@royal_stallio: 𝐑𝐞𝐚𝐥 𝐭𝐚𝐥𝐤 🚩 🫴@𝑹𝒐𝒚𝒂𝒍_𝑺𝒕𝒂𝒍𝒍𝒊𝒐𝒏 🚩 (🅡🅔🅟🅞🅢🅣 🅖🅤🅨🅢) #creatorsearchinsights #netflixseries #joegoldberg #youseries #royal_stallio . . . . 1

👑 𝑹𝒐𝒚𝒂𝒍_𝑺𝒕𝒂𝒍𝒍𝒊𝒐𝒏
👑 𝑹𝒐𝒚𝒂𝒍_𝑺𝒕𝒂𝒍𝒍𝒊𝒐𝒏
Open In TikTok:
Region: PK
Sunday 21 June 2026 11:32:31 GMT
3712
400
4
20

Music

Download

Comments

shanibaloch161
khalid baloch :
👍👍👍
2026-06-21 19:07:04
0
abrar.khan8519
🫀Abrar-Khan8519🥹🫀 :
🥀🥀🥀
2026-06-21 12:11:58
0
abrar.khan8519
🫀Abrar-Khan8519🥹🫀 :
🥰🥰🥰
2026-06-21 12:11:18
0
zhoraamir6
alert 😱👿😈 baccha :
🥰🥰🥰
2026-06-21 22:26:47
0
To see more videos from user @royal_stallio, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ባህሌን💚🌼❤️ ✨. . ተወልዳ ያደገችው በጉራጌ ዞን ሶዶ ወረዳ ከቡኢ ከተማ በትንሽ ርቀት በሚገኘው  አዳዘር (ገለሞ) በሚባል የገጠር መንደር ነው፡፡  ሁሌም ከምትቆጨኝ ብዙ ስራዎችን ሰርታ ባደምጣት ብዬ ከምመኛት ድምፃዊ ናት የድምጿ አቅም በጣም ይገርመኛል በውብ እና አይረሴ ሙዚቃዎቹ በነ ሂጂ ብረሪ በነ ደጉ ባለገሩ በነ ጋሼ ወላሎም በነ አወዩ ሌላሆ አይነት በአበጋዙ የተከሸኑ በዓል በዓል የሚሸቱ ሀገር ሀገር በሚሉ ሙዚቃዎቿ የምናስታውሳት  የቀደሞ ሙዚቀኛ ዘማሪ አቦነሽ(የአቦ ነሽ) አድነው🙌🥰    ✨ወድ ቤተሰቦቼ በቅድሚያ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል (ገና) እንኳን በሰላም አደረሳቹ እያልኩኝ  እንደተለመደው ለዛሬ አቦነሽ አድነው (አቢቲ)ን ይሄን ተወዳጅ ስራዋን ባህሌን አስታከን ከብዙ በጥቂቱ እናወሳታለን እናከብራታለን🙏 ....አቦነሽ አድነው በቡኢ መለስተኛ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የተከታተለች ሲሆን በት/ቤት ጓደኞችዋና አስተማሪዎችዋ ፊት የተለያዩ ድምጻዊያንን የዘፈን ስራዎች በተለይ የታዋቂዋን አርቲስት ብዙነሽ በቀለ አማርኛ የዘፈን ስራዎች ስታቀነቅን ያደንቋትና ወደፊት ትልቅ ደረጃ በድምጻዊነትዋ እንደምትደርስ ይነግሯት ነበር፡፡ ...... ➲ ድምጻዊት አቦነሽ አድነው ከጉራጌ ብሔረሰብ እንደመወለድዋ በጉራጊኛ ዘፈን አዘፋፈንዋ ከብሔረሰቡ ድምጻዊያን ቁጥር አንድ ተወዳጅ ናት፡፡ በተለይ ”ዮሚዮ ላልየ” የሶዶ ጉራጊኛ ዘፈንዋ ተወዳጅ እንድትሆን አድርጓታል፡፡  ድምጻዊት አቦነሽ አድነው በቀድሞ የክቡር ዘበኛ በኋላ አንደኛ ክፍለ ጦር ኦርኬስትራ ሙዚቃ ቡድን ወደ ደቡብ ሸዋ በቡታጅራ ከተለያዩ ት/ቤተና አካባቢ ሙያተኛ በሚመለምልበት ሰዓት በት/ቤቷ በመምህራኖችዋ ተመርጣ በወቅቱ ፈታኝ በነበሩት በታዋቂው የዜማና ግጥም ደራሲ ብቸኛ የማንዶሊን ተጫዋች የሰላሌው ታላቁ አርቲስት አየለ ማሞ(ወይ ካሊፕሶ) እና ከኦርኬስትራው የቡድን አባላት ፊት ቀርባ የታዋቂዋን ብዙነሽ በቀለ ስራ ዘፍና ጥሩ ድምጻዊ መሆንዋን አስመስክራ በኦርኬስትራው ተቀጣሪ ሆናለች፡፡🥰 ➲ ድምጻዊት አቦነሽ አድነው የታዋቂዎቹ ድምጻዊያን ጥላሁን ገሰሰ፣ ብዙነሽ በቀለ፣ ሌሎችም አንጋፋና ወጣት ድምጻዊያን ካፈራው አንደኛ ክፍለ ጦር ኦርኬስትራ ጋር በጉራጊኛ በአማርኛ ዘፈን ድምጻዊነት በተለያዩ መድረኮች ስራዋን አቅርባለች፡፡   አቦነሽ አድነው የደርግ ስርዓት ፈርሶ ወታደራዊው ኦርኬስትራ ሲበተን በከተማችን አዲስ አበባ ከሚገኙት ታዋቂ የትያትር ቤቶች በራስ ትያትርና በብሔራዊ ትያትር ቤት በድምጻዊነት ተቀጥራ አገልግላለች፡፡  በዚህ ወቅት ችሎታዋን ያዩ የሙዚቃ አሳታሚ ድርጅቶች አይን ውስጥ በመግባት የተለያዩ የአማርኛና ጉራጊኛ ዘፈን ስራዎች በኮሌክሽንና ለብቻዋ ወጥ አልበም በካሴት አስቀርጻለች፡፡  አቦነሽ አድነው በታዋቂው ደራሲ በተለይ በባላገሩ ድርሰት በሚታወቀው አርቲስት አብርሀም ወልዴ ቁጥር አንድ ባላገሩ የአልበም ስራዋ በድፍን ኢትዮጵያ የተደመጠና ለዝና ያበቃት አልበሟ ነው፡፡  አቦነሽ አድነው በጉራጊኛ፣ አማርኛ፣ ወላይትኛ፣ ከፍኛ የብሔረሰብ ቋንቋ ስራዎችን የዘፈነችና ከ40 በላይ የተለያዩ ደራሲያን የዜማና የግጥም ዘፈን ስራዎችን አቅርባለች፡፡ በአሁኑ ጊዜ ኑሮዋና ስራዋን በሰሜን አሜሪካ ያረገች ሲሆን። ሆኖም ግን በአሁን ሰዓት ለረጅም ዓመታት በዘፋኝነት ምናውቃት ተወዳጇ አርቲስት አቦነሽ አድነው ከዘፋኝነት ዓለም ተፋትቻለሁ ስትል ‹‹ክብሬ ነህ!›› የሚል የመዝሙር አልበም ለኦርቶዶክስ ክርስቲያኑ ዓለም በማበርከት ወደ ዘማርያኑ ጎራ ተቀላቅላለች፡ ፈጣሪ በመንገድሽ ይከተልሽ እናመሰግናለን🙌🥰 *****///************ ለዛሬ አበቃሁ🙏 ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን🫡🙌 musictube #fyp #ባህሌን #አቦነሽአድነው #musictube369 #ethiopianmusic

About