Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@ruki7681: የእናቱን አስክሬን ቤት አስቀምጦ የእናቱን ቃል ለማክበር የ8ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ፈተና ከቀብር በፊት እና በኃላ ለፈተና የተቀመጠው ካሊድ:: ካሊድ :- ቃልሽን አላጠፍኩም እማ!"…. ይሕ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ታዳጊ ካሊድ ይባላል ገና የአስራ አራት ዓመት ልጅ ነው።ከሑለት ታናናሽ ወንድሞቹ ጋር በሸገር ከተማ አስተዳደር ኤካ ጣፎ ክፍለ ከተማ ከእናቱ ጋር ይኖራል። ካሊድ ከእናቱ ጋር ሲኖር ወላጅ አባቱ ከእነርሱ ርቆ ሌላ ትዳር መስርቶ ጅጅጋ ከተማ ይኖራል። ካሊድ ሠሞኑን እናቱ ታምወው በነበረበት ወቅት እኔ አንድ ነገር ብሆን ምንም ቢፈጠር አመት የለፋሕበትን ፈተና እንዳታቋርጥ ብለው ቃል ያስገቡታል። እናትም በነጋታው የስምንተኛ ክፍል ፈተና ሊሲጥ ሠዓታት ሲቀረው ሕይወታቸው ያልፋል።ካሊድ በእናቱ ሞት ከፍተኛ ሐዘን ቢሰማውም ለእናቱ የገባው ቃል አክብሮ የእናቱን አስክሬን እቤት ጥሎ የጥዋት ፈተናውን ተፈተነ። ካሊድ ከሠዓት እናቱን አልቅሶ ቀብሮ ተመልሶ የከሰዓት ፈተናውን ተፈተነ።የዚሕ የአስራ አራት አመት ታዳጊ የሕይወት ፈተና ብዙዎችን በሐዘን ማስለቀሱን ዳጉ ጆርናል ዘግቧል።
Umu Zikra🦋
Open In TikTok:
Region: SA
Saturday 20 June 2026 07:46:43 GMT
3894
109
8
11
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0.31MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0.41MB
)
Watermark .mp4 (
0.51MB
)
Music .mp3
Comments
ዋ🇪🇹 🇰🇼 :
የኔአባት አይዞህ 😭😭😭😭😭😭😭
2026-06-20 10:43:37
0
Elu :
እፍ🥺 እውነት ያማል እመቤቴ ማርያም ታፅናህ እኔም እናት የለኝም😢😢😢
2026-06-20 11:51:43
0
እም አዩብ :
😭😭😭😭😭😭😭
2026-06-20 14:54:11
0
ሱሱ ሺመላሺ የረያን አሊናት💪♥ :
🥺🥺🥺🥺🥺🥺
2026-06-20 08:36:56
0
Aani 🍂🍁 :
🥺🥺🥺🥺🥺
2026-06-20 10:20:14
0
I am muslim💙🌹SARA UMAR COOLL :
😳😳😳😳
2026-06-20 09:19:12
0
hayat sefa :
😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-06-20 15:44:16
0
🦋 H.A.N.E 🦋 :
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-06-21 05:28:41
0
To see more videos from user @ruki7681, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#السوده #أبها عسير##منتزه السحاب#اجواءخياليه #أبها #ضباب #ترند #مشاهير #اكسسبلوور
#mindset #mindsetmatters #mindsetiseverything #successprinciples
Neymar quality 😍🔥 || Neymar Jr edit || Neymar edit || PSG edit || Football edit || Soccer edit || Smooth edit || 4K edit || #neymar #neymarjr #football #edit #fyp
#explor #fypシ #fypppppppppppppppppppppp
Finalizando minhas tarefas doméstica de hoje! #karybrito #rotina
Hard to find your favorite hat? This rack displays all caps clearly #fyp #tiktokshop #tiktokshopcreatorpic... #kitchengadgets #TikTokShopDealsforYouDays
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy