@tiemlatvatnhabo2000: Dung dịch vệ sinh phụ nữ của Nhật#xuhuong #vivarl #dung_dịch_vệ_sinh #oxyelle

Tiệm Nhà Bơ
Tiệm Nhà Bơ
Open In TikTok:
Region: VN
Sunday 21 June 2026 09:35:59 GMT
50
3
2
0

Music

Download

Comments

tiemdoxinh06042000
Tiệm Đồ Xinh :
Dùng sịn
2026-06-21 11:14:33
0
gianghuong590
Giang Hương 590 :
Dùng siêu thích
2026-06-21 09:37:21
0
To see more videos from user @tiemlatvatnhabo2000, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

'ደሞ በዚህ ላይ'🤌🤤 ✨በአብርሃም ወልዴ አዘጋጅነት ወጣቶችን አፎካክሮ አሸናፊ ካደረገው ባላገሩ የተሰኘ የተሰጥኦ ውውድር መጠናቀቅ አራት አመታት በሗላ
'ደሞ በዚህ ላይ'🤌🤤 ✨በአብርሃም ወልዴ አዘጋጅነት ወጣቶችን አፎካክሮ አሸናፊ ካደረገው ባላገሩ የተሰኘ የተሰጥኦ ውውድር መጠናቀቅ አራት አመታት በሗላ "የኔ ዜማ" በሚል የአልበም መጠሪያ ጥር8/2012 ዓ.ም ወደ አድናቂዎቹ የመጣው ወጣቱ ሙዚቀኛ የብዙዎቹን ጆሮ እና አግኝቶ ተወዷል። ውልደቱ ወደ ሰሜን ሸዋ ባለች አንዲት ገጠር ነው።ገና በልጅነቱ አጎቱ ወዳሉበት አዲስ አበባ መጥቶ አድጓል።ሙዚቃ ከእግዚያብሄር የተሠጠችኝ መክሊቴ ናት የሚለው እጅግ ተወዳጁ ድምፀ መረዋው ዳዊት ፅጌ🙌🥰 ✨ ውድ ቤተሰቦቼ "ከ15ዓመቴ በሗላ ብቻየን ህይወትን ስጋፈጥ እዚህ ደርሻለሁ" ሲል ለጀርመን ድምፅ ሬዲዮ በአንድ ወቅት የተናገረው ዳዊት ፅጌ ለብዙ ወጣቶች በሙዚቃው ብቻ ሳይሆን በህይወት ተሞክሮውም ጭምር አስተማሪ መሆን የሚችል በትልልቅ መድረኮችም ላይም ሳይቀር አቅሙን ያሳየ ገና በወጣትነቱ ከአንጋፋዎቹ ጋር አብሮ የደመቀ እጅግ ለስራው የሚጠነቀቅ አንደበቱ ቁጥብ ተወዳጅ ስብዕና ያለው ፈጣሪ የሰጠውን ፀጋ በአግባቡ የተጠቀመ ግሩም ሙዚቀኛ ነው🙏 እኔ በበኩሌ በአለፉት አስር አመታት ካደመጥኳቸው እንከን አልባ አልበሞች ምን አልባትም ከፊት የማስቀምጠው አልበም ነው የሱ የመጀመሪያ አልበም 'የኔ ዜማ' ታዲያ ክብር ለአብርሃም ወልዴ መስጠቴ እንደተጠበቀ ሆኖ ነው አብርሽ በጣም ትልቅ በስራው ልክ ያልተመሰገነ ብዙዎችን ከፊት ያመጣ ለኢትዮጵያ ሙዚቃ ብዙ የለፋ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ጀግና ነው ክብር ይገባዋል🙏 ታዲያ በዚህ አልበም ውስጥ ከተካተቱት ሸገጋ ዘፈኖቹ "ልቤ ሠው ይወዳል" የምትሰኘዋ ዘፈን በይበልጥ ወደ ራሱ ስለምትቀርብ አብዝቶ እንደሚወዳት ይናገራል ዳዊት በጣም መሳጭ የሚባሉ የሙዚቃ ግጥሞች የተካቱበት ይህ አልበም "አስችሎሽ"፣ውዴ፣ባላገሩ፣አስመሪኖ " ከተሰኙ ሙዚቃዎች መካከል ስለ "አስመሪኖ" በዝርዝር የሚያስረዳው ዳዊት ፅጌ "ዘፈኗ በኢትዮ ኤርትራ ግንኙነቶች ውስጥ ስለነበሩ የጥበብ ሰዎች የተቀመመች ግጥሟ በአብርሃም ወልዴና ኤርትራዊ ጎበዝ ገጣሚ የተከሸነች የምወዳት ዘፈን ናት" ብሏል።