@faisaledits57: for you page viral TikTok account follow up with you page viral TikTok account follow up with you page viral TikTok

🎀 FÄÍSÂL🎀EDITS🎀
🎀 FÄÍSÂL🎀EDITS🎀
Open In TikTok:
Region: PK
Saturday 20 June 2026 10:44:25 GMT
257583
14818
147
38

Music

Download

Comments

.candy.ka.shehzda
👑 Golden NaWaB 👦 👘 :
Drama name shudai
2026-06-24 05:21:11
3
touqeer.khan817
TOUQEER Mayo 💕💕 :
nice drama
2026-06-25 01:14:59
0
mahmood.billa0
Mahmood Billa :
next part
2026-06-24 17:04:16
0
.saa112
chanda bhatti,🚩 :
Mein ne ye video feroz khan keliya like ki hai
2026-06-24 11:12:28
5
kamranmughal442
Kamran Mughal :
2026-06-24 07:13:44
2
saithsab.43
SUBحAN❤️‍🔥 :
GC add hona ha
2026-06-24 17:45:17
0
rozeena8041
🌿RoZeenA MQ💙 :
🌹🌹🌹
2026-06-24 12:28:34
1
abdulhadigujjar.k
Abdulhadif16 :
😁😁😁
2026-06-25 03:52:44
0
shabbu.bhai0
Haseeb àMalik 46 :
👍👍👍
2026-06-25 05:50:46
0
geobalochgeo786
Geo Baloch Geo (Tariq Saeed) :
🌹🌹🌹
2026-06-25 08:02:21
0
m.saif.ullah.butt
M Saif Ullah Butt :
😂😂😂
2026-06-25 04:12:53
0
muradshah077
شاہ جی 😮‍💨 :
🥰🥰🥰
2026-06-25 07:40:41
0
m.saif.ullah.butt
M Saif Ullah Butt :
🥰🥰🥰
2026-06-25 04:11:02
0
yaqoobkhan23222
yaqoobkhan. :
❤️❤️❤️
2026-06-25 05:37:49
0
1jerry518
😈𝕵𝖊𝖗𝖗𝖞🔥💯 :
❤️❤️❤️
2026-06-25 02:46:50
0
maqsoodchachar45
@maqsood khan chachar :
😘😘😘
2026-06-25 02:16:51
0
maqsoodchachar45
@maqsood khan chachar :
💕💕💕
2026-06-25 02:16:49
0
user1844160705338
Ramish King :
🥰🥰🥰
2026-06-25 01:58:22
0
maqsoodchachar45
