@.x97w: حرام والله😞👋#foryou #foryoupage #fyppppppppppppppppppppppp #explore #greenscreen

.x97w
.x97w
Open In TikTok:
Region: SA
Saturday 20 June 2026 22:06:52 GMT
1407
40
3
9

Music

Download

Comments

m2ow2
⌇ 𝐖𝟖 🇺🇸 ⌇ :
حتى الغالي صار يتكلم 💔
2026-06-20 23:24:27
1
as79585
“AS” :
😔😔😔
2026-06-22 15:09:46
0
To see more videos from user @.x97w, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ሰው ሁሉ የሚያውቀውን አይናገርም።  ያየውን ሁሉን አይገልጽም። አንዳንዴ ዝምታ ከሺህ ቃላት የበለጠ ጥበብ ነው። ብዙ ሰዎች ከአንተ ይበልጥ ብልጥ እንደሆኑ ለማሳየት ይሞክራሉ። በቃላት ያሸንፉሃል በተንኮል ያጠምዱሃል በፈገግታ ከኋላህ ያሴሩብሃል። አንተ ግን  ሁሉንም እያወቅህ ሁሉንም እያስተዋልክ...ሞኝ ሁነህ ተወንባቸው። ምክንያቱም... ሁሉንም ጦርነት ማሸነፍ ብልህነት አይደለም። አንዳንድ ጦርነቶችን አለመግባት ነው እውነተኛ ጥበብ። ሁልጊዜ መመለስ አያስፈልግም። ሁልጊዜ ማስረዳትም አያስፈልግም። ሁልጊዜ እውነትህን ማስረጃ እያያዝክ መዞርም አያስፈልግም። ጊዜ...ከሁሉም በላይ ፈራጅ ነው። ብዙዎች እንተ እየተጠቀሙ ብልጥ የሆኑ  ሲመስላቸው። አንተ ግን... ማንነታቸውን እያየህ ዝም በል። ምክንያቱም... ሰውን የሚያጋልጠው አንተ ሳይሆን ባህሪው ነው። የሚያዋርደውም ቃልህ ሳይሆን ተግባሩ ነው። ዛሬ... ሰዎች የአንተን ዝምታ ድክመት ብለው ሊያስቡት ይችላሉ። ነገር ግን...ዝም ማለት ሁልጊዜ አለማወቅ አይደለም፤ አንዳንዴ ከማይገባው ውድቀት ራስን መጠበቅ ነው። ስለዚህ... ብልጥ እንደሆኑ ሲያስመስሉ... ሞኝ ሁነህ ተውንባቸው። ምክንያቱም...ለጊዜው ሞኝ መባል ይሻላል፤ ለዘላለም ማንነትን ከማጣት።   ይህ የእኔ እይታ ነው✍️ ቀጣይ ሌሎች እይታዎች እንዲደርስዎት የእኔ እይታን ፔጅ follow, like and share በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! #foryou #fyp #viral #fypシ #viralvideo

About