@itssteffzia: @itstaylorgalloo #beach #friends

Steffzia
Steffzia
Open In TikTok:
Region: US
Saturday 20 June 2026 20:48:07 GMT
12491
221
3
7

Music

Download

Comments

paco..herte
Paco. herte :
🥰🥰🥰
2026-06-25 21:10:59
0
clovis.mikio2
Clovis Mikio :
🥰🥰🥰
2026-06-22 09:53:01
0
malikshahid866
malikshahid866 :
❤️❤️❤️
2026-06-27 11:49:23
0
To see more videos from user @itssteffzia, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

መጽሐፍ ቅዱስ የሚለው ሐረግ መጽሐፍ እና ቅዱስ ከሚሉት ሁለት ጥምር ቃላት የተገኘ ሲሆን ‹‹መጽሐፍ›› የሚለው ቃል ተጠቃሎ በአንድ ጥራዝ ሥር የተሰበሰበ ጽሑፍን ሲገልጥ ‹‹ቅዱስ›› የሚለውን ቃል ደግሞ በዕብራይስጥ ‹‹ክዳሽ››፣ በጽርዕ ‹‹ሐጊዮስ››፣ በሱርስት ‹‹ካዲሽ››፣ በግእዝ እና በዐረብኛ ቅዱስ ይለዋል፤  ትርጉሙም የከበረ፣ የተለየ፣ የነጻ፣ የጸና ማለት ነው፡፡ ስለዚህም መጽሐፍ ቅዱስ ማለት የተቀደሰ፣ የተባረከ፣ የተለየ፣ የተከበረ ጥራዝ (ተጠቃሎ የተጻፈ) ማለት ነው፡፡ ይህን በግእዝ እና በአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ እያልን የምንጠራውን በግሪክ /ቢብሎስ/ አጊያ ግራፊ ሲለው ይገኛል፡፡ ቢብሎስ የተባለው የግሪክ ቃል ///// ከተባለው ሀገር እንደመጣ ይነገራል፡፡ ይህም ከፊንቂያ ወደቦች ውስጥ አንደኛ የነበረና ከቤይሩት 25 ማይል ያህል ርቆ የሚገኝ ቦታ ነው፡፡ ይህ ቦታ ለመጻፊያ ያገለግል ዘንድ ፓፒረስ /ደንገል/ የተባለውን ተክል እንደ ወረቀት አድርገው ይሠሩበት የነበረ ቦታ ነው፡፡ ቢብሎስ የሚለውንም ስያሜ ያወጡለት ግሪካውያን እንደሆኑ ይነገራል፡፡ ቢብሎስ በተባለው ቃል በመጀመሪያ ጊዜ ማንኛውም መጽሐፍ ይጠራበት ነበር፤ እየቆየ ግን ይህ ስያሜ ለማንኛውም መጽሐፍ መሰጠቱ ቀርቶ ለቅዱስ መጽሐፍ ብቻ ተሰጠ፡፡ በላቲን ቋንቋ መጽሐፍ ቅዱስ ስክሪፕቸር /scripture/ ተብሎ የሚጠራ ሲሆን በእንግሊዘኛው ደግሞ ቀድሞ ከተሰጠው የግሪክ አጠራር በመነሳት ባይብል /bible/ ተብሎ ይጠራል፡፡ በእኛ ቤተክርስቲያን ግን በፍትሐ ነገሥቱ ‹‹መጻሕፍት አምላካውያን›› ብሎ ሲጠራው እናገኘዋለን፡፡ እንዲሁም (በማቴ 22፡29፤ 22፡42፤ ሉቃ 24፡32፤ ሐዋ 18፡24) ላይ ‹‹መጻሕፍት›› ተብሎ በብዙ ቊጥር ሲጠቀስ፤ በነጠላ ቊጥር ደግሞ ‹‹መጽሐፍ›› ተብሎ (በሐዋ 8፡32፤ ገላ 3፡22) ላይ ተጠቅሷል፡፡ ‹‹ቅዱሳት መጻሕፍት›› እየተባለም ተነግሯል፡፡ (ሮሜ 1፡2፤ 2 ጢሞ 3፡15)፡፡ መጽሐፍ ቅዱስ እግዚአብሔር የልቡን አሳብ የገለጠበት የምስጢር መዝገብ(አሞ 3፡7)፤ የእግዚአብሔርን አሳብ የያዘ፣ ፍጽም እውነትነት ያለው ቅዱስ ቃል፣ የማይሻር፣ የማይሻሻል፣ የማይገፋ ጽኑዕ ግንብ ነው (ኢሳ 40፡8፤ ማቴ 5፡17-24፣ዮሐ 10፡35)፡፡ @eyasu waltengues @Hele Walt @saymen kibrom @Ermi_art @Kalkidan Taye

About