@scatt_anu: ለራሷ እና ለልቧ አንድ እድል ሰታ የጀመረችው ፍቅር ላልሰመረላት ምስኪን፣ እንዲሁም ለራሱ ካለመው ከፍታ እስኪደርስ ትታገሰኝ ይሁን እያለ ለሚጨነቀው ፈሪ ወጣት..."ቢወድሽ ይቀየር ነበር," ፣"ብትወድህ ትረዳህ ነበር!" እሚል እንቶ-ፈንቶን ለፍፈው እንደ-ደጉ ዘመን በልጅነታቸው እንዳዜሙለት "እንደ ጨቡዴ ዳዴ, ሰኞ የተወለደውን እሁድ እንደቀበሩት" የነሱንም ጨቅላ መዋደድ ገድለውት ቁጭ አሉ።
ANUU🌪
Region: ET
Saturday 20 June 2026 17:17:42 GMT
Music
Download
Comments
𝑯𝒂𝒏𝒖𝒏 :
ay sew 🙆♀️
2026-06-21 08:06:25
3
miklet :
ነበር ብቻ💔🥺
2026-06-21 07:55:31
1
ሮባ - fi👸 :
🤝🤝🤝
2026-06-21 09:17:23
1
🩶𝓽𝓷𝓼𝓱𝔀𝓪 👹 :
🤝🤝🤝
2026-06-20 18:24:52
2
🌸asu🌸 :
🥺
2026-06-21 12:33:02
0
To see more videos from user @scatt_anu, please go to the Tikwm
homepage.