Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@fedilabiya_pp: ሰላም የሁሉም ዜጋ ኃላፊነት ነው። አንዳንዶች በአንድ እጅ ፅንፈኛ እያስታጠቁ ፣ በሌላ ገፅ የሰላምሰባኪ ሆኖ ችግሩን ወደሆነ አካል ማላከክ ይፈልጋል። #prosperity #ዐብይ_አህመድ #visionaryleader #foryoupage #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
fedilabiya_pp
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 20 June 2026 12:53:09 GMT
74232
6183
339
964
Music
Download
No Watermark .mp4 (
41.67MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
35.1MB
)
Watermark .mp4 (
88.7MB
)
Music .mp3
Comments
ANFILD__JOKER😜🇪🇹 :
በምክያናት እኮ ነው ምወድሽ🥰🥰🥰
2026-06-20 12:59:30
30
ሳገኝ እንገናኝ!! :
አዳር ስንት ነው
2026-06-21 10:36:45
22
Eyob Tefera :
ከነሱ ጋ እል መጋባት ትታቹ እየተሰቃየ ያለሁን ህዝብ ተመልከቱ ራበን ወተን መግባት አልቻልንም እያለ ነው
2026-06-20 17:41:53
14
A....T..W...G :
የኑሮ ዉድነት ጉዳይ ምን ትያለሽ በችግር ሀገር እየተሰቃየ ነው
2026-06-20 17:53:42
6
hm :
. በዚህ ሰአት ከናንተ በላይ ሰላማችን ያሳጣን አለ ለማለት ይከብዳል
2026-06-20 18:27:23
10
Sali :
Enkanm meretkushi🔥
2026-06-20 13:09:45
5
AbuNet :
2026-06-20 15:01:22
1
dere :
ብልጽግና ይውደም ኢትዮጵያ ትቅደም
2026-06-20 22:09:20
4
Matewos :
የእኔ እህት የመንግስት ትልቁና ዋነኛው ስራና መመዘኛ የዜጎችን ሰላም ማስጠበቅ ነው ለላ ስራ ትርፈ ነው ስለዚህ አንችን ጨምሮ ለሎች የመንግስት አካላት ሳትሰሩ ነው የምትበሉት።
2026-06-20 17:38:32
5
user8312447309311 :
ፈዲላ አላህ ይጨምርልሽ ቁጅናሽ
2026-06-20 14:46:37
3
habtamo :
yes
2026-06-20 17:58:26
1
seble :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 በጣም ነው ምወድሽ
2026-06-20 13:14:51
4
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!! :
2026-06-20 18:55:53
2
firewbelay➊➏ :
ጀግናናዋ
2026-06-20 13:15:19
2
Zale Boy :
እንወድሻለን ጀግኒት ❤️
2026-06-20 13:17:49
2
Awwel Ebrahim :
ሀይ
2026-06-20 14:15:38
1
seman.hassen :
yes
2026-06-20 20:38:59
1
jesus my Lord :
አንቺ በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ በእውነት ለምትሰሪው ስራ ህዝብሽን ከመንግስታቸው ጋር እንዲቆሙ ያለውእውነት በትክክል እንዲረዱ የምታደርጊው ማጋለጥና የምትሰጭው ገለጻ በጣም ጠቃሚ ነው ነገር ግን የመንግስት ሚዲያ በህዝብ ግብር የሚተዳደሩት ስራቸውን የዘነጉና በሌሎች አሉባልተኞች ሰለባ ሲደረግ ቁጭ ብሎ ህዝብን በማይጠቅሙ እንቶ ፈንቶ ሲጎስም ይውላል አትክልት አስፓልት ወዘተ ሲያሳይ ይውላል ነገርግን ተራ ዮቱበሮች በህዝቡ ጇሮ ይቀልዱበታል ሚዲያ ህዝብን የማንቃት የማደራጀት ለአንድ ሃሳብ በእኩልነት ለቢሔራዊ ጥቅማችን እንዲቆም የማድረግና የጠላትን ሃሳብ ማምከን ይቻል ነበር ግን ማን ይስራ አሁን ያንቺን ፈለግ ቢከተሉ ትልቅ ለውጥ ማምጣት ይቻል ነበር የመንግስትን ሚዲያ የሚመሩት ሰዋች የማይፈልጉ አካላት ሊኖሩ ይችላሉ ጥርጣሬ አለኝ ህዝብ እውነትን ማወቅና ለዛም ከመንግስት ጋር ቆሞ የመስራት ፍላጎቱ ከፍተኛ ነበር ነገርግን ከጠላት ይልቅ ቦታውን ይዘው እየመሩ ስራቸውን የማይሰሩ ሰዎች የችግሩ አጋፋሪዎች ናቸው ሰምተው አንዳንቺ ህዝብን ቢያነቁ የሚዲያን ሃይል ለመልካም ስራ ማዋል ይቻል ነበር
2026-06-20 17:57:28
4
OROMIA POLICE Offial👮🥷 :
yene wud yene Qonjo yene liyyuu I love
2026-06-20 17:22:48
3
Wogishaw Z Beloved ! :
You are lovely & reasonable!🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-20 13:39:37
1
Ayasqity Molta :
ክብርት👏👏👑
2026-06-20 18:05:14
1
ባንተአምላክ ዘውዴ የከባድ መኪና አሽከርካሪ(2) :
ሹፌር ሰርቶ እዳይበላ ሲደረግ እያያቺሁ ዝም አይ ግዜ
2026-06-20 20:44:51
3
Ğołd :
jegnawa set❤
2026-06-20 14:09:23
2
sultantaha891 :
yes yes yes yes yas🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-20 13:04:27
1
To see more videos from user @fedilabiya_pp, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Combo 10 bịch khăn ướt lamy, mỗi bịch 100 tờ, không cồn, không mùi, không parapen, sử dụng nước tinh khiết, cả nhà dùng được nha #mebevyne#lamy#khanuotlamy#lamyofficial#khanuotlamy#khanuotkhongmui#khanuotvesinh#khanuot#xuhuong
𝚖𝚊 𝚜𝚝𝚊 𝚙𝚊 𝚒𝚜𝚑𝚚 𝚔𝚎.....🫴🫀 𝚞𝚜𝚎 𝚑𝚎𝚊𝚍𝚙𝚑𝚘𝚗𝚎𝚜🎧😋#fulltrend #pashtosong #fullsupport #pleasegoviral #jawadxmusic45 @🌼𝐇𝐁_𝐑𝐄𝐌𝐈𝐗🌼
@Rafael Cabral @Humberto e Ronaldo #mjmusiccy
Da uma Raiva KKKKK #FreeFire #copadomundo #meme #brasil #japao
завтра будет красота
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy