@beza751: ህይወት ብዙ ነገር ታስተምረናለች  መቻልን.ወድቆ መነሳትን.አልቅሶ መሳቅን.አግኝቶ ማጣትን.ወዶ መለየትን.ፈልጎ አለማግኘት.ሁሉንም ከባድ ነገር ሲጀመር የሚያቅተን የማንችለው የማይረሳ መስሎን ግን የሆነ ቀን ቀስ በቀስ የተቀደደው ገፅ በአዲስ ገፆች እየተተካ ያዘንበትና ልባችንን የሰበረውን ታሪክ በእርሳስ እንደተፃፈና በላጲስ እንደሚጠፋ ፅሁፍ ሙልጭ ሲልልን እናስተውላለን አንድ ቀን ላይም የማንንም እጅ ሳንይዝ ደስተኛ እንሆናለን:: እግዚአብሔር ከሁሉ ነገር በላይ ነው ዛሬ ላይ በተለያዩ የሕይወት ውጣ ውረዶች ውስጥ እያለፍን ሊሆን ይችላል ነገር ግን እመኑኝ በእግዚአብሔር ታምነን በትዕግስት ይሄን ጊዜ ካሳለፍን የእርሱ ጊዜ ስትመጣ እርሱ በየሄድንበት ሁሉ ሞገስ ይሆነናል:: የነካነውን ሁሉ ይባርክልናል ከእራሳችን አልፈን ለብዙዎች የምንተርፍ ያደርገናል የመመስገኛው ምክንያት እንሆናለን::🙏 🌸

Beza🌸✝️
Beza🌸✝️
Open In TikTok:
Region: SA
Saturday 20 June 2026 21:21:10 GMT
126197
14711
218
1913

Music

Download

Comments

hope21164
God is my hope :
this is true
2026-07-17 20:32:28
0
fasika901
Dare🌲🌳 :
Amin amin amin 🙏🙏
2026-07-19 12:44:24
0
333new8
mery :
ewnet new
2026-07-18 19:22:15
0
burtuk16
B@🦋😉 :
Ameeeen
2026-07-17 11:56:58
2
kebu.obesane
Kebu Obesane :
አሜን አሜን አሜን ላዝቺ ስዓትም ያድርሰን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏
2026-07-18 07:40:52
8
gete.ed
Gete Ed :
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አሁን ውስጤን ነው የጻፍሽው ግን አባቴ ቢዘገይም የሚቀድመው የለም በእግዚአብሔር አምላኬ ትልቅ ተስፍና እምነት አለኝ ነገ የተሻለ እሱ የሚከብርበት ሕይወት እንደሚሰጠኝ አምናለው እኔ የማመልከው አምላክ የሚሳነው የለም ስለሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏
2026-07-18 19:14:14
3
ba14284498
ba14284498 :
አሜን አሜን አሜን እግዝያብሔር ይመስገን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-19 17:10:16
0
merylov27
meri love :
2026-07-19 15:17:22
0
sauser618271067728
ማርያም እናቴ 6182710677281 :
አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏
2026-07-19 15:53:58
0
tsegi1794
tsega➊➋ :
አሜን እሱ ምን ይሳነዋል
2026-07-18 03:03:50
0
lilifkrlilifkr
(L) ደረቅ ነኝ ለውሸታም ሰው👌( 💊)🦋 :
ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏✝️
2026-07-19 15:58:53
0
adsdfgvbbgh
@mulu❤❤❤ :
አሜን አሜን አሜን እ/ር ይመስገን
2026-07-19 15:12:11
0
buze.amare05
Buze Amare :
አሜን 🙏🙏🙏
2026-07-19 14:16:49
0
user1747882761967
Nardi :
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
2026-07-19 14:53:54
0
ft162127
ኪዳነምህረት እናቴ16 :
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏
2026-07-19 10:50:48
0
tamuman629
Tamu የማርያም ልጅ :
አሜን
2026-07-19 12:32:54
0
user677547581048
ፍቅረሽ ማረከኝ እመብሪሃን 🥺🙏 :
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🥺
2026-07-17 17:15:44
1
m7453739
ሁሉ በዕርሡ ሆነ❣️🙏 :
አሜን ለዛቺ ቀን እድንደርስ የግዚአብሔር ፍቃድ ይሁንልን❤🙏🙏🙏
2026-07-14 16:32:09
3
user9810449705305
ወለተ እግዚአብሔር አብ :
እውነት ነው 🥰ተመስገን🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰
2026-07-06 23:19:47
1
saras.sa94
ርዕቱ,,,,🙏❤🙏 :
አሜን🥺🙏❤️🙏
2026-07-19 07:44:25
0
alu.tsegay
Alu Tsegay :
2026-07-19 10:58:46
0
metadelyemaryam
፪፩:፪፯ :
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
2026-07-19 10:12:53
0
user2877426697885
የ ደኜ ልጂ :
አሜን
2026-07-19 07:47:29
0
melesech22
melesech :
Amen amen amen 🙏🙏🙏
2026-07-19 11:26:08
0
adam9180gmail.com
obse Daraa🫶❣️ :
want new 🤲🤲🙏🙏🙏
2026-07-11 16:42:25
0
To see more videos from user @beza751, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About