@endalk2025: ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ታዳጊ ካሊድ ይባላል። ገና የአስራ አራት ዓመት ልጅ ነው። ከሁለት ታናናሽ ወንድሞቹ ጋር በሸገር ከተማ አስተዳደር ኤካ ጣፎ ክፍለ ከተማ ከእናቱ ጋር ይኖራል። ካሊድ ከእናቱ ጋር ሲኖር ወላጅ አባቱ ሌላ ትዳር መስርቶ ከእነርሱ ርቆ ይኖራል። ካሊድ ሠሞኑን እናቱ ታመው በነበረበት ወቅት እኔ አንድ ነገር ብሆን ምንም ቢፈጠር አመታትን የለፋህበትን ፈተና እንዳታቋርጥ ብለው ቃል ያስገቡታል። እናትም በነጋታው የስምንተኛ ክፍል ፈተና ሊሰጥ ሠዓታት ሲቀሩት ሕይወታቸው ያልፋል። ካሊድ በእናቱ ሞት ከፍተኛ ሐዘን ቢሰማውም ለእናቱ የገባው ቃል አክብሮ የእናቱን አስክሬን እቤት ጥሎ የጥዋት ፈተናውን ተፈተነ። ከዚያም እናቱን አልቅሶ ቀብሮ ተመልሶ የከሰዓት በኋላ ፈተናውን ተፈተነ። የዚህ የአስራ አራት አመት ታዳጊ የሕይወት ፈተና ብዙዎችን በሐዘን አስለቅሷል። 😭😭😭 ካሊድዬ ፈጣሪ መፅናናትን ሰጥቶህ የእናትህን ታላቅ አደራ እስከመጨረሻው ፈፅመህ ትልቅ ቦታ ላይ ትደርስ ዘንድ ምኞቴ ነው። #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #fyp #foryou
Mr. Endalkachew A.
Region: ET
Friday 19 June 2026 16:25:24 GMT
Music
Download
Comments
Tiruye sisay :
😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ሒወት ከባድ ነው
2026-06-19 18:36:30
1
ኢቶጵያ አገሬ :
☺️☺️☺️amene
2026-06-19 19:36:30
0
DB COPPER✅ :
ayzone mote aykerem .this is memory for you and other family for future
2026-06-19 17:31:21
1
Faris :
Ok
2026-06-19 17:16:56
0
Emu yasmin :
ayzoh wendme alah jenetn firdos ywefklh😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-06-19 19:40:42
0
chapi addise21 :
ለመፃፍ ቃል አጣው እግዚአብሔር ያግዝ 😭😭😭
2026-06-19 19:03:53
0
webyaeshetu :
😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-06-19 17:46:58
1
Abiy Demis Kasish :
😭😭😭😭
2026-06-19 17:26:04
1
selam_love :
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-06-19 17:15:57
1
To see more videos from user @endalk2025, please go to the Tikwm
homepage.