@digafezebene: የ3 ቁጥር መሰናክልን (L-Shape) ያለ ስህተት ለመውጣት ምን ማድረግ አለብን? ብዙ ተማሪዎች ፈተና ላይ የሚቸገሩበትን የ3 ቁጥር አወጣጥ በቪዲዮው ላይ በዝርዝር አሳይቻችኋለሁ። እስከ መጨረሻው አይታችሁ ለጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉት! 🎯 #የማሽከርከርትምህርት #የመንገድትራንስፖርት #ኮድ3 #DrivingSchool #EthiopianTikTok

DeG Media
DeG Media
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 20 June 2026 13:26:30 GMT
1177390
93933
1095
2782

Music

Download

Comments

hcr1431
CR7 siuuuu :
3 የሚባል አለ እንዴ
2026-06-20 18:27:41
232
user3794567987335
አብርሽ// አብርዬ🙏 :
እንደ አንተ ሁሉም በትግስትና በፀባይ ቢያስተምሩ አሪፍ ነው
2026-08-04 07:06:07
10
kebsha121234
ሻሎም :
1ቁጥር በል እንጂ የምን ሶስት ነው🤔
2026-06-20 22:08:39
65
solo16tiktok
Solo16tiktok :
1 ቁጥር 8 ቁጥርና ገራዥ ይባላሉ አሁን እየሰራ ያለው 1 ቁጥርን ነው። 3ቁጥር ደሞ ከጊዜ በኋላ የመጣ ስም ነው ዋናው መግባባቱ ነው👌
2026-08-06 18:25:57
2
user4251456530832
endashew ejigu :
ይቅርታ ፍሬን ፍሪሲዬንነዉ
2026-06-20 19:55:26
62
amenateshome
Ām€ŋå :
ሁለተኛ ዙር ተማሪ ነበርኩ አሁን ምርጥ ሹፌር ሆኛለሁ Modern ይለያል🥰🥰
2026-06-20 17:55:31
21
mubarik174
K ነኝ አድስ ጀማሪው :
መንጃ ፍቀድ ለማውጣት ምንድን ነው የምየስፈልገው
2026-08-03 23:36:32
1
solomon_musics
Sol :
💪💪
2026-06-20 14:51:06
6
db44220
Db :
adoni
2026-06-24 09:37:43
1
amebonga4
amare ye Maryam lije :
አዲራሻ የት ነው??
2026-07-20 11:04:50
3
yared16enate
ያሬድ ባለማህተቡ :
እንዴት ነዉ ነገሩ ፍሬን ፍሲዮን ነዉ ወይስ ፍሬሲዮን ፍሬን ነዉ መልስልኝ🙏🙏🙏
2026-06-20 17:53:02
12
hogato8156
卡米尔·费耶莫 :
3ቁጥር ምበል መሰናክል ዬለም 1. 8. ገራዥ እና ድልድይ ነው
2026-06-20 18:25:46
8
user223050053731878
🌹🌹🌹🌹🌹 :
የትነው ደብረብረሀን
2026-07-18 18:24:51
1
abirham9936
abirham :
እኔንምየኔስስትወድም👍👍👍👍👍
2026-07-05 08:47:09
1
yoneman17
Real sura🎧🛠⚔️1️⃣,2️⃣ :
ስማማ የኔ አባት እኔ በጣምነው መልመድ ምፈልገው አድራሻክ የትነው
2026-07-21 11:40:26
0
jemal.muhye_
Jemal Muhye(ወሎ_ገነቴ) :
የትነው
2026-07-14 18:13:45
0
kinglo001
𝙰𝙱𝙳𝙸@👤🇺🇸🇺🇸 :
1 ቁጥር ነው
2026-08-02 09:02:13
0
jafabd
jaf abd :
adoni🥰🥰🥰
2026-06-20 20:42:03
1
abbuammar3
Abbuu Ammaar🇹🇷🇹🇷 :
ጃግና 💪💪 በርታ ምርጥ አስተማሪ ይማቺ
2026-06-20 14:32:11
7
lijhassen6
Lij hassen :
የት ነዉ አባቴ
2026-07-04 06:38:16
1
user0915452555
Kidalem fashn :
ዋዉ ትችላለህ
2026-06-29 19:52:45
1
zyadu72
ሞት እያለ ክፋት🤔 :
የት ነው ወንድሜ ማውጣት እፈልጋለው
2026-08-04 06:13:10
1
user57888546556
dani :
የት ነዉ
2026-07-04 02:55:36
1
anoliab456
user8870055400252 :
waw coaching 😃😃😃😃
2026-06-24 10:31:47
1
userzccz2tmlyc
user69217196122 :
አዶኒ ትለያለህ🥰🥰🥰🥰
2026-06-21 12:55:12
1
To see more videos from user @digafezebene, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About