@terazzo_kelem: የቴራዞ ቀለም ቅብ እና የቴራዞ ቀለም ሽያጭ! 0915207556  /  0982130068 የቴራዞ ወለልዎን አዲስ፣ ዘመናዊና አንጸባራቂ እንዲሆን ይፈልጋሉ? ብዙን የቴራዞ አምራቾች ዋጋን ለመቀነስ ሲሉ ለቴራዞ ትክክለኛውን ቀለም አይጠቀሙለትም። ይህ ደግሞ ወለልዎ በፍጥነት እንዲደበዝዝ ያደርገዋል። እኛ ይህንን ችግር ለመፍታት ነው የመጣነው! እኛ ያረጀውንና የደበዘዘውን የቴራዞ ወለልዎን በሚያምርና ዘላቂ በሆነ ቀለም በመቀባት፣ የቤትዎን የንግድዎንና የጊቢዎን ውበት እንመልስልዎታለን። አገልግሎታችን: * የቴራዞ ቀለም ቅብ: አዲስ አበባ ውስጥ ዳር እስከ ዳር ለምትገኙ ደንበኞች፣ በያላችሁበት መጥተው የቴራዞ ወለልዎን አሳምረው እንቀባሎታለን አልያም እራሴው ባለኝ ትርፍ ጊዜ እቀባለው ካሉም ቀለሙን አዘጋጅተን በያላችሁበት እንልካለን * የቴራዞ ቀለም ሽያጭ: ክፍለ ሀገር ውስጥ አልያም እዚሁ ለምትገኙ ደንበኞቻችን፣ በቀላሉ እንዲጠቀሙበት አድርገን ቀለሙን አዘጋጅተን በያሉበት እንልክልዎታለን። እንዴት መቀባት እንዳለብዎ የሚያሳይ ቪዲዮ መመሪያ እና ነጻ የባለሙያ ምክር በቴሌግራም ላይ እንልክሎታለን። ልዩ ቅናሽ! አንድ ጋሎን ጥቁር (3.5kg) እና አንድ ጋሎን ቀይ (3.5kg) ቀለም ሁለቱ (ከ40 - 45 ካሬ ሜትር የሚሸፍነውን) በጠቅላላው በ4,000 ብር ብቻ ከእኛ ይውሰዱ! --- ዛሬውኑ ይደውሉልን: 📞 0915207556 // 0982130068 የተሰሩ ስራዎችን ለማየት በቴሌግራም ቻናላችን ላይ ይመልከቱ: #የቴራዞቀለምቅብናቀለሙንሽያጭ #terazzopainting

የቴራዞ ቀለም ቅብ እና የቴራዞ ቀለም ሽያጭ
የቴራዞ ቀለም ቅብ እና የቴራዞ ቀለም ሽያጭ
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 19 June 2026 15:18:11 GMT
2369
47
12
11

Music

Download

Comments

123jer7
Jaeery ya Tedi💕 :
ዋጋ
2026-06-19 16:47:16
1
chrisrony1
chris :
🔥🔥🔥
2026-06-19 16:37:08
1
libesmasch
ዘመናዊ ልብስ ማስጫ እና በግ ማረጃ :
🥰🥰🥰
2026-06-19 15:20:40
1
meronmillion71
Merry ሂዳያ :
🥰🥰🥰
2026-06-21 09:49:15
1
medin0947
medin :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-21 17:46:27
1
tsigered21
Tsige :
🥰🥰🥰
2026-07-16 13:51:21
1
To see more videos from user @terazzo_kelem, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About