@minber_tv: ዘወትር እሁድ ከቀኑ 08:00 ጀምሮ ከቤተሰብ ጋር እየተዝናኑ ቁምነገር የሚገበዩበት መወዳ መዝናኛ በሚንበር ቲቪ ወደ ሳሎናችሁ ይደርሳል። በመወዳ መዝናኛችን የሕይወት ፈርጀ ብዙ መልክ፣ የስኬት ታሪኮች፣ ሳምንታዊ አስገራሚ ኸበሮች፣ የሙስሊሙ ዓለም ውሎና አዳር በጥበብ ተዋዝቶ ይቀርባል። የመወዳ መዝናኛ ፕሮግራማችንን በቴሌቪዥን መስኮት መከታተል ያልቻላችሁ ውድ ቤተሰቦቻችንን በሚንበር ሪከርድስ (@MinberRecords) የዩትዩብ ገፃችን ልትከታተሉን እንደምትችሉ ለመግለጽ እንወዳለን። ★ ★ ★ EthioSat | 11545 | H | 45000 #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ ! #MinberTV
Minber TV | ሚንበር ቲቪ
Region: ET
Saturday 20 June 2026 17:54:16 GMT
Music
Download
Comments
There are no more comments for this video.
To see more videos from user @minber_tv, please go to the Tikwm
homepage.