@maqsood khan chachar :
❤️❤️❤️
2026-06-25 02:16:47
0
bawalk12
bawalk33 :
❤️❤️❤️
2026-06-25 01:56:21
0
bawalk12
bawalk33 :
♥️♥️♥️
2026-06-25 01:56:19
0
bawalk12
bawalk33 :
❤️❤️❤️
2026-06-25 01:56:01
0
nisar.ahmad7750
Nisar Ahmad :
🥰🥰🥰
2026-06-25 01:31:59
0
sanaullahmahar702
Sanaullahmahar786 :
♥️♥️♥️
2026-06-20 16:05:21
0
To see more videos from user @faisaledits57, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ምን አሉሽ 😔 ✍️ በኢትዮጲያ ሙዚቃ ታሪክ ውስጥ መተኪያም መለኪያም በቀላሉ የማይገኝላቸው እንደወይን እየቆዩ በሄዱ ቁጥር ጣእሙ የሚጨምር ተወዳጅ ስራ የሰሩ መልካም የጥበብ ገበሬዎች ናቸው። በተለይ ላለፉት 35 ዓመታት የኢትዮጲያን ሙዚቃ ተሸክመው ዘመን እንዲሻገር ትልቅ ዋጋ ከከፈሉት የጥበብ ሰዎች መካከል ቅድሚያውን ይይዛሉ።ከሰባዎቹ መጀመሪያ እስከ ሰማኒያዎቹ አጋማሽ ድረስ ለወጡ ስኬታማ ድምጻዊያን የሞያው ውሃ ልክ ሆነው ያቆሟቸው እነዚህ ጥንድ የጥበብ ገበሬዎች ናቸው። የዘሬው ተመስጋኝ ባለታሪካችን የሆነቱ አይተኬዎቹ የጥበብ ቋጥኞቹ አበበ መለሰ እና ይልማ ገብረአብ ናቸው🙌🥰 ✨ውድ ቤተሰቦቼ ከጥቂት ቀናት መጥፋት በኋላ ዛሬ ስመለስ በዋዛ አልበም አይደለም ፀሐዬ ዮሐንስ እና ኤክስፕረስ አልበምን ከምትኩ ተፈራ ካጣመረው እጅግ በውቡ 'ያላንቺማ' አልበም ነው👌  ታዲያ ከዚሁ ውብ አልበም እነዚህ ታላላቅ ጥበበኞች በጋራ ከተሳተፉባቸው እጅግ በርካታ ዘመን ተሻጋሪ ሙዚቃዎች አንዱ የሆነውን በግሌም በጣም የምወውደን 'ምን አሉሽ'ን ጋብዣቹ ጥቂት ነገር ስለ ይልማ እና አበበ ላወሳላቹ ወደድኩኝ🙏 የኢትዮጲያ ሙዚቃ እንደዛሬው ዘፋኙ በ 4 ጋርድ ሙዚቃው በአንድ ኦርጋን የመታጀብ ደረጃ ከመድረሱ በፊት አበበ መለሰ፣ ይልማገብረአብ እና ሮሃ ባንድ በጋራ የከፈሉት ዋጋ ጥሩ ስራ በዘመን የማይገደብ ለመሆኑ ምስክር ነው።  ስለ ታላቁ ይልማ ገብረዓብ የገጣሚነት ብቃትና ችሎታ የተወሰነ ነገር ለማንሳት እሞክራለሁ። ይህም ውስን ዳሰሳዬ በኔ የግዜና የአቅም እጥረት የተገደበ እንጂ የይልማ የብቃት መለኪያ ተደርጎ እንዳይቆጠርብኝ አደራዬ ጥብቅ ነው። ታላቁ ገጣሚ ይልማ ከጻፈውም ከሚጽፈውም በላይ ብዙ ነው። ትልቅ ነው።  