@geramifacts: የጦርነት ሌላኛው መራራ እውነት... ⚠️ በዓለም አቀፍ ተቋማት (UN፣ Amnesty፣ HRW) የተረጋገጡና የህወሓት (TPLF) ድርጅት አመራሮች በአማራ እና አፋር የፈጸሟቸው 10 ድብቅ ታሪኮች! ይህ ቪዲዮ ፍጹም ከፖለቲካ አጀንዳ የጸዳ ሲሆን፣ የፓርቲው ወታደራዊ ውሳኔዎች ምስኪኑን የትግራይ ህዝብ ፈጽሞ እንደማይወክሉ እናምናለን። የትግራይ፣ የአማራ እና የአፋር ህዝቦች የዚህ አስከፊ ጦርነት እኩል ሰለባዎች ናቸው። 'Gerami Facts' ይህንን መረጃ ለትውልድ ማስተማሪያነት እና ካለፈው ስህተት ተምረን ዘላቂ ሰላም ለመገንባት ብቻ በገለልተኝነት ያቀርባል። 🙏 ሀሳባችሁን በሰለጠነ መንገድ በኮሜንት አጋሩን! 👇 #tigraytiktok🇻🇳🇻🇳 #habeshatiktok #amharatiktok💚💛❤️አማራ #fypシ゚ #ታሪክ
ገራሚ 𝐅𝐚𝐜𝐭𝐬
Region: ET
Saturday 20 June 2026 05:30:00 GMT
Music
Download
Comments
ሑሩይ :
እስቲ እግረ መንገድህ የ ኣማራ ሃይሎችና የኤርትራ ሃይሎች እንዲሁም መከላከያ ብትግራይ ህዝብ ላይ የፈፀሙት ጆነሳይድ ኣብራራልን ።
2026-06-20 10:46:32
17
Gezaei :
ውሸት መሆኑ ያወቅኩት ማይካድራ ከ600 በላይ የኣማራ ተወላጆች ተጨፍጭፈዋል ያልከው የኣማራ ሳይሆን የትግራይ ተወላጆች ናቸው የተጨፈጨፉት
ሁለተኛ ደግሞ ከ18 ዓመት በታች ታዳጊዎች መልምለው ኣደንዛዥ እፅ ተጠቅመው ወደ ጦር ሜዳ አስገብቶዋል ያልከው ፍፁም ውሸት ነው ከ18 በታች ይኖራለሉ አደንዛዥ እፅ ግን በፍፁም
2026-06-20 06:48:49
8
Daniel :
እውነተኛ መረጃ እጥረት አለብህ😳 ማይካድራ የአለም አቀፉ ሰብአዊ መብት ያወጡት መረጃ መከላከያና የአማራ ልዩ ሃይል ከተቆጣጠሩት ከአምስት ቀን በውኃላ የተፈፀመና ሆን ተብሎ ህዝብን ለማነሳሳት የተፈፀመ ነው የሞቱትም የትግራይ ተወላጆች ናቸው😏 ሌላው ህወሐት የሽምቅ ተዋጊ እንጂ በህዝባዊ ማእበል የሚጠቀም እንዳልሆነ ከታሪኩ መረዳት ይቻላል አለም አቀፍ ወታደራዊ መረጃ እንዳወጣው ከሆነ 54ሺ ከህወሐት ወገን ሲሞቱ 330 ሺ በላይ ከመከላከያ እንደሞቱ የኤርትራ 40ሺ የአማራ ሃይሎች 96 ሺ እንደሞቱ ተናግሯል በትግራይ ከ600 ሺ በላይ ሰላማውያን ተገድለዋል ይሔ መንግስት አምኗል ሻዕቢያ ነው የገደላቸው ቢልም የሁሉም ተሳትፎ አለበት እናም የኢቲቪ ዜና መረጃ አይሆንም😁
2026-06-21 02:12:36
3
TEKLSH SANITARY🔧🚽🔧 :
ክላ ወድዛ ባንዳ ከንደይ እዮም ከፊሎሙኻ ቡሽት ንሓቂ ንበር ንኸብድኻ አይትንበር አሁን ኡነት ቢኖርህ ስለተጨፈጨፈ የትግራይ ህዝብ ትናገር ነበር ደደብ ሆዳም ስለሆንክ ነው እንጂ እኔ ማይካድራ በአካል ነበርኩ ከ6 መቶ በላይ የትግራይ ነዋሪ ነው የተጨፈጨፈ በይኔ ነው ያየሁት አንተ ለሃጫም ብር ለማገኘት ህሊናህ አይትሽጥ ሁሉም ያልፋል ለዚ ደግሞ ህዝብ ለህዝብ እንዲጣላ እያረክ ነው ትግራይ ላይ ሻብያ የፈፀመው ግፍ አታወራም ዝምባም ትንሽ አታፍርም
2026-06-21 06:46:50
2
ፈሊካውቃእ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷☠️☠️ :
አሁንማ መጥፍያቸው ናት
2026-06-23 08:13:13
1
AWOL :
