@wollo548: የእናቱን አስክሬን ቤት አስቀምጦ የእናቱን ቃል ለማክበር የ8ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ፈተና ከቀብር በፊት እና በኃላ ለፈተና የተቀመጠው ካሊድ:: ካሊድ :- ቃልሽን አላጠፍኩም እማ!"…. ይሕ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ታዳጊ ካሊድ ይባላል ገና የአስራ አራት ዓመት ልጅ ነው።ከሑለት ታናናሽ ወንድሞቹ ጋር በሸገር ከተማ አስተዳደር ኤካ ጣፎ ክፍለ ከተማ ከእናቱ ጋር ይኖራል። ካሊድ ከእናቱ ጋር ሲኖር ወላጅ አባቱ ከእነርሱ ርቆ ሌላ ትዳር መስርቶ ጅጅጋ ከተማ ይኖራል። ካሊድ ሠሞኑን እናቱ ታምወው በነበረበት ወቅት እኔ አንድ ነገር ብሆን ምንም ቢፈጠር አመት የለፋሕበትን ፈተና እንዳታቋርጥ ብለው ቃል ያስገቡታል። እናትም በነጋታው የስምንተኛ ክፍል ፈተና ሊሲጥ ሠዓታት ሲቀረው ሕይወታቸው ያልፋል።ካሊድ በእናቱ ሞት ከፍተኛ ሐዘን ቢሰማውም ለእናቱ የገባው ቃል አክብሮ የእናቱን አስክሬን እቤት ጥሎ የጥዋት ፈተናውን ተፈተነ። ካሊድ ከሠዓት እናቱን አልቅሶ ቀብሮ ተመልሶ የከሰዓት ፈተናውን ተፈተነ።የዚሕ የአስራ አራት አመት ታዳጊ የሕይወት ፈተና ብዙዎችን በሐዘን ማስለቀሱን ዳጉ ጆርናል ዘግቧል።
Éndris Áhmed
Region: SA
Friday 19 June 2026 16:16:46 GMT
Music
Download
Comments
𝔸𝕓𝕕😘 :
እኔ አልችልም😭😭😭
2026-06-19 23:27:45
31
one day🤞 :
ወለሂ እኔ አልችልም ከበድ ነዉ😭😭😭
2026-06-20 09:35:07
7
H -H safety :
ጌታ ያበርታህ አባቴ😭😭😭😭😭😭😭
2026-06-20 09:51:44
2
IMAANI LOVE YOU MY MOM :
Rabbiin rahamataa haa godhuu fi
2026-06-20 03:25:21
4
አልሀምዱሊላሂ :
የኔ ጀግና
2026-06-20 07:13:03
3
hiwate 👄🤏 :
😭😭😭😭
2026-06-20 07:09:50
2
Sada :
ya Allah ☝️🤲🤲🤲🤲🤲😭😭
2026-06-19 23:23:32
4
ያረቢ :
ሱበሀንአላህ
2026-06-20 06:52:10
1
ሰሜናዊት💅👑 :
አይ እኔ😭😭😭
2026-06-20 07:10:50
1
KedraleHulbaro ka qotare :
አልህ. ይርህምት
2026-06-20 01:42:32
2
kedija kiyy :
😭😭😭😭😭😭😭😭ya alhaa
2026-06-20 07:10:32
1
Hawuli 🦅🕋🇵🇸 :
የአላህ🥺🥺🥺😢
2026-06-20 01:24:47
2
Hannah❤️💚 :
2026-06-19 23:23:40
1
ላጭር ሂወት ረጅም ጉዞ😭 :
😭😭😭😭😭😭😭ያማል
2026-06-20 11:35:53
0
sara👸❤🐈🌸 :
🥺እህህ
2026-06-20 11:48:28
0
.يرب🤲🤲 :
😭😭😭እፍፍ
2026-06-20 11:45:40
0
☪️✅️ Lዬ ነኝ☪️✅️ :
2026-06-20 06:25:32
0
To see more videos from user @wollo548, please go to the Tikwm
homepage.