@melltrade_: История подписчика и как я исправил это 🫱🏼‍🫲🏻

𝗞𝗜𝗡𝗚 | 𝗧𝗥𝗔𝗗𝗘𝗥
𝗞𝗜𝗡𝗚 | 𝗧𝗥𝗔𝗗𝗘𝗥
Open In TikTok:
Region: NL
Sunday 21 June 2026 13:16:38 GMT
696
25
1
4

Music

Download

Comments

homaabr
Культ Куль :
1
2026-06-24 09:48:12
1
To see more videos from user @melltrade_, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

አንተ ሰው... እስኪ ታገስ! አንተ ሰው! ትዕግስት ማለት እኮ አቅም አጥቶ መገፋት ወይም አቅጣጫ አጥቶ መባዘን አይደለም፡፡ በትክክለኛው ሰዓት፣ በትክክለኛው ቦታ ላይ ለመገኘት የምታደርገው የውስጥ ተጋድሎ እንጂ! ትዕግስት (Patience) ማለት በአስቸጋሪ ሁኔታዎች፣ በፈተናዎች ወይም ነገሮች እኛ በፈለግነው ፍጥነት ባልሄዱ ቁጥር መበሳጨትን፣ መቆጣትንና ተስፋ መቁረጥን ተቆጣጥሮ ነገሮችን በረጋ መንፈስ የማለፍ አቅም ማለት ነው። ወንድሜ ሆይ! ዛሬ ነገሮች አልሳካ ብለውህ ይሆናል። የለፋህበት ውጤት ዘግይቶ፣ በዙሪያህ ያሉ ሰዎች ሁሉ ቀድመውህ የደረሱ ሊመስልህ ይችላል። ነገር ግን ስማኝ፤ አንበሳ ለማደን ሲያደባ ዝምታው የፍርሃት ሳይሆን የዝግጅት ነው፡፡ አንተም ዛሬ ዝም ብለህ የምትታገሰው ነገ የምታመጣው ውጤት ድምፅ እንዲኖረው ነው፡፡ እህቴ ሆይ! በሰዎች ትችትና ወቀሳ አትሸነፊ።
አንተ ሰው... እስኪ ታገስ! አንተ ሰው! ትዕግስት ማለት እኮ አቅም አጥቶ መገፋት ወይም አቅጣጫ አጥቶ መባዘን አይደለም፡፡ በትክክለኛው ሰዓት፣ በትክክለኛው ቦታ ላይ ለመገኘት የምታደርገው የውስጥ ተጋድሎ እንጂ! ትዕግስት (Patience) ማለት በአስቸጋሪ ሁኔታዎች፣ በፈተናዎች ወይም ነገሮች እኛ በፈለግነው ፍጥነት ባልሄዱ ቁጥር መበሳጨትን፣ መቆጣትንና ተስፋ መቁረጥን ተቆጣጥሮ ነገሮችን በረጋ መንፈስ የማለፍ አቅም ማለት ነው። ወንድሜ ሆይ! ዛሬ ነገሮች አልሳካ ብለውህ ይሆናል። የለፋህበት ውጤት ዘግይቶ፣ በዙሪያህ ያሉ ሰዎች ሁሉ ቀድመውህ የደረሱ ሊመስልህ ይችላል። ነገር ግን ስማኝ፤ አንበሳ ለማደን ሲያደባ ዝምታው የፍርሃት ሳይሆን የዝግጅት ነው፡፡ አንተም ዛሬ ዝም ብለህ የምትታገሰው ነገ የምታመጣው ውጤት ድምፅ እንዲኖረው ነው፡፡ እህቴ ሆይ! በሰዎች ትችትና ወቀሳ አትሸነፊ። "እስካሁን ምን ሰራሽ?" የሚሉሽ ድምፆች ቢበዙብሽም፣ አንቺ ግን በትዕግስት ውስጥ ጥንካሬሽን ገንቢ ትዕግስት ማለት እኮ ዝም ብሎ ጊዜን መግደል ሳይሆን፣ ጊዜው እስኪደርስ ድረስ ማንነትን መቅረጽ ነው፡፡ ዛሬ የምትታገሺው ትዕግስት ነገ ላንቺ የክብር ዘውድ ሆኖ ይመለሳል። አንተ ሰው! እውነታው ይሄ ነው፦ ትዕግስት የሌለው ሰው፣ መድረሻው ላይ ሳይደርስ መንገድ ላይ የሚቀር ተጓዥ ነው፡፡ ለመታገስ ፍቃደኛ ካልሆንክ፣ ለሽንፈት ተዘጋጅተሃል ማለት ነው፡፡ ወቀሳና ትችት የሚቆሙት በምላሽ ሳይሆን በትዕግስት በታጀበ ስኬት ነው፡፡ ስለዚህ ወንድሜ... እህቴ... ዛሬ በትዕግስት መዝራት ያለባችሁን ዝሩ። ነገ ፍሬው ሲበስል ትላንት ሲተቹህ የነበሩ ሰዎች ዛሬ ውጤትህን ለማየት ይሰለፋሉ፡፡ ባጭሩ፦ ትዕግስት ማለት ዝም ብሎ መጠበቅ ብቻ ሳይሆን፣ እየጠበቁ ሳለ የሚታይ መልካም ባህሪ እና አዎንታዊ አስተሳሰብ ነው። ታገስ! በትዕግስትህ ውስጥ ግን መስራትህን አታቁም፡፡ አሸናፊነት የሚመጣው በትዕግስትና በፅናት ለሚጠብቁት ብቻ ነው። #habeshatiktok

About