@yoas607: 😣##የእናቱን አስክሬን ቤት አስቀምጦ የእናቱን ቃል ለማክበር የ8ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ፈተና ከቀብር በፊት እና በኃላ ለፈተና የተቀመጠው ካሊድ:: #ካሊድ :- ቃልሽን አላጠፍኩም እማ!"…. ይሕ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ታዳጊ ካሊድ ይባላል ገና የአስራ አራት ዓመት ልጅ ነው።ከሑለት ታናናሽ ወንድሞቹ ጋር በሸገር ከተማ አስተዳደር ኤካ ጣፎ ክፍለ ከተማ ከእናቱ ጋር ይኖራል። ካሊድ ከእናቱ ጋር ሲኖር ወላጅ አባቱ ከእነርሱ ርቆ ሌላ ትዳር መስርቶ ጅጅጋ ከተማ ይኖራል። ካሊድ ሠሞኑን እናቱ ታምወው በነበረበት ወቅት እኔ አንድ ነገር ብሆን ምንም ቢፈጠር አመት የለፋሕበትን ፈተና እንዳታቋርጥ ብለው ቃል ያስገቡታል። እናትም በነጋታው የስምንተኛ ክፍል ፈተና ሊሲጥ ሠዓታት ሲቀረው ሕይወታቸው ያልፋል።ካሊድ በእናቱ ሞት ከፍተኛ ሐዘን ቢሰማውም ለእናቱ የገባው ቃል አክብሮ የእናቱን አስክሬን እቤት ጥሎ የጥዋት ፈተናውን ተፈተነ። ካሊድ ከሠዓት እናቱን አልቅሶ ቀብሮ ተመልሶ የከሰዓት ፈተናውን ተፈተነ።#ethiopian_tik_tok #ethiomeme #temumemes

Temu memes🗽
Temu memes🗽
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 20 June 2026 06:41:36 GMT
235324
54422
702
4652

Music

Download

Comments

ermi_088
ermi_088 :
መናገርም አለመናገር አልቻልኩም
2026-06-20 06:51:44
2946
wwzaku
Ⓩ🇪🇹 :
ለምን አለቀስኩኝ ቆይ🥺
2026-06-20 13:17:10
467
sarialone2
(𝖘𝖆𝖗𝖎)👸🎲 :
😣🥺
2026-06-20 13:12:42
85
habte.man126h
꧁☬ 𝙷𝚊𝚋𝚝𝚎 𝚚𝚘𝚞𝚝𝚎 ☬꧂ :
I am very sad.ይከብዳል 💔😖
2026-06-20 07:43:21
449
tsiga.hailmariam
Tsiga Hailmariam :
😫😫ይጠብቀን
2026-06-20 11:55:06
116
sifen2004
wahed :
ወላሂ ቃል የለኝም አላህ የጀነት ያርግልህ🤲
2026-06-20 17:52:01
47
user1741400613849
feruሻ :
allah ya jenat yaregat Amin🤲🤲🤲
2026-06-20 15:44:25
57
shureymalhabeshi
◊شُـرَيٍْـمْ ◊𝖘𝖍𝖚𝖗𝖊𝖞𝖒 ◂ :
ጌታዬ ብቀድማት አትችለውም ብትቀድመኝ ደሞ እኔ አልችልም😭 በቃ አላውቅም 😢
2026-06-20 20:43:48
13
raskoki
KO :
W kalid🥰🥰🥰
2026-06-20 14:43:51
18
ff.king5802
toli@ff :
mom
2026-06-20 13:19:16
28
kewsi46
kewsi :
uffffff
2026-06-20 13:41:43
11
alkex78
flo⁷ wirtz ✨️ :
2026-06-20 12:17:47
11
ova5797
Ňova🤡 :
😣😔😓😫
2026-06-20 13:25:22
12
To see more videos from user @yoas607, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About