@nati_star1: የወንጌላዊት ጀሚላ በሪሳ “እኔ እግዚአብሔር ነኝ ከእኔም ሌላ ማንም የለም፤ ከእኔም በቀር አምላክ የለም፤ በፀሐይ መውጫና በምዕራብ ያሉ ከእኔ በቀር ማንም ሌላ እንደሌለ ያውቁ ዘንድ አስታጠቅሁህ፥ አንተ ግን አላወቅኸኝም እኔ እግዚአብሔር ነኝ፥ ከእኔም ሌላ ማንም የለም።” — ኢሳይያስ 45፥5-6 ------------- ¹³ እናንተ መምህርና ጌታ ትሉኛላችሁ፤ እንዲሁ ነኝና መልካም ትላላችሁ። ¹⁴ እንግዲህ እኔ ጌታና መምህር ስሆን እግራችሁን ካጠብሁ፥ እናንተ ደግሞ እርስ በርሳችሁ እግራችሁን ትተጣጠቡ ዘንድ ይገባችኋል። ‒ዮሐንስ 13:13 ------ “ያለውና የነበረው የሚመጣውም ሁሉንም የሚገዛ ጌታ አምላክ፦ አልፋና ዖሜጋ እኔ ነኝ ይላል።” — ራእይ 1፥8 @Nati_Star☆✞ #fyp #ethiopian_tik_tok #habeshatiktok #muslimtiktok #nati_star

Nɑti stɑr☆✞
Nɑti stɑr☆✞
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 20 June 2026 14:24:06 GMT
726826
113796
4414
45750

Music

Download

Comments

user2381854805607
ኢየሱስ ያድናል :
geta yibarkishi
2026-09-06 14:17:35
0
hhuyggg3
haymiti@❤🙏 :
እኔም መሆን ፈልጋለሁ ግን ማን ይውሰደኝ
2026-08-05 17:03:01
95
user2765404437851
maye :
amnnnnnnneeee
2026-09-06 20:34:21
0
geni.yegata
Geni Yegeta :
ከጨለማ ወደ ብርሃን ያመጣሽ ጌታ ስሙይባረክ🙏🙏🙏🙏🙏
2026-07-03 04:53:23
540
birknesh83
@Birknesh :
ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን አሜን 🙏
2026-06-21 05:03:41
459
brownieeee29
brownie 🤎 :
ስለ ኢየሱስ ግን ምን ተብሎ ተወርቶ ነዉ ሚጨረሰዉ🥹🥹
2026-08-04 19:38:50
329
user4141508181209
wube :
እንኳን ጌታ ረዳሽ ስለ አንቺ ጌታ ይመስጌን በሰማይ ታላቅ ደስታ ሆኖናል
2026-07-23 06:52:55
154
sabontuu.shawa3
Hana🌸🌏🏝️ :
uuuuf yesus getanew 🙏🙏🙏🙏
2026-08-05 13:01:39
22
beti7670
🦋beti🦋 :
የጌታ መሆን ምንኛ መታደል ነው እንኳን የክርስቶስ ሆንኩ🙏🙏🙏
2026-08-05 17:42:59
21
user4168481572627
user4168481572627 :
ኢየሱስ ያድናል
2026-08-01 12:15:14
20
diro_yegeta
Diro :
የተቀበልሽው ጌታ ይቀበልሽ
2026-06-21 17:19:43
55
saron6082813338310
Saron :
እየሱስ ጌታ ነው
2026-06-21 07:39:46
71
merkeb.maru
Merkeb Maru :
iyesusi geta niw
2026-07-31 19:04:10
5
zara55158
zara✝️🌸🌸🦋🌸🦋 :
amen እየሱስ ጌታ ነው 🙏🙏🙏
2026-07-06 06:44:47
9
emukonjo52
emukonjo :
የጌታ ክብር ሲመጣ ድንገት ነው
2026-08-04 09:48:15
18
mafe.goloneshine
Mafe Goloneshine :
ክብር ለኢየሱስ ይሁን 🙏🙏
2026-07-04 12:46:28
6
nigatu.1234
Nigatu 1234 :
እየስሱ ጌታ ነው
2026-08-05 18:45:23
7
user5196177771176
eyob ኢዮብ :
አመን እየሱስ ያድናል🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-04 06:21:13
6
user7687328105306
gamachu :
ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeed 📖🙏
2026-08-03 04:46:24
5
abebeadugnachala
God is Great :
እንዴት መባራክ ነው!
2026-07-02 11:19:38
7
lidu71t
ኢየሱስ ጌታ ነው መዳን በኢየሱስ ነው🙏 :
ኢየሱስ ጌታ ነው
2026-07-05 16:12:43
7
wondimagegnlemma2
wondimagegn lemma :
Ahunim yiqerishal iwunetenyawu geta tewahido bet new yalewu.
2026-06-21 06:43:57
20
user96159191931
ሁሉ በእርሱ ሆነ :
ክብርን ሁሉ ጥቅልሎ እርሱ ይውስድ 🙏🙏🙏🙏 እንኳን አማላጥሺ ከጭላማ ውዴ የሚደናቅ ብርሃን
2026-08-01 01:35:31
34
gadisekebede1
Gadise Kebede :
Eyesus Yadinal 🙏
2026-08-03 15:44:48
11
bera125b
user7325178179788 :
ኢየሱስ ጌታ ነው ጀሚላዬ ተባረኪ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-21 13:24:02
14
To see more videos from user @nati_star1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About