@wollo.synthetix: 🚌 በቱርክ🇹🇷 እና ስዊዘርላንድ🇨🇭 ተቋማት የአዋጭነት ጥናት (Feasibility Report) ጥናት የተደረገበት በተሽከርካሪ ፍሰት እና በህዝብ እንቅስቃሴ ከሀገሪቱ ግምባር ቀደም የሆነውን 'አዲስ አበባን ከሰሜን ኢትዮጵያ' የሚያገናኘው የባቡር ፕሮጀክትን አክሳሪ ነው ማለት ትልቅ ድንቁርና ነው። 🚆 ከከሚሴ እስከ ራያ ኩኩፍቱ(አላማጣ) በወሎ ምድር ላይ ለተዘረጋው 355 km የሚረዝም የባቡር ሀዲድ ከወጣበት 2 billion ዶላር በተጨማሪ ከ 12,000 ብላይ ገበሬወች ያለ ካሳ ለም መሬታቸው ተወስዶ፣ ከ 30,000 በላይ አፅም ያረፈባቸው የመቃብር ቦታወች እንዲወገዱና ተደርጎ፣ መለስተኛ ሀይቆች እንዲደርቁ ተደርጎ፣ የብዙወች ቤት ከፈረሰ በኋላ ፕሮጀክቱ አክሳሪ ነው ማለት አላዋቂነት ነው። 🛤️ ከአዋሽ እስከ ወልዲያ/ሃራ - 392 ኪሜ (1.5 billion) 660km የሚረዝም ሀዲድ ወጥቶበታል። 🚇 ከወልድያ - እስከ መቀሌ - 268 ኪሜ ( $1.5 billion) 660km የሚረዝም ሀዲድ ወጥቶበታል። 🛤️ ከህዳሴ ግድብ ቀጥሎ የአገሪቱ 2ኛ ግዙፍ የሆነውና ከ 10 ዓመት በፊት 2015 ከTurk Exim Bank እና Credit Suisse investment bank በ 2% ወለድ Commercial Loan የሚከፈልበአጠቃላይ 3.2 Billion dollars ብድር finance የተደረገው ይሄ የባቡር ፕሮጀክት ለአንድም ቀን አገልግሎት እንዳይሰጥ ከተደረገ በኋላ በያዝነው አመት ዕዳው 2.6 ቢሊዮን ዶላር ሲደርስ ፕሮጀክቱ አክሳሪ ነው ማለት ጤነማ አስተሳሰብ አይደለም። 🚉 ይሄ ከአዋሽ እስከ አላማጣ በተሰራ የባቡር ፕሮጀክት በአጠቃላይ በወሎ ምድር 10 የባቡር ጣቢያዎች፣ 12 ዋሻዎችን (ጠቅላላ ርዝመታቸው 10 ኪሎ ሜትር የሚሸፍን)፣ እና 52 ድልድዮችን (ጠቅላላ ርዝመታቸው 10.5 ኪሎ ሜትር የሚሸፍን)፣ ለፕሮጀክቱ ስራ የሚያስፈልገውን የኤሌክትሪክ ኃይል ለማስተዳደር 8 የኃይል መቆጣጠሪያ ጣቢያዎች (Substations) የተገነቡ ሲሆን፣ ለግንኙነት አገልግሎት የሚውሉ 12 የሬዲዮ ምሰሶዎች ወይም ጣቢያዎች (Stations) ተተክለዋል። በተጨማሪም፣ ለመላው መስመሩ አገልግሎት የሚሰጥ አንድ ዋና የጥገና ማዕከል(Workshop Center) ገንብቶ 99% እና 85% ፐርሰንት ከተጠናቀቀ በኋላ አስቁሞ የህዝብ እና የሀገርን ሀብት ማባከን ከባንዳነት አይተናነስም። 🚂 የባቡር አገልግሎት እንዳይኖር ሰበብ ከሆነው አንዱ 427 የኤሌክትሪክ ማስተላለፊያ ተሸካሚ ምሶሶዎች አለመተከል እንዲሁም በኮምቦልቻ እና ሀራ መሀል ካለው ሐዲድ (Track) በመንግስት እየተነቀለ ወደ ድሬዳዋ ከተወሰደ እና በሌቦች ከተሰረቀው ጥቂት ሐዲድ (Track) በስተቀር 95% ሀዲዱ አገልግሎት መስጠት የሚችል ሆኖ ሳለ በቀላል ወጪ ጥገና እና በርካሽ የሚሸጡ "Diesel Locomotive" ወደ በመጠቀም አገልግሎት መስጠት ሲቻል በየቀኑ በሚፈጠር አደጋ ህዝብ ሲያልቅና የሀገር ሃብት ሲወድም በዝምታ ማየት የሰብአዊ ማንነት መገለጫ አይደለም። 🖇️ ወይ የወሎ ባለሀብቶች ወደ ዘመናዊ ርፉ እንዲገቡ ፍቀድላቸው። #ወሎ #wollo #ባቡር

