@qhlaomp: At least its useful i guess #FLINS #genshin #lohensignatureweapon

Ale (Columbina’s version) ✿
Ale (Columbina’s version) ✿
Open In TikTok:
Region: ES
Friday 19 June 2026 20:38:19 GMT
3509
141
6
7

Music

Download

Comments

codeddcashh
愛 :
so is it good on him ?
2026-06-25 13:25:45
1
vianaalauu
Laura :
Is good? You r liking?
2026-06-21 22:41:24
1
To see more videos from user @qhlaomp, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ከጋብቻ በፊት የነበረ ቤት በትዳር ውስጥ ቢሻሻልም የጋራ ንብረት አይሆንም! ******* የፌዴሬሽን ምክር ቤት በመስከረም 28/2017 ዓ.ም. የሰጠው አስፈላጊ ውሳኔ በቤተሰብ ህግ ውስጥ የነበረን ክርክር ግልጽ አድርጎ አብቅቷል። አንድ ሰው ከጋብቻ በፊት በግሉ የያዘው ቤት በትዳር ውስጥ ከፍተኛ ወጪ ተደርጎ ከታደሰ፣ ከተስፋፋ ወይም እሴቱ በእጅጉ ከጨመረ፣ ያ ቤት የባልና ሚስት የጋራ ንብረት ይሆናልን? የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በሰ/መ/ቁ. 215860 የሰጠው ውሳኔ፣
ከጋብቻ በፊት የነበረ ቤት በትዳር ውስጥ ቢሻሻልም የጋራ ንብረት አይሆንም! ******* የፌዴሬሽን ምክር ቤት በመስከረም 28/2017 ዓ.ም. የሰጠው አስፈላጊ ውሳኔ በቤተሰብ ህግ ውስጥ የነበረን ክርክር ግልጽ አድርጎ አብቅቷል። አንድ ሰው ከጋብቻ በፊት በግሉ የያዘው ቤት በትዳር ውስጥ ከፍተኛ ወጪ ተደርጎ ከታደሰ፣ ከተስፋፋ ወይም እሴቱ በእጅጉ ከጨመረ፣ ያ ቤት የባልና ሚስት የጋራ ንብረት ይሆናልን? የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በሰ/መ/ቁ. 215860 የሰጠው ውሳኔ፣ "መሰረታዊ የሆነ እድሳት ወይም ከፍተኛ ማሻሻያ ከተደረገ ቤቱ የጋራ ንብረት ሊሆን ይችላል" የሚል አቋም ወስዶ ነበር። የፌዴሬሽን ምክር ቤት ግን ይህ አቋም ሕገ መንግስቱን ይቃረናል በሚል የሕገ መንግስት ትርጉም ተጠይቆ፣ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ሰበር ሰሚ ችሎቱን ውሳኔ ሽሮታል። ምክር ቤቱ የሰጠው መርህ ግልጽ ነው፦ "ከጋብቻ በፊት በግል የተያዘ ንብረት፣ በጋብቻ ውስጥ ቢሻሻል፣ ቢስፋፋ ወይም በከፍተኛ ወጪ ቢታደስም የግልነት ባህሪውን አያጣም።" ለምን? ምክንያቱም የንብረቱ መነሻ (source of ownership) የግል ነው። የተደረገው ማሻሻያ በንብረቱ ላይ እሴት ሊጨምር ይችላል፤ ነገር ግን የባለቤትነት ባህሪውን አይቀይርም። ታዲያ በጋራ የወጣው ወጪ ምን ይሆናል? ይህ ውሳኔ ወጪውን ችላ አላለም። ቤቱን ለማስፋፋት፣ ለማሻሻል ወይም ለማደስ ከባልና ሚስት የጋራ ሀብት ወይም ጥረት የወጣ ከሆነ፣ የወጣው ወጪ ተጣርቶ በህግ አግባብ ሊካፈል ይችላል። የውሳኔው ቁም ነገር"የግል ንብረት በማሻሻያ ምክንያት የጋራ ንብረት አይለወጥም፤ ነገር ግን ለማሻሻያው የወጣው የጋራ ወጪ ግን የሂሳብ መብት ይፈጥራል።" ይህ ውሳኔ ከጋብቻ በፊት የነበሩ የግል ንብረቶች በትዳር ውስጥ ስለሚደረግባቸው ማሻሻያ የተነሳ የባለቤትነት መብታቸው እንዳይለወጥ የሚያረጋግጥ ጠቃሚ የሕገ መንግስት ትርጉም ነው።

About