@gjust347: ህግ ከማንም፣ ከምንም በላይ ነው!#ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #eritreantiktok🇪🇷🇪🇷habesha #tigraytiktok🇻🇳🇻🇳tigraytiktok #TPLF #prosperity #addisababa #amharatiktok #oromotiktok❤️💚❤️ethiopiantiktok #amharatiktok💚💛❤️አማራ #abiyahmed #Ethiopia #fano #SHABIA #Egypt @tiktok @tiktokcreators
Firan Sibekan
Region: ET
Friday 19 June 2026 13:45:44 GMT
Music
Download
Comments
Ashenafi Nuru gebre egizabhie :
ባለቤቷ በሰራው ስራ እሶን ማሸማቅ አይቻልም
2026-06-19 15:42:21
109
🕸🕸🕸 :
አረ እፈሩ ህዝብ ሞኝ ይመስላቸሀል።ህዝብ እውነት ያለው ልጅትዋ ጋር ነው ያለው ብሎ አምነዋል።
2026-06-19 19:15:11
24
ftsum :
mnageban sle ballllllll🤔🤔🤔
2026-06-19 20:33:38
0
Ragima :
ባለቤቷ በስራው ይጠየቅ እንጅ ከእሷ ጋር ለምን ይገናኛል ?
2026-06-19 18:16:48
34
Girma Zegeye :
መግሰት የዚህን ያክል የድምፅ ብክለት የሚለዉ የናተ መናፋቃን ታዲያ በየቦታዉ እየለፈለፍ አይደልዴ የሚዉሉት ታዲያ ለምን እነሱን ዝም አላችሁ?
2026-06-19 18:12:48
28
read_ሲ :
የድምፅ ብክለት መቆጣጠር መቼነው የተጀመረው ያልገባኝ ነገር
2026-06-19 19:36:33
14
tesha Abera :
ማን አስረጂን አለሽ ሁሉም ጋር ነው ለቅሶ ያለው
2026-06-19 18:17:27
27
lssaq :
እናውቃለን ብናወራ እናልቃለን ባሏን ምን አመጣዉ???
ሁሉም ሰዉ እየተሰቃየ ነዉ
2026-06-19 17:38:28
39
ሎዶባር :
ምን እንድናምንሽ ነው
2026-06-19 15:38:44
21
🍽Mini chef :
ምንም ምንም ብትይ አናምንም
2026-06-19 17:38:59
34
ጨልሞ አይቀርም :
ወይ መደናቆር ከሷ ምን አገናኘው
2026-06-19 18:34:34
6
🌸𝑓𝑒𝑟𝑖𝑡𝑖🌸 :
መታሠረ አለባት
2026-06-19 17:35:26
15
Mesay :
ውሸት እናንተን አናምንም
2026-06-19 17:40:43
15
ቤተ-ንጉሥ▬BETE-NIGUS :
በየቦታው የሚጮኸውስ
2026-06-19 17:35:56
11
tedo tedo mechal :
እኛምነጋዴዋች በተለይመርካቶመሮናል
2026-06-19 17:39:33
9
Wondiye :
erson mani enebel?
2026-06-19 20:30:09
0
HENOK :
bezu kbatresh weshet yemselgnal
2026-06-19 20:14:35
0
Kaleb Wegayehu :
Not accepted 😠😔😠😔😠😔
2026-06-19 20:14:01
0
blen :
ህግ ይከበር ህግ አለ እንዴ የቱኛው ህግ ነውባክሽ 😏
2026-06-19 20:16:21
9
ZEBU_🎀 :
የሷን ጥያቄ ለመመለስ ባሏ ጋር መዝለል አይጠበቅብሽም እኮ
2026-06-19 18:27:46
9
kassahun :
አሁን እናንተም በድፍረት ወጥታችሁ ታስተባብላላችሁ ልጅቷ እኮ ያወጣችው ከሚሊየን አንድ ነው እና እኛም የከተማው ነዋሪነን መልክህ አላማረንም ብላችሁ የምታንገላቱ አደላችሁ እንዴ
2026-06-19 19:30:29
5
janhoye :
መልሳችሁን ቀደመን እናውቀዎለን ባትመልሱልን ይሻለናል
2026-06-19 17:50:37
5
Berhane :
ያለምክንያት አትጮህም ህገወጥ ናት
2026-06-19 15:19:02
11
Mary 👌 :
እና ስለባለቤቷ ወንጀል እሷን ልታስፈራሪ ነው 😏
2026-06-19 18:28:03
1
🌸𝑓𝑒𝑟𝑖𝑡𝑖🌸 :
ትክክል
2026-06-19 17:34:42
1
To see more videos from user @gjust347, please go to the Tikwm
homepage.