@.somale.dioce: 👉በብፁዕ አቡነ ኤልሳዕ የሶማሌና የምሥራቅ አርሲ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል መሪነት፣ የሶማሌ ሀገረ ስብከት ጽሕፈት ቤት የሚያስገነባው ባለ አምስት ወለል (G+5) ሁለገብ ሕንጻ በዛሬው ዕለት የመጀመሪያው ፎቆ የሊፍት ኮንክሪት አርማታ ተሞልቶ ዋለ። ++++++++++++++++++++ #ሰኔ_፲፫_ቀን_፳፻፲፰_ዓ.ም ++++++++++++++++ 👉የሶማሌ ሀገረ ስብከት ጽሕፈት ቤት የሚያስገነባው ባለ አምስት ወለል (G+5) ሁለገብ ሕንጻ ግንባታ የመጀመርያው ወለል የሊፍት አርማታ ሙሌት ሥራ በብፁዕነታቸው ጸሎት፣ ቡራኬ፣ ዝቅ ብለው ባሬላ በመሸከም፣ ሲሚንቶ በማብከት ሲሞሉ ውለዋል። 👉ለዚሁ ጠረፍ ለሚገኘው የሶማሌ ሀገረ ስብከት ሕንጻ የሚሆን በሀገር ውስጥና በውጭ የምትገኙ ኦርቶዶክሳውያን በሙሉ የአቅማችሁን በማድረግ እንድትደግፉ ስንል ጥሪያችንን እናስተላልፋለን። በረከት ማግኘት ለምትፈልጉ የባንክ ሂሳብ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፦ 1000662272756 • አቢሲኒያ ባንክ፦ 215496813 • አባይ ባንክ፦ 3059410945739219 . አሐዱ ባንክ አካውንት ቁጥር 0065710110901 . ኢ-ብር 093 579 9997 መሆኑን እንገልጻለን። 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 • (የሱማሌ ሀገረ ስብከት ጽ/ቤት ሕዝብ ግንኙነት ክፍል ለሁሉም ይዳረስ ዘንድ share like follow ያድርጉ ቤተሰብ ይሁኑ) • ለመከታተል ከታች ያለዉን ሊንክ ይጫኑ 👇👇👇👇👇👇👇 https://www.facebook.com/profile.php?id=61564835578695 #jigjiga_Ethiopia #somale_Dioceses #ሶማሌ_ሀገረ_ስብከት #ሶማሌ jigjiga። ://t.me/+REQaCZ0QCbQwNDZk
ሶማሌ ሀገረ ስብከት ጽ/ቤት Somale Dioce
Region: ET
Saturday 20 June 2026 19:25:42 GMT
Music
Download
Comments
yosi :
weyine yene abet
2026-06-21 03:50:45
0
ars💪💪💪ars💪💪💪ars💪💪💪 :
እድለኛዋ አርሲ ሀገር ትጉህ ደግ ደግና ቅዱስ አባት ሰጥቶሻል ደስ ይበልሽ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-21 02:54:21
0
ያእቆብ እሁሁ ለእግዚእነ :
🥰🥰🥰🥰
2026-06-20 20:59:34
0
Dubala12 21 :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-20 20:07:12
0
To see more videos from user @.somale.dioce, please go to the Tikwm
homepage.