𝐖☯𝐥𝐥☯ Sყɳƚԋҽƚιx ║▌║▌║
𝐖☯𝐥𝐥☯ Sყɳƚԋҽƚιx ║▌║▌║
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 19 June 2026 22:29:35 GMT
69798
2956
38
706

Music

Download

Comments

sitotaw.worku7
Sitotaw Worku :
ያሳዝናል
2026-06-21 17:54:38
8
hay7294
Hay :
We are pleased to announce that the project is currently underway and has been strategically divided into two distinct groups to streamline construction and expedite operational readiness: Group 1 (Awash to Kombolcha) covering the existing segment. Group 2 (After-Kombolcha) comprising the entirely new extension. Maintenance and repair works for Group 1 are being handled by ERC, while all new construction works for Group 2 are being executed by EDR. We are especially proud to emphasize that all teams deployed by both ERC and EDR are composed entirely of highly skilled local engineers. This reflects the exceptional talent within our nation, and we extend our deepest appreciation to our engineers for their dedication, expertise, and hard working for this project.
2026-06-21 21:19:47
0
user4002976727223
Atnafu :
ያሳዝናል
2026-06-22 19:13:44
0
user34207846191271
Gere wed hawza :
ትክክል
2026-06-21 17:35:13
1
user2813547328116
ብሩክ ነኝ ሳይቴው :
በጣምያሣዝናል
2026-06-22 09:53:46
0
shimelsayalewu10
ሸምሰድን. ፊጣ :
ትክክል
2026-06-21 07:15:52
0
getachew.alemu44
Getachew Alemu :
ያሳዝናል
2026-06-22 05:08:20
0
knigman22
knig man :
አረ አሁንም ተሥፉ ቆረክ🥹🥹🤦‍♂️
2026-06-21 18:34:59
3
tofa511
توفىق ر :
ወሬ
2026-06-20 16:38:43
1
bd96335
beig :
አረማበዴነው ብ
2026-06-21 17:24:33
0
shwa.shwa6
Shwa Shwa :
እውነት ነው
2026-06-22 18:30:23
0
wase2422
Wasie :
ውዳቂ
2026-06-22 09:00:13
0
biladone88
𝖔𝖓𝖊 1 𝖒𝖎𝖑𝖑𝖎𝖔𝖓 :
anteikame
2026-06-22 20:18:36
0
omer.seid749
omer seid :
እዉነትነዉ በትክክል
2026-06-21 20:36:07
0
nurahmad170
Nur Nur :
ትክክል ነው ሰውዬው
2026-06-21 20:28:16
0
naba00891hotmail.com8
nabilo Ahmad 📿🔐💰🍁🕋🕌 :
🥰🥰🥰
2026-06-20 18:18:12
1
abrahimmahamad74
Abrahim [email protected] :
❤️❤️❤️
2026-06-21 12:33:41
1
user9374678871103
Demas :
🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-21 19:45:13
0
habtmu48
habtmu48 :
👍✌
2026-06-22 18:25:36
0
gl38574
user :
🥺🥺😩😩😩😩
2026-06-21 20:52:52
0
jamaal.qasoo
jamaal nafyad :
❤️❤️❤️
2026-06-21 22:11:15
0
user1730336660783
jemal1122 :
🥰🥰🥰🥰
2026-06-22 03:44:27
0
osmanafaru3
Osman Bey :
🥰🥰🥰
2026-06-20 12:24:28
0
To see more videos from user @wollo.synthetix, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About