@srka2121:

Sêrkē ዘ_ክርስቶስ
Sêrkē ዘ_ክርስቶስ
Open In TikTok:
Region: SA
Sunday 21 June 2026 10:54:57 GMT
70967
7524
107
491

Music

Download

Comments

ngstey44
መድሃኒኣለም እረኛየ ነው 🥰🙏 :
1.ዋሃ እና ደም 2.6666 3.ቅዱስ ዮሃንስ 4.5+ታኣምራት 1.ተጠማው 2.እነሆ ልጅሽ እነሆ እናትህ 3.ጎኑ በጦር ተወጋ 4.እውነት እውነት እልህ አለው ነገ ከኔ ጋ በገነት ትኖራለህ 5. ኤለሄ ኤለሄ ለምን ተውከኝ 5.ቅዱስ ዩሃንስ 6. ጨለማ ሆነ .ጨረቃ ደም ለበሰች. የቤተ መቅደስ መገረጃ ለሁለት ተከፈለ .የተዘጋ መቃብር ተከፈቱ ቃል ሂወት ያሰማልን 🥰👏
2026-06-21 17:23:10
141
genzeb195
✞ 🅑︎🅘︎🅣︎🅐︎🅝︎🅘︎🅨︎🅐︎🌸☦️ :
1ውኃ እና ደም 26666 3 ቅዱስ ዮሐንስ ወንጌላዊ 4ሰባት ናቸውበሰማይ (3) ፀሐይ ጨልሟል, ጨረቃ ደም ለብሳለች, ከዋክብት ረገፉ,በምድር (4)አለቶች ተሰነጣጠቁ, መቃብር ተከፈተ, የቤተ መቅደስ መጋረጃ ተከፈለ, ሙታን ተነሱ ከመልሱ ልማር አርሙኝ 🙏🏻
2026-06-21 17:54:51
113
m.g58770
m.G :
ተው ግን የተዋህዶ ልጆች እንማማር😔😔😔
2026-06-22 01:35:28
38
mahi80416
MAHI ✝️ :
1.ውሃና & ደም 2.? 3.ቅዱስ ዮሐንስ 4.የቤተ መቅደስ መጋረጃ ተቀደደ መሬት ተንቀጠቀጠ አለቶች ተሰነጣጠቁ ፀሐይ ደም ለበሰች/ ጨለመች
2026-06-21 17:14:37
30
emebet.tesfaye1
Emu tsi :
7 ተአምራት 3 በሰማይ 4 በምድር
2026-06-21 16:19:58
6
lina.ymareyme
ዘሚካኤል :
አሆን እኔ ምንድነኝ ኣክታዳክስ ነኝ
2026-08-14 11:01:13
0
user1861447722208
መስቱ :
ለጴጥሮስነውአደል
2026-06-21 15:42:13
0
mehiatetadewose
🌸Mahi tedi 🍫🇹🇷 :
ጌታን ጴንጤ ነኝ
2026-07-07 17:00:47
1
wegayew.tegaye.mi
wegayew tegaye mikre mandefroo :
ይሃንስ ማዬገቦ
2026-06-21 18:55:15
2
venus.gebra.venus
Sofi🍫🍫 :
1ደም እና ውሀ። 2 ጨረቃ ደም ለበሰች: የቤተመቅደስ መጋረጃ ለሁለት ተከፈለ :ፀሀይ ጨለመች :መቃብር ተከፈተ በዚህም ብዙ ቅዱሳን ተነስተዋል ከቅዱስ ከተማ እየሩስ አሌም በመግባት ለብዙዎች ታይተዋል ይህ የጌታችን ሞት የሞትን ኃይል የሰበረና የትንሣኤ መጀመሪያ መሆኑን ያበሰረ ተአምር ነው። ምድር ተናወጠች አለት ተሰነጠቀ: 3,ለወዳጁ ለቅዱስ ዩሀንስ ወንጌላዊ። 4, ከሰኞ እስከ ሐሙስ፡ በየቀኑ 1,250 ስግደት ይሰገዳል። ዓርብ (የስቅለት ዕለት)፡ 1,565 ስግደት ይሰገዳል። በአጠቃላይ6,565 ይሰገዳል
