@voguetw: #VogueCeleb Chris Pratt 47歲生日快樂! 回顧星爵回答網上搜索最多關於自己的問題,搭配小珍妮佛從旁協助超搞笑,尤其那句「內心已死」應該搓中許多人。點擊 @VogueTaiwan 首頁連結看完整影片。 #ChrisPratt #JenniferLawrence

Vogue Taiwan
Vogue Taiwan
Open In TikTok:
Region: TW
Sunday 21 June 2026 08:58:19 GMT
1264
114
3
0

Music

Download

Comments

guuu3562
Eant Bhone Myat♋♋♋ :
first
2026-06-21 09:13:04
0
bts.secret_7
💫 安然 :
💜💜💜
2026-06-21 09:13:40
0
To see more videos from user @voguetw, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

🌱ልዑል እግዚአብሔር ሆይ አሁን  በህይወቴ ላይ ምን እየተከናወነ እንዳለ አላውቅም።ነገር ግን አንተ በከፍታየም ሆነ በዝቅታየ ሁሌም አብረኸኝ ስላለህ አመሰግናለሁ። 🌱በአንተ ቸርነት የዛሬዋን ብርሃን ማየት ስለቻልኩ አመሰግንሃለሁ፣እግሬን አንስቼ ከአልጋዬ ስለ ወረድኩኝ አመሰግንሃለሁ፣ መተንፈስ ስለቻልኩኝ አመሰግንሃለሁ። 🌱ሁሌም በህይወቴ ጣልቃ እየገባህ ከክፉ ነገር እየሰወርከኝ በቀናው መንገድ እየመራህ፣ወጣትነቴን እየባረክ፣አንደበቴ አንተን እንዳመሰግንህ ለፈቀድክልኝ ፣ሀሳቤን ሳልቸገር እንድገልፅ አቅም ለሆንከኝና ለዛሬዋ ቀን ስላደረስከኝ አመሰግንሃለሁ። 🌱ዘመኑን ሳልመስል ከሱስ፣ከዝሙት፣ከጭፈራና ወጣትነቴን ከሚያረክሱ ቦታወች አርቀህ ቀልቤን ገዝቸ ራሴን መስየ እንድኖር ጨዋነትን አልብስህ፣ በምግባር ባርከህ ከቀልቤ እንድኖር ላደረከኝ ቸሩ መድሃኒአለም ሆይ አመሰግንሃለሁ። 🌱በአዕምሮየ ጥሩ ማሰብ ላስቻልከኝ፣በህሊናየ መመርመር እድችል ለፈቀድክልኝ፣ ፣በእጆቼ ጥሩ መስራት ላስተማርከኝ፣እግሮቸን ወደ ጥሩ ስፍራ እየመራህ ደግ አባትነትህን እንዳውቅ ስላስቻልከኝ አመሰግንሃለሁ። 🌱ህይወት ቀላል አይደለችም ነገር ግን  አንድ ነገር አውቃለሁ አንተ የለለህበት ቀላሉ ሁሉ ይከብዳል።አንተ ከጎኔ ካለህ ግን በሞት ጥላ ስር ብሆን፣በእሳት መካከል ብገኝ እንኳን አንተ ከኔ ጋር ከሆንክ ምንም እንደማልሆን አሳይተኸኛልና አመሰግንሃለሁ። 🌱እንደበደሌ ልክ ሳይሆን እንደ ምህረትህ ልክ እየማርክ ላቆምከኝ፣በሰላም ላይ ሰላም፣በጤና ላይ ጤና እየሰጠህ ለምስጋና አንደበቴን ስለከፈተ‍እክልኝና ቤተሰቦቼን በያሉበት ሰላም ስላረክልኝ አመሰግንሃለሁ።  🌱ቸሩ መድሃኒአለም ሆይ  ከምንም በላይ ያቺን የደጋጎች ምሳሌ ሩህሩኋን እናቴን በጤና ባርከህ ጥላ ከለላ ሆነሃት ለዛሬዋ ቀን ስላደረስክልኝና በህይወት ስላቆየህልኝ ቸሩ መድሃኒያለም ሆይ ከልብ አመሰግንሃለሁ። 🌱ጌታዬ መድሀኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ከነቆሻሻ ተግባሬለይቅርታ ከፊትህ ስደፋ  ይቅር ብለህ ሳይገባኝ በለጋ እድሜየ ለንስሀ ህይወት ለስጋዎ ደሙ  ስላበቃሃኝ  አመሰግንሃለሁ።ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ከእንግድህ አንተ መንገዴን አፅዳልኝ የሚያስፈልገኝን አተ ታዉቃለህ ሙሉነቴ ባንተ እንጅ እኔ በራሴ የጎደለኝን የማላውቅ ደካማ ሰው ነኝና አበርታኝ። 🌱እግዚአብሔር ሆይ ከፊትህ የምቆምበት አቅም ሳይኖረኝ፣ከፊትህ እንድገኘ አቅም የሆንከኝ አንተ ነህና  አፅናኝ።ፀሎቴ ቢሆን ለወረት ጎዶሎ ቢሆን የኔ እምነት፣አንተ ግን ከእቅፍህ ታስጠጋኛለህ እየጎበኘህ ሁሌም በምህረት!!  🌱አንተ ሁሉ ነገሬ ነህና፣እኔ ካሰብኩት አንተ ያሰብክልኝ እንደሚበልጥ አይቻለሁና  በህይወቴ ላይ ስለሆነውም ስላልሆነውም ሁሉ አመሰግንሃለሁ። 🌱አምላኬ  ሆይ የምወደውንና የሚጠቅመኝን ታውቃለህና ጠብቅልኝ፣የምፈራውንና የሚጎዳኝን ታውቃለህና አርቅልኝ፣የምመኘውን መልካም ምኞቴን ታውቃለህና አሳካልኝ ተመስገን………ተመስገን……..ተመስገን…….🙏🏾 እግዚአብሔር ማስተዋልን ጥበብን እውቀትን ከፍቅር ጋር ይስጠን አሜን🙏🏾 እግዚአብሔር ብርሃኔና-መድሃኒቴ ነው።

About