@markm699: የእናቱን አስክሬን ቤት አስቀምጦ የእናቱን ቃል ለማክበር የ8ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ፈተና ከቀብር በፊት እና በኃላ ለፈተና የተቀመጠው ካሊድ:: ካሊድ :- ቃልሽን አላጠፍኩም እማ!"…. ይሕ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ታዳጊ ካሊድ ይባላል ገና የአስራ አራት ዓመት ልጅ ነው።ከሑለት ታናናሽ ወንድሞቹ ጋር በሸገር ከተማ አስተዳደር ኤካ ጣፎ ክፍለ ከተማ ከእናቱ ጋር ይኖራል። ካሊድ ከእናቱ ጋር ሲኖር ወላጅ አባቱ ከእነርሱ ርቆ ሌላ ትዳር መስርቶ ጅጅጋ ከተማ ይኖራል። ካሊድ ሠሞኑን እናቱ ታምወው በነበረበት ወቅት እኔ አንድ ነገር ብሆን ምንም ቢፈጠር አመት የለፋሕበትን ፈተና እንዳታቋርጥ ብለው ቃል ያስገቡታል። እናትም በነጋታው የስምንተኛ ክፍል ፈተና ሊሲጥ ሠዓታት ሲቀረው ሕይወታቸው ያልፋል።ካሊድ በእናቱ ሞት ከፍተኛ ሐዘን ቢሰማውም ለእናቱ የገባው ቃል አክብሮ የእናቱን አስክሬን እቤት ጥሎ የጥዋት ፈተናውን ተፈተነ። ካሊድ ከሠዓት እናቱን አልቅሶ ቀብሮ ተመልሶ የከሰዓት ፈተናውን ተፈተነ።የዚሕ የአስራ አራት አመት ታዳጊ የሕይወት ፈተና ብዙዎችን በሐዘን አስለቅሷል።#ፈጣሪ_ያፅናችሁ🙏 #follew#like#shareAdirgulet#😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔

Markon@Mark
Markon@Mark
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 21 June 2026 07:54:11 GMT
66557
3135
248
266

Music

Download

Comments

user14550616370442
የማሪያምልጅ :
አይዞህ ወድሜ እኔ😭😭😭😭😭ግን እረዳሀለሁ አይዞህ እሺ
2026-06-22 05:40:20
1
tamenech.shashogo
Tamenech Shashogo :
ayzo wondime
2026-06-21 20:30:10
0
user3373192068174
user3373192068174 :
aeyzehuwedema
2026-06-22 07:40:29
0
mohammed.hussen708
Mohammed Hussen :
አላህከተይሁን
2026-06-22 05:43:43
1
user9921486033963
Serke :
አይዞህ የኔ አስተዋይ ልጁ
2026-06-22 06:25:42
1
chernet.seta
Chernet Seta :
ayizo fixar kante ga yihun🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-06-22 07:28:15
0
mekdelawti
ፍቅር :
እኔን😭😭😭😭😭
2026-06-22 06:58:32
0
elbetem
🦋ህልመኛዋ ቀበጥ❤️❤️❤️ :
የኔ ውድ ሲያሳዝን
2026-06-21 11:36:17
3
mohammedtalegn97
Mohammed Talegn :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰የኔውድሲያሳዝን
2026-06-21 18:31:40
2
user55298263596637
Alem :
አይዞህ ወድሜ እግዚሀቤር ያፅናህ
2026-06-21 17:25:22
2
aliyaanwar546
Aliyaanwar :
2026-06-21 17:27:51
0
user2025976969960
ta :
አይዞህ🥰🥰🥰
2026-06-21 17:08:39
2
g19t21w21
Gt :
አይዞህ ፈጣሪ ያፀናህ
2026-06-21 18:32:03
2
user1663051804823
አሼ @❤️❤️❤️Ashre :
አይዞኝ ዎንድሜ ጌታ ያፅናህ 🙏🙏🙏🙏🙏
2026-06-21 17:48:27
1
minichil.simenhe
Minichil Simenhe :
አይዞህ እግዚአብሂር ያጳናህ @
2026-06-21 18:21:27
1
hassen.ebrahim35
hassen ebrahim :
አይዞህ ወድም❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-06-22 06:05:15
0
shewit.yo
Shewit 🙏21🙏ANate🙏🙏🙏 :
Anem betam Alekeskun Ayzoh Ayyyyyyy🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-06-22 07:17:55
0
geni65848
geni :
🥰🥰🥰🥰አይዞህ ወንዲሜ
2026-06-22 06:54:59
0
miheretalemayeehu
M Love :
2026-06-22 06:33:05
0
alex596211
alex :
2026-06-22 07:01:56
0
To see more videos from user @markm699, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About