@joel_talargie: Wisdom from the Emperor of Endurance himself! 🏃♂️🇪🇹 I asked the legendary Haile Gebrselassie for his best life advice for the younger generation, and his response did not disappoint. Truly a masterclass in discipline, mindset, and resilience. Drop a 🔥 if you needed to hear this today! ከሩጫው ንጉሥ የተገኘ ድንቅ ምክር! 🏃♂️🇪🇹 ለወጣቱ ትውልድ የሚሆን የህይወት ምክር እንዲሰጠን ታላቁን አትሌት ኃይሌ ገብረሥላሴን ጠይቄው የሰጠኝ ምላሽ በጣም አስደናቂ ነበር። በዲሲፕሊን፣ በአስተሳሰብ እና በጥንካሬ ዙሪያ የተሰጠ እውነተኛ ትምህርት ነው። ለእናንተም ይጠቅማል ካላችሁ 🔥 አድርጉበት! #motivational #inspiration #hailegebereselassie #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