሰማኝም የተወሰነ ጉዳት ያደርሳሉ እግዚአብሔር ያጠፋቸዋል👈
2026-06-19 14:46:22
46
selamwet.diker0
ተዋህዶ ⛪❤❤❤ :
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የኔ ውድ 🥰🥰🥰🥰
2026-06-19 13:47:31
38
theman10111
፩🇪🇹 :
ኢትዮጵያ እስራኤል ጋ በመቆም ግብፅን ማዳከም ይቻላል
2026-06-19 16:32:00
5
user82418274253837
David :
ጨቅላው አብይ አህመድ እኮ ግብፅ አብራ ግድቡን እንድታስተዳድረው ተፈራረመ እንዲሁም አባይ ግድብን ተጠቅሞ ሌላ ግድብ እንዳይሰራም ተፈራርሟል አለቀ 😢
2026-06-19 23:53:54
5
hailurom
Fruit :
ግድቡ ግን የኢትዮጵያን ኤሌክትሪክ ሀይል ችግር ቀርፏል? እስኪ ሪሰርች አርጊበት እናመሰግናለን ለምታቀርቢልን መረጃዎች🙏
2026-06-19 13:53:33
29
benjy6477
Benjy647 :
Almighty God 🙏🏿is better than any human being decision making and deep secrets
2026-06-19 15:15:44
8
lulae14
Queen :
ፈጣሪ አንተ ጠብቀን አትተወን ጌታ ሆይ🥰
2026-06-19 12:40:04
44
nani3788888888
ጣዝማ🐝 :
ተባብረን ውሃውን እንመርዝ በቃ።
2026-06-19 18:37:14
5
mesi_ta3
Mesi🌸ta :
guys let’s go copy link Repost and subscribe youtube 💃🏽💃🏽💃🏽💃🏽
2026-06-19 12:49:00
21
mekdiyemaryam19
Mekdi♎️♎️♎️ :
ስለተመለሽ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይጠብቅሽ🥰
2026-06-19 12:43:51
9
kirube777
ጌርሳም [ Gersam] :
ይሄ ሁሉ የአለም ውጥንቅጥ የአባይ ጉዳይ ነው አሁን ተዘጋጁ የሙሴ ታቦት ፅላት ላይ ህግ እንደነተረበት እንዳትረሱ የ400አመት የህግ ፍፃሜ አልቆዋል ስለዚህ ከዚህ ቦሀላ የፈለጉትን ነገር እናርግ ቢሉ አይችሉም የዛኔ የነሱ ፍፃሜ ይሆናል ዝም ብላቹ ጠብቁ
2026-06-19 22:52:13
4
semjemal7
semu jemal :
መለስ የተገደለው ስምምነቱን አልፈርምም ብሎ ስላልተቀበለ ነው አሁን አገሪቱ የምትከፍለው መስዋዕት በችኩልነት አሜን ብለን ለተቀበልነው ብልፅግና የጇን ያገኘች ነው ኢትዮጵያ አንቺን ግን ፈጣሪ ይጠብቅሽ ሀሉም ቢነቃ እንዳንች ጥሩ ነበር
2026-06-19 22:28:12
3
yeworkhatekba
አፍቅሮ ከመሮጥ ሰረቶመለወጥ :
የኔቆንጆ እመብረሃን ትጠብቅሽ🥰🥰🥰🥰
2026-06-19 18:07:13
6
abrhamdegu44
ad :
እመአዶናይ
2026-06-19 20:08:05
5
sos07422
ዲሽ📡🇺🇸 :
ስለ G7 ነገሪን ?👏
2026-06-19 13:09:38
6
246senator
artificial :
family yemibalut groupoch ke illuminati gar min yagenagnachewal please sribet
2026-06-19 20:54:21
0
user4094738082652
user4094738082652 :
እንግዲ ከነዚ ግብግብ ገጥሞ ያቆመው መለስ ነው እነ ታማኝ ሰምታቹ ስትጠሉት የነበረኣቹ
2026-06-19 19:02:21
3
user189394875
የ ገብረኤል ልጅ :
ሰላም ለናንተ ይሁን የምትለው ነገረ ሱስ የሚሆንብኝ🥰
2026-06-19 17:39:07
3
meronmokonen3
Meron Mokonen :
ገደብነውጂ አልተጠቀምንበት እደውም የመብራት ዋጋጨመረብን እንደሚሰማኝግን አባይን እመኚኝ አይነኩትም
2026-06-19 19:12:31
3
realgbm
Lordman Excelled Mercy :
ሰላም እህታችን 🥰 ቅዱሱ አባታችን እግዚአብሔር ለሐገራችን ለኢትዮጵያ ሰላምን ለሕዝቦቿ ፍቅርን አንድነትን ይስጥ🙏
2026-06-20 07:14:41
1
tigist.tigist80
ሩቅ ሰማይ :
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ🥰
2026-06-19 18:32:48
3
selema791
Mekidelawit :
በኢራን ሲሸነፍ ኢትዮጵያ ገባ አህያውን ፈርቶ ዳውላውን 😭
2026-06-19 16:04:31
2
To see more videos from user @endofdays0808, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About