Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@praise_dude01: Musadaro akomana 😩
praise makara
Open In TikTok:
Region: ZA
Sunday 21 June 2026 13:51:06 GMT
34057
2685
183
229
Music
Download
No Watermark .mp4 (
3.29MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
2.85MB
)
Watermark .mp4 (
6.3MB
)
Music .mp3
Comments
BlessingLayne :
ndikutsvagawo veku follower back
2026-06-21 19:20:26
18
Future Vybz :
mmm bro
2026-06-21 19:20:45
1
PREMIUM WIFE 🫶🏾 :
🤣
2026-06-21 15:38:59
37
Gang :
aaaaaaaaaaaaaaaa wangu vaskana ava
2026-06-21 19:13:23
23
Nene🐄 :
you're not lying broo
2026-06-21 15:01:50
27
tindo :
ini I'm 30 handina mukadzi or mwana but my mother comes first...that woman went through a lot to raise me
2026-06-21 20:00:10
5
Mai bonna :
😂😂 iPhone 17 pro max pamba pasina gedhe
2026-06-21 20:43:00
5
Rue•🫶🏻 :
Hustles bro😁
2026-06-21 20:07:36
1
Tamy♥️💐🤍 :
Eish 😂😂😂😂😩
2026-06-21 20:49:44
0
TECCA :
sorry mkoma
2026-06-21 19:47:55
1
momo :
Well said!
2026-06-21 21:00:55
0
Masimba Wachol :
tell them bro
2026-06-21 19:12:20
3
@smash🎀pee🎀era🎀2.02📌 :
eyy fact bro mine is late 😏🥰🥰
2026-06-21 19:53:07
3
Tapiwa Mapika :
taura hko
2026-06-21 17:30:57
2
prince alvaro² :
follow for follow 😂😂likes for likes
2026-06-21 19:48:26
1
To see more videos from user @praise_dude01, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
"ደሀ ናት"🤗☺️ ✨ጊታሩን ከያዘ 2 እና 3 ዘፈን ሳይጨርስ አይነሳም ነበር ! 4 በአንድ የኮልክሽኑ ካሴት ሲሰራ እሱንና ሀመልማልን ብቻ ነበር ያሰብኩት ! " እኔ ግጥም እና ዜማ እሰራላቸዋለሁ ብሎ ፋንትሽ በቀለን እና ስዩም ዘውዴን ያመጣቸው እሱ ነው እኔ ፋንትሽ በቀለን አላውቃትም ነበር ! 8 ያህል ድርሰቶችን በቀናቶች ውስጥ ነበር ሰርቶ ያመጣው ! በጣም ገርሞኝ ነበር ነፍስ ይማር እና ጋሽ አሊ መሀመድ (አሊ ታንጎ ) ስለ ነዋይ የተናገሩት ውድ ቤተሰቦቼ መስከረም5 /1953 ዓ / ም የተወለደው በሀገራችን የሙዚቃ ታሪክ ጉዞ ውስጥ የበርካታ ሙዚቃ አፍቃሪዎች የደስታ ምንጭ ይሆን ዘንድ ተፈጥሮ በሰጠችው ውክልና ማዕበል ፣ መብረቅ ፣ እሸት ፣ የበረሀው አውሎ ንፋስ ፣ ወንዝ ያፈራሽ እያለ በድርሰት ጥበብ ውበቷን እያሳየንና እየገለፀ የሙዚቃን ጣፋጭ ማዕድ በተለየ አቀራረብ ጣዕሟን በልዩ ቃና እናጣጥም ዘንድ ስለ እምዬ ኢትዮጵያ ከልጅነት አንደበታችን ጀምሮ ስለ ታላቅ ክብሯ ስለ ታሪኳ ፣ ስለ ማንነቷ እናዜምላትና እንመሰክርላት ዘንድ ጥበብ በሙዚቃ በኩል ደሞ ክብር እና ሞገሷ ይበልጥ ከፍ ብሎ አፍቃሪዎቿ በዝተው ተወዳጅነቷ ይጨምር ዘንድ የድርሰት ተሰጦን ካባ አልብሳ ፣ የመድረክ ውበትና ግርማ ሞገስን አጎናፅፋ፣ በበርካታ ሙዚቃ አፍቃሪዎች ጆሮ ውሰጥ የቀረ የድምፅ ቃናና ለዛን አድላ የፈጠረችው አርቲስት ንዋይ ደበበ ዛሬ እናከብረዋለን እናመሰግነዋለን🥰🙏 ‹‹ወቅቱ 1978 ዓ.