@kasish7273: የእናቱን አስክሬን ቤት አስቀምጦ የእናቱን ቃል ለማክበር የ8ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ፈተና ከቀብር በፊት እና በኃላ ለፈተና የተቀመጠው ካሊድ:: ካሊድ :- ቃልሽን አላጠፍኩም እማ!"…. ይሕ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ታዳጊ ካሊድ ይባላል ገና የአስራ አራት ዓመት ልጅ ነው።ከሑለት ታናናሽ ወንድሞቹ ጋር በሸገር ከተማ አስተዳደር ኤካ ጣፎ ክፍለ ከተማ ከእናቱ ጋር ይኖራል። ካሊድ ከእናቱ ጋር ሲኖር ወላጅ አባቱ ከእነርሱ ርቆ ሌላ ትዳር መስርቶ ጅጅጋ ከተማ ይኖራል። ካሊድ ሠሞኑን እናቱ ታምወው በነበረበት ወቅት እኔ አንድ ነገር ብሆን ምንም ቢፈጠር አመት የለፋሕበትን ፈተና እንዳታቋርጥ ብለው ቃል ያስገቡታል። እናትም በነጋታው የስምንተኛ ክፍል ፈተና ሊሲጥ ሠዓታት ሲቀረው ሕይወታቸው ያልፋል።ካሊድ በእናቱ ሞት ከፍተኛ ሐዘን ቢሰማውም ለእናቱ የገባው ቃል አክብሮ የእናቱን አስክሬን እቤት ጥሎ የጥዋት ፈተናውን ተፈተነ። ካሊድ ከሠዓት እናቱን አልቅሶ ቀብሮ ተመልሶ የከሰዓት ፈተናውን ተፈተነ።የዚሕ የአስራ አራት አመት ታዳጊ የሕይወት ፈተና ብዙዎችን በሐዘን ማስለቀሱን ዳጉ ጆርናል ዘግቧል። #viral?videotiktok😇😇1mellean #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገሬ💚💛❤️ #viral?videotiktok😇😇1mellean
Kasish
Region: ZA
Saturday 20 June 2026 05:55:38 GMT
Music
Download
Comments
@ሙሉ የትንሱ :
ምን ይባላል እሽ😭😭😭😭
2026-06-20 11:23:12
14
YEMER AHEMD :
አባቴ አይዞህ
2026-06-20 13:52:03
11
Ribto Ramto :
ayzoooo
2026-06-20 16:44:45
0
mihrati🇮🇱✝️☝️🇪🇹 :
የኔ ጅግና ውንድሜ አይዞህ 😭😭😭😭😭🙏
2026-06-20 17:30:05
3
Nuye ያ ሀዲያ ቃብጥ🇦🇪 ❤️ :
ያረብ 🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-20 13:40:56
3
𝐘𝐨𝐲𝐨 𝐦𝐚𝐧 ★♪♪ :
ayizo
2026-06-20 13:53:12
5
fekir adis :
አይዞክ
2026-06-20 18:13:21
0
Never give up 🥰 :
2026-06-20 11:01:48
2
SESEKO EP MANECH :
አዞ ውንድሜ
2026-06-20 10:43:27
4
jemil :
sory
2026-06-20 13:22:12
2
MY ወግዲ :
አ
ይ
ዞ
ህ🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-20 13:11:49
2
abed :
አይዝኝ
2026-06-20 13:54:30
1
alemu :
Sorry wondime 💔💔💔💔💔💔
2026-06-20 12:14:47
0
seid :
አላህ በጀነት ያገናኝህ
2026-06-20 07:53:21
8
Sami papa 😘😘 :
ayizo bro
2026-06-20 13:04:50
1
Rahel 💕 :
አይዞህ 😭😭😭😭
2026-06-20 18:03:09
0
bahairden zayine ማኛዉ :
አይዞ ወንድሜ😭😭😭😭
2026-06-20 16:10:49
2
Rahel 💕 :
2026-06-20 18:04:21
0
To see more videos from user @kasish7273, please go to the Tikwm
homepage.