Ski lteykachichu lemn ahun yalutn huletunm haylochi ke prosperity party ena weyanawechin aswegden Ethiopia selam anaregatm hulunm fanonm weyananm onegnm blsgnanm lezelaki selam sibal hulunm bnasweta yegl astayeta new
2026-06-20 15:40:20
2
Apachaw :
ፓለቲካ እየሰራሽ መሆኑ ነው ቀሽም
2026-06-21 15:19:06
0
Shemals Hailu555 :
አክሱም ላይ 1000 ወጣቶችን የገደለ እንዲሁም የአልነገሺ መሰጊድ በከባድ መሳሪያ የተመታ ሴት እሕቶቻችንን በመድፈር ባጠቃላይ በትግራይ ሕዝብ ጅኖሳይድ የተፈፀመ ትግራዎይ የሆነ ሁሉ ሲታሰር በጥቆማ ጠቆሚው የሚመሰለኝ ይሔን ፁሑፍ የፆፍከው ሰውዬ ሳትሆን አትቀርም እና ጅራፍ እራሳ ገርፋ ራሳ ትጮሐለች ሆነ ነገሩ ጊዜ ለኩሉ
2026-06-21 05:59:43
2
Adoni :
የኢትዮጵያ ህዝብ ማወቅ ያለበት ነገር:-
ህወሐት ወደ ሌሎች ክልሎች ከመሔዱ በፊት ትግራይ ውስጥ በትንሹ 400,000 ህዝብ ከሻብያ ጋር በማበር ተጨፍጭፏል።infrustrucure ከመቀሌ በስተቀር ሙሉ ለሙሉ ስለወደመ ከሞተው ህዝብ ጋር ስለማይነፃፀር እንለፈው።ኢትዮጵያ መቀጠል ስላለባት ደግ ደጉን ማስተማር አለብን ብለን እንጂ ትግራይ ህዝብ ላይ ከሮሂንጋዎች እና ርዋንዳዎች በላይ ግፍ ተፈፅሟል።በህወሐት ሰበብ ህዝቡ ላይ የደረሰውን ግፍ ለመሸፋፈን ሚደረጉ ነገሮች አንዱ እሄ ፖስት ነው።ለምሳሌ ማይካድራ ውስጥ ሁለቱ ወንድማማች ህዝቦች የተጨፋጨፉበትን scene አንድ ወገን ሆን ብሎ ያደረገው ነገር ማስመሰል መቼም አያሳምንም።ሁለት የግዕዝ ህዝብ ከዚህ ብሶ እንዳያልቅ ሆድ ይፍጀው ብሎ ዝም ማለት ይቀላል
2026-06-20 08:46:50
6
Tekalign :
ስለምታቀርባቸው ነገሮች አድናቆት አለኝ፤ ቀጥልበት።
ቢሆንም አስተያየት ለመስጠት ያክል የምትጠቀማቸው ሪፈረንሶች Geniune እንዲሆኑ በሁቱም ጎኖች ያሉትን እውነታዎች መርምረህ የሌላ ሶስተኛ (ገለልተኛ አካል) ጨምርበት ፤ በርግጥ ገለልተኞቹም ቢሆኑ ከጥቅማቸው አንፃር እያዩ የሚያወናብዱት ነገር አለ።
ለማንኛውም አሁን ባቀረብከው ፅሑፍ ላይ የተዛቡ (የተገለበጡም ጭምር) መረጃዎችን አይቻለሁ። ለቀጣይ credibilityህ ጥያቄ ሊያስነሱ ይችላሉ።
በተረፈ በርታ ከዚህ የበለጠ ተሻሽለህ ማየት እፈልጋለሁ።
2026-06-23 11:35:53
1
@abayeK :
@@abayeK:አረ በስመ ኣብ በሉ ሰዎች ገና 18 ኣመት ሳንሞላ ነበርንበት ከዳንሻ-መሃል ትግራይ-ሙሉ ወሎ-ሰሜን ጎንደር-ኣፋር እስከ ካሳጊታ(ዓሳጌታ) እናም ኣብዛኛው የተጠቀሱት ማይካድራ፣ኮምቦልቻ እና ደሴ፣ቦሩሜዳ፣በራሕሌ፣ኣደንዛዠ ዕፅ የተባለው ፍፁም ከእውነት የራቀ ነው ይሄም ምንም gemini ወይም Ai መጠየቅ ኣያስፈልግም ህዝቡን እና ሰራዊት ኣባላትን መጠየቅ ይበቃል(እውነት እንደ ታሪክ ከተፈለገ በቅንነት)
2026-06-20 23:52:00
2
One O One :
የቀን ጅብ አይነት የጥላቻ ወሬ መሆኗ ነው።
2026-06-20 11:22:57
2
hanery :
geme of tron ደምፅ ብቻ ነው ሚሰማኝ ሌላ ሚሰማህ የለም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
2026-06-21 12:48:53
0
ዳani :
የናስሐኒ ስምና ምጥፉኡ ዘይቀሪማ.....
2026-06-21 10:51:52
0
To see more videos from user @geramifacts, please go to the Tikwm
homepage.