@davi_t08: ይነበብ!!!! ሜይ 22/2022 ሊድስ ዩናይትድ በፕሪምየር ሊጉ የመጨረሻ ቀን ብሬንትፎርድን ከሜዳ ውጭ ገጥሞ ማሸነፍ ብቻ በሊጉ እንደሚያቆየው አድርጎ በከወነው ጨዋታና 2-1 አሸናፊነት ባጠናቀቁት ጨዋታ ብራዚላዊው የመስመር ተጫዋች አንድ ግብ ማስቆጠር የቻለ ሲሆን ከጨዋታው መጠናቀቅ በኃላ ስለቱን ሙሉ የሜዳውን ቁመት ተምበርክኮ በመዳህ አስገብቷል ፤ ዛሬም ብርሃኑ በቀለ ይህን ታሪክ በአዲስ አበባ ስታዲየም ቡድኑን ለመጀመሪያ የፕሪምየር ሊግ ክብሩ አብቅቶ አስመልክቶናል
Davi T
Region: ET
Saturday 20 June 2026 16:31:40 GMT
Music
Download
Comments
REDIET.A :
ክብር ለኢየሱስ ይሁን🙌
2026-06-20 17:14:34
778
Bethel Asfaw :
ለምን እያለቀስኩ እንደሆነ አላውቅም እግዚያብሄር ክብሩን ሁሉ ይዉሰድ🥰
2026-06-20 18:03:39
290
@mesi :
geta eko new❤❤❤❤❤💪💪💪🙌🙌🙌🙌
2026-06-20 18:11:19
1
solo sam :
"ተንበርክከ አሸነፍኩ እጅ ሰጥቸ ድል ነሳሁ" የሚል መዝሙር ትዝ አለኝ 🥰💪
2026-06-20 18:18:16
138
mark :
ተባሬኩ በእየሱስ ስም ሀይላችሁ ጌታ መሆኑን አልሬሳችሁምና
2026-06-20 17:29:34
196
time is money 🤫 :
እየሱስ ጌታ ነው 👏👏
2026-06-20 17:59:37
134
dagi :
እንኩዋን ጌታ እረዳቹ የታመናቹት አላሳፈራቹም ደስ ስትሉ ጌታን🥰🥰🥰
2026-06-20 17:42:02
85
መልዕክተኛ ሰለሞን :
ኢየሱስ ጌታ ነው።!!!!
2026-06-20 18:03:35
47
fitsum bezabih :
እግዚአብሔር ይምስገን ክብር ለጌታ ይሁን
2026-06-20 16:57:54
45
AB Negn ✝️ :
ጌታ ይባርካችሁ 🧎🧎🧎እንኳን ተሳካላችሁ 💪💪💪💪tebareku
2026-06-20 17:52:41
29
Sami :
:ጌታ ይባርካችሁ❤️❤️❤️❤️
2026-06-20 18:00:56
18
adisu662 :
ሲያስበትኖ ለ አግዚአብሔር 🥰🥰🥰🙏🙏🙏
2026-06-20 17:53:52
26
hira🦋 :
እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏
2026-06-20 17:59:35
11
Selam T Girma/Kiya :
ያከበርከው ያከበራችሁት ጌታ ጨምሮ ጨማምሮ ድልን በዘመናችሁ ሁሉ ይስጣችሁ ተባረኩ 😍😍😍
2026-06-20 19:06:56
11
HD🦅💪 :
አልሃምዱሊላህ አላ ኒዕመቲል ኢስላም 🥰
2026-06-20 17:46:32
12
Medina :
geta zemenkne yebaeke 🥰🥰🥰
2026-06-20 18:32:32
1
jowan man :
tebarek
2026-06-20 20:46:18
0
John Smart :
God bless you. congra
2026-06-20 18:10:48
0
Wendi :
Birhanu Bekele Andegna👌😍
2026-06-20 17:51:32
11
melkamu bancha :
ሐሹ ሐሹ ደስ ብሎናል ከወላይታ🥰🥰
2026-06-20 19:00:23
17
Dereje Debisa :
እግዚአብሔር ይመስገን
2026-06-20 17:41:04
5
@EPHI.one👷♂️ :
የቃሉን ወተት ተመኙ🥰
2026-06-20 18:00:29
5
meri tato :
ለምን አለቀስኩ😭😭😭
2026-06-20 18:07:38
19
saaaaamiye :
iyesus yibarek
2026-06-20 17:39:40
9
Qűěěň ĵśś :
ለምን እያለቀስኩ እንደሆነ አላውቅም እግዚያብሄር ክብሩን ሁሉ ይዉሰድ🙏🙌
2026-06-20 19:01:44
5
To see more videos from user @davi_t08, please go to the Tikwm
homepage.