@binibaa: #ማንችስተር_ዩናይትድ #ማንቼ #foryoupage #habeshatiktok #አርሰናል

BINI (ቪኒ)🧠👈
BINI (ቪኒ)🧠👈
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 20 June 2026 10:05:53 GMT
40030
4113
205
518

Music

Download

Comments

bisrat9082
Bisrat🔴🔴🔴 :
answer me is ronaldo selfish player or not?
2026-06-20 17:30:08
52
ephi1orthodox
ephrem :
እሱ ካላገባ እኮ ፖርቹጋል ብትሸነፍም ምንም አይመስለውም ለዛ ነው የጠሉት ራስ ወዳድ ነው
2026-06-20 12:56:34
37
kerimo5540
kerimo :
እሱ ስላልቻለ እኮ ነው ቢወጣላቸው ይሻላል በጎዶሎ እኮ ነው የሚጫወቱት እንሱስ አያሳዝኑም
2026-06-20 10:45:12
32
cantona4786
ጣቀረስ meme :
challenge አስጀምሩለት በቃ😁😁😁
2026-06-20 11:54:45
18
sami_nur10
Sami🇪🇹 :
Once Ronaldo retired. Our contract with Portugal is over
2026-06-20 21:09:06
12
abay.a02
ΛBΛY :
እኔ ልመልስልህ -ባንተ ስኬት ደስ እማይለዉን ሰዉ ትወደዋለህ ? ሮላንዶ ብቻ እኮ ነዉ የቡድን አጋሩ ጎል ሲያስቆጥር እሚበሳጭ .በቪድዮ ማስረጃ ያለ ነገር ነዉ .የራሱን ስኬት ብቻ የሚያስደስተዉ በሰዉ ስኬት የማይደሰት ራስ ወዳድ ነዉ .እናንተ አብረዉት ከተጫወቱት በላይ ስለሱ አዉቃችሁ ነዉ ?
2026-06-20 20:01:03
11
abrish756
abrish heru :
እሱ እኮ መጀመሪያ አነሱን ማክበር አለበት... ከዛ እነሱም ለሱ ይሞቱለታል..... እኔ እኔ ብቻ ስለሚል ነው የማያግዙት አስታወስክ last world cup ላይ ቡሩኖ ጎል አግብቶ አኔ አገባው ብሎ ስጨፍር ለዛ ነው የማያክብሩት
2026-06-20 11:01:46
17
babaa2332
Babaa :
ሮናልዶ ኢጎና ራስ ወዳድነት የሚያጠቃዉ ሰዉ ነዉ። መቼም አንድ ተጫዋች ባያከብረዉ ምንም አይደለም ግን ይሄ ሁሉ ተጫዋቾች ከጠሉት በእርግጠኝነት ችግሩ የነሱ ሳይሆን የሱ ነዉ። በአልናስር እንኳን ዋንጫ ሲያሸንፍ ክሬዲቱን ብቻዉን ነዉ መዉሰድ የፈለገዉ ለዛም ነዉ የራሱን ፎቶ ከዋንጫ ጋር የፖሰተዉ። ከሜሲ ጋር ማንም አይወዳደርም
2026-06-21 09:40:29
10
normal3ization1
normalization :
በሱ ልክ selfish ተጫዋች አወይ? የሌላ ተጫዋች ጎል ለመንጠቅ ሚሯሯጥ ለግል ጥቅሙ ነዉ ሚፈልጋቸዉ
2026-06-21 06:02:07
9
kaza_221
maxi Rodriguez :
ሙጭጭ አለ ለምን አይበቃውም ግን ...ለታዳጊዎች እድል መስጠት ስለማይወድ ነው..... አይደብረውም እንዴ በ 42 አመቱ ሙጭጭ ሲል
2026-06-21 07:00:11
4
ind.chaka
jungleboy :
እዚህ መታችሁ እሱ ስለማያከብር ነው ማያከብሩት ምትሉ ... ለሌላም ጉዳይ ስለሚጠቅማችሁ እቺን ምክሬን ስሙ 👉 "የሚበልጥህ ሰው ባያከብርህም ማክበር አለብህ።" ... "ክብር" ማለት እራሱ "ትበልጠኛለህ/ትልቅ" ነህ ማለት ነው ። ገባችሁ 🤔
2026-06-20 14:38:51
7
chalie9004
Chalie :
2026-06-20 17:38:11
2
kingofnubiya
King Of Nubia 👑 :
EGO EGO EGO EGO
2026-06-20 21:53:24
2
kedked279
C ja :
ኧረ እናታቸው ትበዳ ሁላቸውም ቢጨፈለቁ cr7 አይሆኑም
2026-06-22 21:59:59
5
henryarsenal1061
Arsenal :
ብሮ እናንተ ናቹ የcr ደጋፊዎች ቅዠት ውሰጥ ሆናቹ የcr ego የማይታያቹ እሰቲ cr ሜሲን የሚያደንቅ ንግገር ካለ አሳየን ሁሌ እራሱን ብቻ ከፍ ከፍ እንዳደረገ ሜሲን የምንወደው በጨዋነቱም ጭምር ነው
2026-06-21 05:50:28
3
1218bi
BWD :
በአመት አንዴ ቀንቶክ ብታገባ ይበሳጫል Tooooo selfish man.
2026-06-20 18:52:55
1
haymen469
haymen :
ቅናት ነው
2026-06-23 11:27:44
2
user38930975
Mico corleone :
yetabatu
2026-06-21 07:46:31
1
antemelo
Antemelo :
ለምን ኳስ አያቆምም
2026-06-20 17:36:07
1
grateful2345
grateful :
This idiot called it "hate speech".😂😂😂😂😂😂😂😂 The Portuguese players spoke the truth.
2026-06-20 23:43:35
3
user17681079335134
mezgebu :
ቅናት ነው
2026-06-20 11:39:28
4
sabir66828
Sabir :
2026-06-20 18:36:23
1
user3228880861499
Helen :
FIFA has Messi World has CR7
2026-06-24 11:49:55
0
remik5084
Remik :
አሁን እደዚ ስትቅለሰለሱ ሜሲ ለሀገሩ ባላሳካ ጊዜ የቀጠቀጣችሁት አትመስሉም😁
2026-06-20 18:00:54
3
To see more videos from user @binibaa, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About