@09melke: #creatorsearchinsights #foryou #foryoupage #fyp #fypシ @wͥeͣrjͫiwu @🌸 mimi🌸gebre🌸🇪🇹 @John Adama ነገ ብሩህ ይሆናል!! @MATI🇪🇹DRIVER🚛🎉🔐 @09melke

09melke
09melke
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 20 June 2026 13:39:32 GMT
546288
67524
1433
2972

Music

Download

Comments

berhanu592
Berhanu :
ትራፊክ ፖሊስ እንደዚህ ነው መሆን ያለበት!!
2026-07-25 19:21:18
397
user5035293285322
Nanuty :
መልካምነት ደስ የሚል ነገር እኮ ነው መልካምነት ለራስ ነው
2026-07-30 07:27:52
33
user765503148141
Tsega 𝙩𝙨𝙚𝙜𝙖 :
ፈጣሪ እንዳታ አይነት ሰው ያብዛልን በደስታ ያኑርልን
2026-07-25 07:40:05
328
muler3939
mam 16 :
ፖሊሰ ትራፊክ ማለት እንደዚ ነው በርታ
2026-07-28 14:12:04
86
user2339723211042
user2339723211042የሀበሻ ልጅ :
የኔ መልካም ሰውን እንደ አንተ ያለ መልካም ሰወችን ያብዛልን
2026-06-20 14:05:48
186
user4790033308800
ሙዑዝ ወዲ ሓምባሽት❤❤ :
ልዩ ስው ነህ ወንድሜ🙏🙏🙏🙏
2026-06-20 21:55:52
27
shiferawbelete708
shiferaw :
አንተ ትለያለ ማርያምን ሰላምህን ያብዛልህ
2026-06-24 20:14:10
21
lelahdbijbshiwighsh56fs
ቃርያ 🌶️🌶️ :
አራዳ ትራፊክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ፈጣሪ ልጆችህን ይባረክልህ 🙏🙏🙏
2026-07-30 05:32:34
5
user367090849307
ኪዱ pape :
ይቀመጣል እንዳደራ ሰዉ ክፍም ደግም ሰራ የነዚህ አጋጠሚ መልካም ሰብእና ያብዛልን
2026-07-26 21:26:33
9
abe_gebru
Abe_gebru :
ግንዛቤ እየስጠሕ በትግስት የምትመክር ትራፊክ አንተን ነው ያየሁት ተባረክ🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
2026-06-20 16:31:07
32
melateshitu1
Melat Eshitu :
ሁሉም ሾፌር ልብ ሊለዉ የሚገባዉ ነገር ነዉ ሙዚቃ ሆና ማንኛዉንም የሚያዳምጡትነገር በመጠኑ ማድረግ ግድነዉ🙏🙏🙏🙏
2026-07-25 07:54:04
23
user4016982655468
ደላይ ለውጢ :
ምክር ከቅጣት በላይ ነው ምትሉ ካላቹ ሽፎሮች የት አለቹ በላይክ አረጋግጡሉኝ🥰🥰🥰🥰
2026-07-30 17:43:53
17
mesfin5282
Mesfin :
ሰው በሌለበት ሰው!! ሆነህ የተገኘህ ሰው
2026-07-31 09:07:58
6
ali50hu
Ãሊ,,,😔 :
ትራፊክ ማለት እሄ ነው በቃ
2026-07-30 12:08:42
5
riyad36849
riyad :
የኔ አስተማሪ አላህ ይጨምርልህ ሰላምህ ያብዛልህ
2026-06-24 22:16:22
7
amen_alku
Amen Alku /አሜን አልኩ :
ምነው እንዳተ አስተምሮ ማለፍን ሁሉም ቢማሩ
2026-07-27 18:27:56
5
elmn33
የቱ ነኝ yeshewa :
🥰🥰 በጣም ጥሩ ካል
2026-06-21 04:49:41
9
yenesew412
Yoni :
መልኬ ትለያለህ የምልህ በምክንያት እኮ ነው የኔ አባት
2026-06-22 05:25:34
7
dawitgetaneh306
MOO'II ፨፨፨ ዴቫ፨፨ :
ምናለበት መንግስት መልኬን የኢትዮጵያ ትራፊክ አለቃ ቢያደርገው ። የኦሮሚያ ትራፊክና የትራፊክ ማናጅመንት እና ኦሮሚያ ፖሊሶች ከዚህ ትራፊክ ተማሩ ።
2026-07-25 12:24:06
7
henokhenok862
Henok🖤 :
በትክክል❤️
2026-06-22 06:10:12
2
gaeh96
gaeh 96 :
ኑርልን🤟🤟💪💪💪💪💪💪💪💪💪
2026-06-21 06:04:03
2
abrehet.asmelash
Abrehet Asmelash :
ጀግናበጣምጥሮነውምክርህ
2026-07-29 20:30:39
2
adane2443
😘ADANE🥰 :
በኢትዮጵያ ውስጥ አንድ እንዳ አንድ ቢኖር በቂ ነው ተባረክ (ፊሊ ም 4:7 👉📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖
2026-07-25 10:47:26
2
bkbk12123
bkbk1212 :
ባለበት መአረጉ ይጨመርለት ብቁ ትራፊክ ነዉ🙏🙏
2026-07-31 12:39:02
1
tesfaabera667
tesfa :
ትችላለህ ኑርልን
2026-06-24 05:13:30
1
To see more videos from user @09melke, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About