@clli264: #Meme #MemeCut #CapCut

🤍Kወሎየዋ🇪🇹❤️🇸🇦💞
🤍Kወሎየዋ🇪🇹❤️🇸🇦💞
Open In TikTok:
Region: SA
Friday 19 June 2026 16:05:48 GMT
84201
1988
953
742

Music

Download

Comments

rabia.robia
ሪች ☪️❤️👌 :
መች ይዞኝ ሲሄዲ ቁመቴን በገመዲ ለክቶ ሄዶ ራሱ ገዝቶ ይመጣልጂ 😁😁😁😁😁😁😁😁😁
2026-06-20 00:13:21
290
user6005338841376
Ahmed Mohammed :
እኔ ደግሞ ተገዝቶ መጥቶ ከጠበበኝ ብቻ ነው የሚቀየርልኝ ሰፊ ከሆነ ዝም ብለህ ልበስ ቶሎ አያልቅም የምባለውስ ነገር😅😅😅😅አይይይይ
2026-06-20 08:20:38
68
bayush887
bayush :
era bask🥰🥰
2026-06-20 10:18:31
0
user9099271214359
ሶፊ :
እኔ እስከ 8ስማር በጨርቅ ትልታይ ተልክቸ ነው የሚገዛልኝ 😁😁😁😁ጫማየ በቁጥሬ ቀልደኛ ጫማውም ሆንጎ ነው ታቁት ከሆነ ካልጠፋባችሁ😁😁😁
2026-06-20 07:29:54
45
tsion5162
ፐዬነኝ.ወሎየዋ💚💚💚💚 :
አይ.ትዝታ.ልብስ.ከገዝ.ብሀላ.ዛሬ.ምግብ.የለም.የምሉትስ😁😁😁😁😁😁😂😂😂😂
2026-06-20 08:26:36
18
seada.jamal62
🌾💐የራያዋ🥰🌾 :
ገበያ ሥቢል ቆሜነበር የማድረው🥺
2026-06-20 12:04:42
25
oumeroill
''''ኢላሂ '''በእዝነትህ''' :
ዛሬ እንድህ በራሴ አለም ህይወት ልታባክነኝ ልብስ ሊገዛልኝ ገበያ ትሄዳለህ ስባል በአይኔ እንቅልፍ ሳይዞር ለሊቱ ይነጋልጧት ደግሞ ዝናብ አላስወጣ የሚለው ነገር😁 አይ 😁
2026-06-20 09:17:00
15
adna.wletew
ሚጡ ጎንደሬዋ 👈👉✝️ባለ ✝️ማህተቧ💒🛐👏 :
ችርስ በገመድ ተለክተን እኛ ከቤት ሁነን ሲገባልን የበርን🤭🤭🤭🤭
2026-06-20 13:53:39
8
seadaebrahim304
ልጂ S እዲለቢሷ 0%💔 :
እዴኔ በኮሜት ፈታ ያለ🥺🤣🤣
2026-06-20 17:10:05
7
t3369494
Tነኝ የኮ/ቻዋ💞👈 :
ወላሂአንድ ጊዜ አስታዉሳለሁ ልብስ ሊገዛልኝ ወስዶ ከተ 30ብር ጎሎት ከገበያ እቤት ድረስ እያለቀስኩ የተመልስኩት መቸም አረሳም 😂
2026-06-20 08:56:00
8
user61565690293558
ፍቅርን ከክርስቶስ❤️🕊 :
እኔ ጫማ ሰርቃለሁ ዉድነዉ አስቀምጪ ስባል ብድግ አድርጌ ወደ ቤቴ ከዛ እቤት ሲታይ ጫማዬን ይዤ አባቴ በማግስቱ ሄዶ ብሩን ከፈለ🤭🤭🤭😁😁😁😁
2026-06-19 23:49:43
10
useracqltm8vlomeri
ታማኟ Ⓜ️💔 :
እደት ፈታብየ እደወጣሁ በኮሜቶች የሁላችንም ላይፍአድአይነት😁😁
2026-06-20 07:49:43
6
met34623
1 :
ማርያምን እናቴ በጥፊ የምታነባርረኝ ነገር😂😂
2026-06-20 11:09:28
6
user426184833250
ሀዩቲ የኮቻዋ :
ወላ እኔ ውድ ከሆነ ልብሱን እየወደድኩት አልፈልግም ስለወ በግደ ነበር ሚገዛልኝ የኔ ውድ አባት
2026-06-20 06:27:29
7
hayat95581
Lij ሀዩ (🥀G🥀) :
እዳዉቲክቶክ ባይኖር በምን እንስቅነበር
2026-06-20 13:19:46
5
seada4514
SUSUያአልብኮዋ 🫶የኢዙ ሽጋsis🩷 :
እኔ ወላሂ🥺💔 አሁንኮ አፍሩ በላብኚ የኔ ፍፍጭጭ ንፍቅ😭😭
2026-06-20 10:27:24
5
meksudshewa
Z❤የወረኢሉዋ❤️💚 :
እናቴከሆነችነዉእቢእምለዉአባቴእፈራዋለሁእሚለኝንነዉእማረገዉ
2026-06-19 22:38:41
9
user48506310828816
የማዳም ዶክተር :
ኧረ አይድሌ ማዳም መጣቺብኝ😁😁😁😁😂😂😂
2026-06-20 23:19:10
0
altaya88
ሰብለ🥰🥰 :
😂😂😂😂😂😂የሜስራ
2026-06-20 11:18:19
0
aster1310
የህይወቴ ፓስወርድ ጠፋብኝ :
ይችማ የኔስራ ነበረች እስኪ በኮሜት ፈታያለ
2026-06-20 15:59:37
4
nibregslk35
N የቦረናዋ🦋💚💛❤️ :
ብሩን ተቀብየ አትከተሉኝ የምለው ነገርስ😂😂😂😂
2026-06-20 18:57:11
0
gonder702
ዜድ🥰 :
ከዛ ከዃላ ያለዉ ሰዉ ኧረ ለህፃኗ ስትል ቀንስለት የሚሉት ነገርስ🥺
2026-06-20 14:18:56
2
ganetganet465
😭😭አይ እድል Mነኝ እድለ ቢሶ ኡፍፍፍ😭 :
ወይኔ🤣🤣🤣🤣
2026-06-20 12:37:20
0
To see more videos from user @clli264, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About