@itsnot_lili:

lili ఌ
lili ఌ
Open In TikTok:
Region: US
Sunday 21 June 2026 02:38:09 GMT
84
4
0
1

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @itsnot_lili, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

አዋዋልህ የህይወትህ መገለጫ ነው፡፡ አንዲቷን ቀን የምታሳልፍበት መንገድ የዘመናት ሕይወትህን ይወስናል፡፡ ዛሬ የምትሠራው ነገር የወደፊት ሕይወትህን ይፈጥራል፡፡ የምትናገራቸው ቃላት፣ የምታፈልቀው ሐሳብ፣ የምትመገበው ምግብ እንዲሁም የምትወስዳቸው እርምጃዎች እጣ ፈንታህን ይወስናሉ፣ ማንነትህንና ሕይወትህን ይቀርፃሉ፡፡ ትናንሽ ውሳኔዎች በጊዜ ሂደት ግዙፍ ውጤት ያስከትላሉ። ‹‹ትርጉም አልባ» እለት የሚባል ነገር የለም፡፡ እያንዳንዳችን ለታላቅነት የሚያበቃ ጥሪ አለን፡፡ እያንዳንዳችን በውስጣችን ታላቅ ኃይል አለ፡፡ እያንዳንዳችን በዙሪያችን በሚገኙ ሰዎች፣ ሁናቴዎችና ነገሮች ላይ ተጽእኖ ማድረግ እንችላለን። በውስጣችን የሚገኘውን ይህን ኃይል ለማጎልበት ልንጠቀምበት ይገባል፡፡ ይበልጥ ተግባራዊ ስናደርገው የበለጠ ይጎለብታል፤ ብርቱ ይሆናል። ይሄን ኃይል ይበልጥ ስትጠቀምበት ይበልጥ ልበ-ሙሉ፤ በራስህ የምትተማመን ትሆናለህ፡፡ ከእኛ መካከል ይበልጥ ስኬታማ የሆኑት ሰዎች ከተቀረነው የተለየ ስጦታ ያላቸው አይደሉም፡፡ ወደ ታላቁ ሕይወት ሲጓዙ በየእለቱ ጥቂት ደረጃዎችን በትክክለኛው አቅጣጫ የሚራመዱ ናቸው፡፡ . ቀናት ወደ ሳምንታት፣ ሳምንታት ወደ ወራት ይሸጋገራሉ. . . ሳይታወቃቸው የተለየ» ተብሎ ከሚታወቅ ሥፍራ ይደርሳሉ፡፡  please followme   #creatorsearchinsights #አስተማሪታሪክ #motivationalquotes @ወሎ ኮምቦልቻ🇪🇹🌍👆🤘 @እግረኛው🚶🏿 Memes

About