2026-07-18 00:56:33
4
yeru1987
የራሳ 24🙏 :
ይህንስ 🙏❤️
2026-06-21 11:57:19
2
egegayehutadele
egegayehutadele :
መጥመቀ መለኮት ቀዱስ ዩሐንስ
2026-07-28 00:00:01
0
yabsra014tiktok.comyabsr
yabsra :
የእውነት እንማር እናንብብ እኒህ ካላወቅን እንዴት ነው ነገሩ
2026-07-28 12:48:13
0
lidya.lidya824
🌄ሊድያ የኪዳነ ምህርት❤👑 :
መጥምቁ ቅዱስ ዮሐንስ 💓 ውሀና ደም 🥰ፈሰሰ
2026-06-21 16:42:46
2
theone.lidufun
L ባለማህተቧ☦️⛪🇧🇯 :
7ተአምራት ጨረቃደምለበስች ፀሀይጨለመች አለቶች ተሰነጣጠቁ ክዋክብት እርግፍ የቤተመቅደስመጋረጃተቀደደ ምድር ተናወጠች 7ተኛ እርግጥኛ አይደለሁም የአለቃው ምስክርነት እነሗት እናትህየተባለውደግሞ ወልደነጎድጓድ ቅዱስይሗንስ
2026-06-21 17:19:16
4
muluken.muluken71
muluken z :
አይ ቆይ ምን ይሻለናል
2026-06-22 10:10:18
2
user44725926807988
ቀዘባዋ ➤ ራያ ❤🌾💪ጢነኞች💪 :
አቤቱ ይቅር በለኝ😥😥😥🙏
2026-06-22 07:35:06
3
1619henokmaregn
12❤16❤19❤ሄኖክ :
የልብስ አራዶች ብቻ እኮ ነን ማርያምን😭😭😭😭😭
2026-06-21 18:40:58
3
848311588babu.bab
ባለ ማህተቧ ✝️❤💒 :
ውሀና፣ ደም
2026-06-21 11:04:23
10
lijkal35
lijⓀያባቷልጅ😘ባለማህተቧ፮🌿 እናቴ✝️⛪️🛐 :
ደም እና ውሀ ቅዱስ ዮሀንስ የቤተ መቅደስ መጋረጃ ለሁለት ተከፈለ ጨረቃ ደም ሆነች መሬት ተንቀጥቀጠች
2026-06-21 17:56:06
3
userbae054
ባንችየ🍋🍋🍋family :
ቅዱስ ጳውሎስ ያለው ወንድማችን🥺ግን ቅዱስ ጳውሎስ ለአገልግሎት የተጠራው ጌታችን መድሃኒታችን ከሙታን በተነሳ8አመቱ አይደል በመፅሐፍ ቅዱስ ሁለት ዮሐንሶች መጥምቁ ዮሐንስ እና ነጎድጓዱ ዮሐንስ መልሱ ነጎድጓዱ ዮሐንስ
2026-06-21 16:48:40
2
user9675952593596
ሕይወት ሰመረ :
ወጌላዊውቅዱስዮሀንስ
2026-08-13 11:57:00
0
tibebedebalke
ጥበብ ወለተ ማርያም የክርስቶስ እስረኛ ✝️♥️ :
በጌታ በጣም ያሳዝናል አረ እንወቅ እንማር
2026-08-15 15:38:20
0
.de6623
ጥሩዬ De :
🥹እር እንማር
2026-08-15 18:47:29
0
user83814244259293
ቅዱስ ገብርኤል አባቴ :
ደምና ዉሀ
2026-06-21 12:15:16
0
To see more videos from user @srka2121, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About