@alhamdulilahealakulihal2: 👉ሳል ከተሰማዎት ፣ 👉የደረት ህመም ካጋጠመዎት ፣ 👉ራስ ምታት ከተባባሰበዎት ፣ 👉ከፍተኛ ሙቀት ካጋጠመዎት ፣ 👉የትንፋሽ እጥረት ከመጣበዎት ???? 🪴መፍትሄው..... 🍋የሎሚ ጭማቂ + ሞቅ ያለ ውሃ + አንድ የሻይ ማንኪያ ቅርንፍድ አዘጋጅቶ ወኃውን እና ቅርንፍዱን አብሮ አፍልቶ ካወረዱ በኃላ ሎሚውን ጨምቆ ለ አስር ደቂቃ ከድኖ አስቀምጦ በተከታታይ ለ 5 ቀናት ጠዋትና ማታ ይውሰዱ ። ቶሎ ያገግማሉ። ፎሎ ላይክ ሸር በማድረግ ለብዙ ሰው አድርሱ እዎዳችኋለው🥰 #العشاب #medical #culture #trading

Kሪ organic 🌿☘️
Kሪ organic 🌿☘️
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 21 June 2026 09:39:30 GMT
6281
97
1
33

Music

Download

Comments

fekeru854
fekeru selemon :
🥰🥰🥰
2026-06-23 07:34:14
0
To see more videos from user @alhamdulilahealakulihal2, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About