ከተወዳጁ ገጣሚ ይልማ ገብረአብ ጥልቅ የንፅፅር ስንኞች ውስጥ በኤፍሬም ታምሩ የ1978 ስራዎች ውስጥ የተካተቱትን በጥቂቱ ልግለፅ። በዚህ የኤፍሬም አልበም ውስጥ ወለባ በተሰኘ ዘፈን ውስጥ ከተካተቱት ስንኞች መካከል አንዱ የንጽጽር ግጥም እንዲህ ይላል። “የአጋም እሾህ በቅሎ እግሬን ቢወጋው አንቺ ብትለይኝ እቴ በነጋው ለእግሬም ሀኪም አልል ላንቺም አማላጅ እሾህን በእሾህ ነው ሴትን በሴት ልጅ ይላል። በህክምና ከበሽታው መድሃኒት እንደሚሰራ ሁሉ በዚህ ስንኝ ውስጥም ንጽጽሩ በግልጽ ተቀምጧል። በዚሁ ስራ ውስጥ ስለፍቅሩ ፅናት የጠቀሳቸውን እማኞች በመጥራት እንዲህ ይላል። “ስላንቺ እያሰብኩኝ ቆሜ ለማደሬ ኮከብ ጨረቃ ነው እማኝ ምስክሬ ይላል። ለማንም በማያዳሉና ያዩትን እውነት ብቻ በሚመሰክሩ ከእኛ ጋር ማን ወቶ ነበር ብለው ማየት በሚችሉት አስመሰክራለሁ በሚል ነው የፍቅሩን ፅናት የገለፀው።  የስነ ፅሁፍ ሰው ተንባይ መጭውን አመልካች መሆን አለበት ለሚለው አባባል በቂ ምስክር የሆነኝ የዚህ ገጣሚ ስንኝ አንዱ ይህን ይመስላል። የታላቁ ገጣሚ ይልማ ገብረአብ ጥልቅ ስንኝ ወደ ሚዳሰሱበት ወደ ፀጋዬ እሸቱ ስራዎች ላምራ። መረዳዳት ቢኖር በተሰኘው ፀጋዬ፣ አረጋኸኝ፣ ነዋይ በጋራ ባወጡት አልበም ከተካተቱት የፀጋዬ እሸቱ ስራዎች ውስጥ “ጥንትም ላይሆንልሽ” የተሰኘ የዚህ ታላቅ ደራሲ ስራ ይገኛል።  በዚህ ስራ ውስጥ ትልቅ መልእክት አለ። በተለይም ስለቅንነት ፣ልዩነትን በፍቅር ስለመፍታት፣ ልዩነታችን ሌላውን በማጥፋት ወይም በማስወገድ ሳይሆን የተሻለ ፍቅርና መተሳሰብን በማሳየት የተሻለ ፍቅርን ያ ሳለፍንበትን ጊዜ አስበን መልካም መመኘት ይገባል የሚል ስንኝ ተካቷል። “አንዱ ብሩን ሲቸር ሌላው ጌጥ ያመጣል የኔ ልብ ሃብታም ነው እምነቱን ይሰጣል ዛሬም አለኝ ፍቅር የያዝኩት ሰስቼ መቸም በዚህ በኩል አላውቅም ደኽይቼ። ፍቅር ፈጣሪ ነው ከፈጣሪ በላይ ምንትልቅ ሃብት አለ የሚል ትርጉም ይሰጠኛል ለኔ! ፍቅር ና አፍቃሪነት የፈለጉትን በማግኘት ብቻ ሳይሆን በማጣትም መገለፁን በዚሁ ስራ ውስጥ እናገኛለን። “ዛሬ እኔን ዘንግቶ ገላሽ ሰው ቢለምድምትላንት ወደሽኛል ክፉሽን አልፈቅድም
ምን አሉሽ 😔 ✍️ በኢትዮጲያ ሙዚቃ ታሪክ ውስጥ መተኪያም መለኪያም በቀላሉ የማይገኝላቸው እንደወይን እየቆዩ በሄዱ ቁጥር ጣእሙ የሚጨምር ተወዳጅ ስራ የሰሩ መልካም የጥበብ ገበሬዎች ናቸው። በተለይ ላለፉት 35 ዓመታት የኢትዮጲያን ሙዚቃ ተሸክመው ዘመን እንዲሻገር ትልቅ ዋጋ ከከፈሉት የጥበብ ሰዎች መካከል ቅድሚያውን ይይዛሉ።