እውነትም "አስመሪኖ" በዓሉ ግርማ የተሰኘን ኢትዮጵያዊ የሃቅ መስዋዕት "ኦሮማይ ሲወስደው በዓሉ ግርማን " በምትል ሃረግ ደራሲው በመፅሃፉ በጉልህ ካሳየን አስመራ ከተማ ውበት እና እነ ኮምፔሽታቶን የመሳሰሉ ስሞች ጋር አዳብላ በትዝታ ወደሗላ ትወስዳለች-አስመሪኖ፤በባለ ዜማው ዳዊት ፅጌ አንደበት። "የኔ ዜማ፦አንደኛ የብዙ ሰዎችን ዜማ ስለምዘፍን ወደራሴ ቀለም መመለሴን ለማሳየት ሲቀጥል ደግሞ ሁሉም ኢትዮጵያዊ 'የኔ ዜማ ፍቅር ነው' እያለ ዘፈኔን እንዲያጣጥም በማሰብ የተሰጠ ስያሜ ነው" ሲል ለጀርመን ድምፅ ሬዲዮ ምሲጢሩን ያጋራው ዳዊት ፅጌ ብዙ ጊዜ ሲያስመስላቸው ከነበሩት የነ ጥላሁን ገሰሰ ስራዎች ወጥቶ ወደ ራሱ ቀለም ለመምጣት አስቸግሮት እንደነበር ግን በታዋቂው የግጥምና ዜማ ደራሲ አበበ ብርሃኔ ድጋፍ የራሱን መስመር እንደያዘ ገልጿል። ከአልበሙ ውስጥ ያሉ ግጥሞች በተስፋ የተሞሉ፣ፍቅርን በውብ ቃላት የሚያስኮመኩሙ በጥሩ ዜማ የተቀመመሙ ናቸው። ለነዚህ ነፍስ አለምላሚ ግጥሞች ትልቁን ድርሻ የሚወስድ ዘመን የሰጠን የዘፈን ግጥሞች ደራሲ ናትናኤል የሚባል ወጣት ጎልቶ ይታያል።ለአብነት "አስችሎሽ" በሚል ርዕስ የቀረበችው ሸሞንሟና ሙዚቃ የተሰካኩባት ስንኞች ከዜማው ጋር ተጣምረው እጅግ ይጣፍጣሉ።"ተይ ስለ ፍቅር ፤ተይ ስለ መውደድ" የምትለዋን ማሸጋገሪያ በዳዊት ፅጌ የተገራ አሸ ወይና ቅላፄ ማድመጥ ፍስሃው ሌላ ነው። ለሁሉም ባለ ዜማው ኢትዮጵያንም፣የጥበብ አባቱን ጥላሁን ገሠሠንም፣የዚህ ዘመን የዘፈን ልዑላን ቴዎድሮስ ካሳሁንንና ጎሳየ ተስፋየንም፣የዚያ ዘመን የዘፈን ግጥሞች ባለሟል ይልማ ገብረ ዓብንም፣ በትውልዱ አሉ የተባሉትን የሙዚቃ አቀናባሪዎችንም አሳትፎ በራሱ ቀለም የኔ ዜማ ብሎ ዳዊት ከእኛ የአድማጮቹን ቀልብ አሸንፏል። ዛሬ ላይም ቢሆን ለጆሮአችን እንደምግብ የሚስማሙ መንፈስ አዳሽ ሙዚቃዎቹን እያደረሰን ይበልጥ አየተወደደ ቀጥሏል በአዲስ አልበም ድጋሚ እንደምንሰማውም በጣም እርገጠኛ ነኝ ስለተወዳጅ ስራዎችህ እናመሰግንሃለን 🥰🙏🙏 እኔም ለዛሬ ከዚህ የሚጣል ዘፈን ከሌሉት ድንቅ አልበም ላይ በጣም የምወደውን የሱን ብቃት አይቼበታለው የምለውን 'ደሞ በዚህ ላይ'ን ለትውስታ ጋበዤያቹ አበቃሁ🙌☺️ ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን🫡 musictube #fyp #ዳዊትፅጌ #ደሞበዚላይ #ethiopianmusic #musictube369

About