@ye_lij_magna: ባለዉለታ የማይዘነጋባት ቤት…የክርስትያን ቤት የሆነችዉን… (ቤተ ክርስትያንን) ያዉቋት ኖሯል?

ye_lij_magna
ye_lij_magna
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 19 June 2026 19:11:05 GMT
272736
59578
1679
24818

Music

Download

Comments

timber0519
timber :
Maryamn anchi yezi twlid stota nesh🥰 please sle abune gebre menfes kidus sriln
2026-08-05 21:27:28
0
sami5480475175557
sami -12 Orthodox✝️ :
ምንም አይነት የመንግስት እና የወዳጅ ጠላት ሴራ አይንካሽ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል በክንፎቹ ይጠብቅሽ🙏🙏🙏 big respect
2026-06-19 19:37:17
617
ye_lij_magna
ye_lij_magna :
ባለዉለታ የማይዘነጋባት ቤት…የክርስትያን ቤት… (ቤተ ክርስትያንን) ያዉቋት ኖሯል?
2026-06-19 19:17:39
395
temesgngsilase
ተመስገን የጌታ ልጅ :
አንቺ እኮ ከአቅማችን በላይ ነሽ ብርክ በይልኝ❤️
2026-06-20 05:33:37
267
mesh3655
mesh :
አረ ኡኡ...... አንቺን የፈጠረ አምላክ እኔንም ሌላውንም እኩል ፈጠረ? አረ እድሜ ከጤና ጋር ከፍ በይልኝ ሌላ ምን ልበል🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-20 00:49:26
128
yalewwubetu
ሀገረ ዳሞት :
ሊቀ መልዐኩ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅሽ
2026-06-19 19:21:23
88
user6590568133273
ርግብየ ንዒ ሰናይትየ! :
በትንሳኤ ዘጉባኤ ከጌታ በቀኙ ከሚቆሙ ፃድቃን መካከል የህይወትን ቃል ያሰማልን 🥰🥰🥰
2026-06-20 05:40:57
33
fanuel343
ℱ𝒶𝓃𝓊ℯ𝓁 ℊℯ𝓇ℯ :
በማንበብ ብቻ አይደለም ይሄንእውቀት እምታፈሽልን መንፈስ ቅዱስ አብሮሽ አለ 🫂ክፉሽን አያሳየን ❤️ሁሌም ሳቂልን የኛ እንቁ🫰🏻🫰🏻
2026-06-21 07:08:54
39
yabser.weldesenbet
yabser weldesenbet :
የኔ እኽት እድሜ ከጤናጋ ይስጥልኝ
2026-06-20 01:53:57
29
user6382676165937
Tewbo :
ይህችን ልጅ ምን ብየ ልግለጻት እባካችሁ ቃላት አበድሩኝ ሰው በዚህ ልክ አዋቂ፣አስተዋይ፣አንደበተ ርቱዕ ፣አማኝ፣በተፈጥሮ ውበት የምትኮራ በሁሉም ጸጋ የተዋበች ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን ሌላ ቃል የለኝም መድኃኔ ዓለም አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ ይቀድስሽ ዕድሜሽን ዘርሽን ያብዛ።
2026-06-20 08:36:00
25
user7735681746183
selam :
የእኔ ውድ እህት ምንብየ ልግ/ሽ ይገረማል።ልኡል እግዛብሄር ከዚህ አለም ፈተና አሳልፎ ፋ/ሜሽን ያሳምርልሽ።
2026-06-21 02:41:20
21
yalemzewdayalaw
Yalemzewd :
እመብርሀን ትጠብቅሽ
2026-07-17 12:50:35
6
user37580772362604
haset :
በምን ልሰይምሽ አንች እንቁ ሴት ነሽ
2026-07-17 18:01:42
6
tonetade
ጽዮን የውበት ሳሎን 2127 :
አግዛብሔር ጭምሮጨምሮ ጥበብን ይግለጽልሽ
2026-06-20 06:33:01
10
yekdusmichaelij
"ቅዱሰ ሚካኤል አባቴ :
አእገዚያብሔርን በአካል ብቻ የምትጠብቁ አስተውሉ ዘወትር በሰው አድሮ ሲናገር ስሙ የተዋህዶ ሰጦታ ነሽ ክብር ይገባሻል ተመሰገን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-20 19:39:34
9
user14807335126626
መልካም የማርያም ብርዛብርዝ :
የኔ ውድ ስወድሽ የኔ ቆንጆ ክፉ አይንካሽ
2026-06-27 07:25:47
5
enbakombirhane
መድኃኒት ልጁን እንሰብካለን :
በክርስትና ስም ወለተ ማርያም ወለተ ጊዮርጊስ...እያለች
2026-06-21 02:28:50
5
bettyg07
Betty :
ተባረኪ የኔ ቁምነገረኛ እግዚአብሔር ይስጥልን እውነተ የልጅ ማኛ🥰🥰🥰🙏🙏🙏
2026-06-20 19:44:09
6
beka_yebuze_lij
ቤካbeka :
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ እናቴ እመብርሀን ምስክሬ ናት ሰውነቴን ነዘረኝ።አቦ እኛንም ከህይወት መዝገብ አንቺንም እንዳሰብሻቸው በህይወት መፅሀፍ ያስቡን።እመብርሀን እናቴ ምስክር ትሁንልሽ
2026-06-20 21:54:36
7
sei7tem
ስቡህ :
የእዚች ቅድስት ቤተክርስትያን አካል መሆን ምንኛ መታደል ነው
2026-06-20 03:26:38
16
teslacybertruck4
ኤላ :
አንቺ ልጅ ኧረ ምን ይሻለኛል ቃላት ሽባ እየሆኑብኝ በምን ላድንቅሽ ኧረ ማርያምን ትለያለሽ
2026-06-19 19:19:22
52
user55255655978
ዛሬም ነገም ተመሥገን :
ምን አይነት የተባረከ ቤተሠብ ቢያሣድግሽ ነው በዚህ ዘመን የተገኘሽዎ??🥰🥰
2026-06-20 18:49:00
5
teshome.behabtu
Teshome Behabtu :
ትለያለሽ ትበልቻለሽ ለኦርቶዶክስ የተሰጠሽ ምርጥ የእመቤታችን ልጅ ነሽ ጌታ ከምታውቂው የበለጠ ነገር ይግለፅልሽ ።
2026-06-20 12:48:30
19
alebel.atinafu
Alebel Atinafu :
በህይወቴ follow ካደረኳቸው ሰወች ትክክለኛው አንች ነሽ
2026-06-20 01:52:09
26
behailudejene
Baby Dejene :
እውቀት እንደ ውሀ የሚፈስበት ቤት🙏🙏🙏
2026-06-19 20:08:57
6
To see more videos from user @ye_lij_magna, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About