ከሰባዎቹ መጀመሪያ እስከ ሰማኒያዎቹ አጋማሽ ድረስ ለወጡ ስኬታማ ድምጻዊያን የሞያው ውሃ ልክ ሆነው ያቆሟቸው እነዚህ ጥንድ የጥበብ ገበሬዎች ናቸው። የዘሬው ተመስጋኝ ባለታሪካችን የሆነቱ አይተኬዎቹ የጥበብ ቋጥኞቹ አበበ መለሰ እና ይልማ ገብረአብ ናቸው🙌🥰 ✨ውድ ቤተሰቦቼ ከጥቂት ቀናት መጥፋት በኋላ ዛሬ ስመለስ በዋዛ አልበም አይደለም ፀሐዬ ዮሐንስ እና ኤክስፕረስ አልበምን ከምትኩ ተፈራ ካጣመረው እጅግ በውቡ 'ያላንቺማ' አልበም ነው👌 ታዲያ ከዚሁ ውብ አልበም እነዚህ ታላላቅ ጥበበኞች በጋራ ከተሳተፉባቸው እጅግ በርካታ ዘመን ተሻጋሪ ሙዚቃዎች አንዱ የሆነውን በግሌም በጣም የምወውደን 'ምን አሉሽ'ን ጋብዣቹ ጥቂት ነገር ስለ ይልማ እና አበበ ላወሳላቹ ወደድኩኝ🙏 የኢትዮጲያ ሙዚቃ እንደዛሬው ዘፋኙ በ 4 ጋርድ ሙዚቃው በአንድ ኦርጋን የመታጀብ ደረጃ ከመድረሱ በፊት አበበ መለሰ፣ ይልማገብረአብ እና ሮሃ ባንድ በጋራ የከፈሉት ዋጋ ጥሩ ስራ በዘመን የማይገደብ ለመሆኑ ምስክር ነው። ስለ ታላቁ ይልማ ገብረዓብ የገጣሚነት ብቃትና ችሎታ የተወሰነ ነገር ለማንሳት እሞክራለሁ። ይህም ውስን ዳሰሳዬ በኔ የግዜና የአቅም እጥረት የተገደበ እንጂ የይልማ የብቃት መለኪያ ተደርጎ እንዳይቆጠርብኝ አደራዬ ጥብቅ ነው። ታላቁ ገጣሚ ይልማ ከጻፈውም ከሚጽፈውም በላይ ብዙ ነው። ትልቅ ነው። ከተወዳጁ ገጣሚ ይልማ ገብረአብ ጥልቅ የንፅፅር ስንኞች ውስጥ በኤፍሬም ታምሩ የ1978 ስራዎች ውስጥ የተካተቱትን በጥቂቱ ልግለፅ። በዚህ የኤፍሬም አልበም ውስጥ ወለባ በተሰኘ ዘፈን ውስጥ ከተካተቱት ስንኞች መካከል አንዱ የንጽጽር ግጥም እንዲህ ይላል። “የአጋም እሾህ በቅሎ እግሬን ቢወጋው አንቺ ብትለይኝ እቴ በነጋው ለእግሬም ሀኪም አልል ላንቺም አማላጅ እሾህን በእሾህ ነው ሴትን በሴት ልጅ ይላል። በህክምና ከበሽታው መድሃኒት እንደሚሰራ ሁሉ በዚህ ስንኝ ውስጥም ንጽጽሩ በግልጽ ተቀምጧል። በዚሁ ስራ ውስጥ ስለፍቅሩ ፅናት የጠቀሳቸውን እማኞች በመጥራት እንዲህ ይላል። “ስላንቺ እያሰብኩኝ ቆሜ ለማደሬ ኮከብ ጨረቃ ነው እማኝ ምስክሬ ይላል። ለማንም በማያዳሉና ያዩትን እውነት ብቻ በሚመሰክሩ ከእኛ ጋር ማን ወቶ ነበር ብለው ማየት በሚችሉት አስመሰክራለሁ በሚል ነው የፍቅሩን ፅናት የገለፀው። የስነ ፅሁፍ ሰው ተንባይ መጭውን አመልካች መሆን አለበት ለሚለው አባባል በቂ ምስክር የሆነኝ የዚህ ገጣሚ ስንኝ አንዱ ይህን ይመስላል። የታላቁ ገጣሚ ይልማ ገብረአብ ጥልቅ ስንኝ ወደ ሚዳሰሱበት ወደ ፀጋዬ እሸቱ ስራዎች ላምራ። መረዳዳት ቢኖር በተሰኘው ፀጋዬ፣ አረጋኸኝ፣ ነዋይ በጋራ ባወጡት አልበም ከተካተቱት የፀጋዬ እሸቱ ስራዎች ውስጥ “ጥንትም ላይሆንልሽ” የተሰኘ የዚህ ታላቅ ደራሲ ስራ ይገኛል። በዚህ ስራ ውስጥ ትልቅ መልእክት አለ። በተለይም ስለቅንነት ፣ልዩነትን በፍቅር ስለመፍታት፣ ልዩነታችን ሌላውን በማጥፋት ወይም በማስወገድ ሳይሆን የተሻለ ፍቅርና መተሳሰብን በማሳየት የተሻለ ፍቅርን ያ ሳለፍንበትን ጊዜ አስበን መልካም መመኘት ይገባል የሚል ስንኝ ተካቷል። “አንዱ ብሩን ሲቸር ሌላው ጌጥ ያመጣል የኔ ልብ ሃብታም ነው እምነቱን ይሰጣል ዛሬም አለኝ ፍቅር የያዝኩት ሰስቼ መቸም በዚህ በኩል አላውቅም ደኽይቼ። ፍቅር ፈጣሪ ነው ከፈጣሪ በላይ ምንትልቅ ሃብት አለ የሚል ትርጉም ይሰጠኛል ለኔ! ፍቅር ና አፍቃሪነት የፈለጉትን በማግኘት ብቻ ሳይሆን በማጣትም መገለፁን በዚሁ ስራ ውስጥ እናገኛለን። “ዛሬ እኔን ዘንግቶ ገላሽ ሰው ቢለምድምትላንት ወደሽኛል ክፉሽን አልፈቅድም" ያለፈን ጥሩ እያሰቡ ለነገ ክፉ አለመሆን ከዚህ በላይበምን ይገለፃል? ሌላው ፀጋዬ፣ አረጋኸኝ፣ ነዋይ፣ ፀሐዬ በጋራ በሳተሙት አልበም ውስጥ በተካተተው የፀጋዬ እሸቱ “ወግ የለኝም” በተሰኘው ስራ ውስጥ የዚህን ታላቅ ገጣሚ ስንኝ ስንቃኝ እንዲህ ይላል። “ቀብሬም ስገባ ሞት የቀማኝን ሰው ገና ሳይወጣልኝ ጮኬም ሳልጨርሰው እያንሰቀሰቀኝ ያጣሁት ዘመዴ የርም እህል ይመኛል ሃዘንተኛው ሆዴ ይላል። ለሆድ ሁሉም ቀን አንድ ነው። የዕለት ግብሩን ከመጠየቅ የማይቦዝን ይሉኝታ ቢስ የአካላችን ክፍል ሆድ መሆኑን በሚገባ የገለፀበት ክፍል ነው። ወደ ሌላው ስራ ስናልፍ የሰው ልጅ አብሮ በኖረ ቁጥር መተሳሰብን፣መረዳዳትን፣መደጋገፍን መሰረት አድርጎ መኖሩ ትልቅ ሃይማኖት ነው። አብሮመብላትን የመሰለ ትልቅ ሃይማኖት የለም ያለበትን ጥልቅ ስራውን በነዋይ ደበበ አዲስ ቤትሽ አልበም ውስጥ “ዘንድሮ” በሚለው ዘፈን ውስጥ እንዲህ በሚል ተወዳጅ ስንኝ አስፍሮታል። “ቢፀድቅም ቢኮነን ሁሉም እንደእምነቱ የሌለውን ነገር ካለው መጋራቱ አብሮ መብላት ነበር ለሰው ሃይማኖቱ ይላል እውነትም ከዚህ በላይ ሃይማኖትስ ምን ህግ አለው? በዚሁ የነዋይ ደበበ አልበም ውስጥ ተደላድለሽ ተኚ በተሰኘው ስራ ውስጥ ምስልና ድርጊትን ያጣመረ የተወዳጁን የይልማን ስንኝ እናገኛለን። “አትጨነቅ ሆዴ እንሂድ እናዝግም እንባ አካልን እንጂ ሃዘንን አይጠርግም። ከልጅነት እስከ እውቀት የጠረግናቸው እንባዎቻችን ሃዘናችንን ወይስ አካላችንን ጠረጉ?.... ይቀጥላል✍️ በቴዎድሮስ ታደሰ ይልማ ገብረአብ ተወዳጅ ስንኞች ለዛሬ ግን አበቃሁ🙌 🗣️ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን🫡 #fyp #ፀሐዬዮሃንስ #ምንአሉሽ #musictube369 #ethiopianmusic

About