@birtukanmarie: ‎ ‎ //ጉንዳ// ‎(በፈለቀ እንዳለው)💝 ‎ ‎የትውልድ ቀየን በጥበብ አዋዝቶ፣ ‎ታሪክና ዝናን በብዕር አጉልቶ። ‎ጋራ ሸንተረሩን ምናብ እየቃኘ፣ ‎ትዝታ ሲበዛ ሂድ ሂድ እያሰኘ። ‎ ‎ሀገርን ማወደስ ታሪክን መናገር፣ ‎ምንኛ ደስ ይላል መጎብኘት በብዕር። ‎ዛሬም የኔ ምናብ ቀየውን ይናፍቃል፣ ‎#ወገራና_አርማጭሆ ‎ኩታ ገጠም ምድሩን መቃኘትን ይሻል። ‎ ‎አርማጭሆ ምድር ‎አለግና ሙና መሬና አፄ ምድር፣ ‎እንዲህ ወደ አልባ አቦ ወደ መረባ በር። ‎እስኪ #ጃኖ ልሂድ #አርባጫን ወገራ። ‎ሳንጃን ተሻግሬ በጃኒፋንቀራ። ‎ ‎#በጃንቅል አድርጌ በከልተው መረባ፣ ‎አርባጭን ልሂድን በጉንዳ መረባ፣ ‎አድባሩ ናፍቆኛል ቶሎ አገሬ ልግባ። ‎ተራራው ያስቀናል አገሩ አዲስጌ፣ ‎ቆላ ደጋው ምድሩ ሜዳማው ኮሶጌ። ‎ ‎ውናንያ ገደሉ፣ ‎ጅብና ነብሩ ጭላዶች ሲዘሉ። ‎እንዲህ ነው ለመንፈስ ረክቶ መታዘዝ፣ ‎ብርቅየን እያዩ ወደ #ጩጊ መጓዝ። ‎ ‎ታሪክ እያጠኑ መንፈሳዊ ጉዞ፣ ‎ጭንቀትና ሃሳብ በወፍ ድምፅ ታርዞ። ‎ሂጃ እሳለማለሁ ወደ ጩጊ ማርያም፣ ‎ብዙ ካልተወራው ታሪካዊ ገዳም። ‎ጩጊ ላይ ተስሎ ያልሰመረ የለም፣ ‎ነግሬ ልፀልይ ለሀገሬ ሰላም። ‎ ‎@ሳሪ ያበቄለሿ🎑💎 ንስር🦅 @ፅናት🦅እናቴ የኔ አለም🌎❤ @Creator.search.insight @አባ ወምበሩ @አምሳል ወረደ💙⚪️❤️

የቅማንቷ ንግስት(አንዛኮና)💙🤍❤
የቅማንቷ ንግስት(አንዛኮና)💙🤍❤
Open In TikTok:
Region: AE
Sunday 21 June 2026 11:35:39 GMT
1821
136
23
21

Music

Download

Comments

belee1211
የመኖር :
ተበራመሆንአለበት🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-06-21 14:39:31
0
tadex191
[daggi] :
my kimant
2026-06-21 17:31:14
0
tsegsh80
Beleman :
🥰🥰
2026-06-21 11:57:46
0
salamsiso198
ፅናት🦅እናቴ የኔ አለም🌎❤ :
የኔ ዉድ ሀገር ናፍቆቴ ማርያምን የዱሩ ሽታ እራስ ይናፍቃል
2026-06-21 13:41:09
0
doordie967
Gondar post :
በጣም ክፉሽን አያሳየኝ
2026-06-21 11:38:49
0
user3238606078220
Sol@M :
ውብ ሀገር
2026-06-21 11:45:35
0
aristatalis72
Creator.search.insight :
ማሪሰግ 😉😉😉😉😉😉
2026-06-21 13:36:38
0
samrawt.babay
ሳሪ ያበቄለሿ🎑💎 ንስር🦅 :
የኔ ዉብ ሀገር እኔን የመሰለ ቆጆ ወልዳ ያሳደገች😂😂😂😂@Beleman ና ኮምት😂😂😂
2026-06-21 11:58:47
1
radetshj
🦋ሰላም🦋 :
🥰🥰🥰
2026-06-21 12:51:40
0
alemy233
Alemy🦋❤️✝️ :
💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
2026-06-21 13:11:18
0
.3672761
ቀጭኑ ቅማንቱ የከፋለ ዘር 🇫🇷🕺 :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-21 17:12:08
0
gmael57zulfa.grahe
mohammedgmael.dliell.abdushkur :
❤️❤️❤️
2026-06-21 11:49:14
0
tigt56
!!!ደግነቱ....ሞት አይቀረ!! :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-06-21 12:09:41
0
selamyegabawa1227
ጓንግን ተሻግሬ2127💘🌹 :
🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️
2026-06-21 12:33:06
0
doordie967
Gondar post :
❤️❤️❤️🥰🥰🥰❤️❤️❤️🥰🥰🥰❤️❤️❤️
2026-06-21 11:38:17
0
freedom.546
አርዋዲ-Řãĝňêř :
🥰🥰🥰🥰
2026-06-21 18:58:14
0
To see more videos from user @birtukanmarie, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About