ም. ነው፤ ራስ ቴያትር በአጀብ ተወዳደርን›› ይህንን ያለው የዜማና ግጥም ደራሲ ሱራፌል አበበ ነበር። ሱራፌል ቀጠለ ‹‹ንዋይ ደበበ፣ ጸሐዬ ዮሐንስ እና እኔ አለፍን›› ይላል። ንዋይ ደበበ ወጥ ቅርጽ (unity) ያላቸውን ግጥሞች ይደርሳል። ገጣሚና ጋዜጠኛ ጳውሎስ ኞኞ ስለ ንዋይ ሲያወጋ ‹‹የግጥም መድብል ደራሲ ነው!›› በማለት ያሞካሻል። በታሪካችን ጉምቱው የዜማ ደራሲ (የኤፍሬም ታምሩን ‹አካሌ› - በጣም ከወደድኳቸው) ያበረከትልን አበበ መለሠ ‹‹ንዋይ ድንቅ የዜማና ግጥም ድርሰትን ከመረዋ ድምጽ ጋር የታደለ ልጅ ነው! ከሙያው ጎን ተግባቦትን ተክኖበታል›› ይለዋል። ሙሉቀን መለሠ ሲወሳ ትዝ የምትለን ዓለምጸሐይ ወዳጆ እንደሆነች ዕሙን ነው፤ ሁለገብ ከያኒ… ‹‹ንዋይዬ አስተዋይ ሙዚቀኛ ነው፤ ለሰው ያለው ልዩ ፍቅር በቃላት አይገለጽም፤ አዲስ ሀሳብ የሚያመነጭ ሙዚቀኛም ጭምር እንጂ! የጋሼን ‹በመድረክ - ለምስጋና እጅ ነሳሁ› በምደርስበት ወቅት ንዋይ ከጎኔ በመሆን የግጥምና ዜማ እገዛ ሲያደርግልኝ ነበር… ሳላመሰግነው አላልፍም›› ስትል ቃሏን ሰጥታለች። በርካቶቻችን አሊ ታንጎን እናስታውሳለን፤ ሆደ ቡቡ የሙዚቃ አሳታሚ!🙌🥺 ስለ ንዋይ ይህንን ብለዋል ‹‹የጸሐዬ ዮሐንስን ‹ዓባይ ነው አሉ ቤቷ› የደረሰው ንዋይ ደበበ የሚባል ወጣት ነው ተባልኩ፤ እስካገኘው ጉጉት ናጠኝ - እግዚሔር ፈቅዶ አገኘሁት… ‹አልበም ጨርሻለሁ› አለኝ፤ ‹እስቲ አንድ በልልኝ› ብዬ ተማጠንኩት፤ ክራሩን አየገረፈ ‹የጥቅምት አበባ›ን ሲያንጎራጉርልኝ አንጀቴ ረገፈ፤ ‹እህስ!› አልኩት፤ ‹ባንዶች ጣሉብኝ› ብሎ አቀረቀረ፡፡ ነግቶ ባንድ እስካደርሰው ምሽቱ እንደ ሰማይ ራቀብኝ፤ ተወተወትኩ…. ነጋ፤ እጁን ይዤ ሮሃ ባንድ እያከታልፍኩ ወሰድኩት… ‹5000 ብር እከፍላለሁ› አልኳቸው፤ የባንዱ አባላት ተደናገሩ…ንዋይ ካሴቱ ለገበያ ሲቀርብ ከሰማሁት በላይ ሆነብኝ›› ይላሉ።💔🙏 ዜማ ማን አኽሎት! ከድምጻዊነት በላይ በግጥምና ዜማ ደራሲነቱ በርካታ ዘፈኖችን አበርክቷል። ጸሐዬ ዮሐንስ በዕድሜ ቢቀድመውም በንዋይ ድርሰቶች ማሸብረቁ ልብ ይባልልኝ። አስቴር ከበደ፣ ሐመልማል አባተ እና መስፍን በቀለ ተጠቃሾቹ ናቸው። በአንድ ወቅት ገጣሚ ቴዎድሮስ ፀጋዬ (ርዕዮት) ለንዋይ ያለውን ፍቅር ሲገልፅ " ከዘፋኞች ማንን ታደንቃለህ ? ተብሎ ሲጠየቅ ከ 1 እስከ 7 ንዋይ ደበበን " የሚል አስገራሚ መልስ ሰጥቶ ነበር !😁 ተወዴጁ ድምፃዊ ፀሀዬ ዮሀንስ ደግሞ - ንዋይ ድርሰት ልስራ ብሎ ከተቀመጠ በ1ቀን 2እና ከዛም በላይ ዘፈኖች እንደሚጨርስ አውቃለሁ የዜማና የግጥም ጎተራ ለመሆን ነው የተፈጠረው " ሲል ገለፆታል👌😂 ሁለቱ የወርቃማው ዘመን ፈርጦች የጥበብ ጉዟቸው ቢፃፍ ዳጎስ ያለ መፅሀፍ ቢተወን የግማሽ ቀን ፊልም ይወጠዋል ከሀገራችን ክፍላተ ሀገራት ጀምሮ የአለምን ጫፍ እስከ ጫፍ ዞረዋል ! ከአፍራካ እስከ አውሮፖ ፣ ከአውሮፖም እስከ ሩቅ ምስራቅ ያልረገጡት ሀገር የለም ! ከፀጉራቸው አፎርነት ጋር ፣ የመድረክ ሞገሳቸው ከባለ ሶስት ፊደል ስማቸው ጋር መንትዮቹ አስከመባል ደርሰዋል ! በየግላቸው ስለ ኢትዮጵያ የተጫወቷቸው ዘፈኖች ቢሰባሰቡ አንድ አልበም ይሆናሉ "ፀሀዬን ለመጀመሪያ ጊዜ የጨበጥኩት ቀን እጄ በላብ ርሶ ነበር" የሚለው ንዋይ ደበበ የካሴት ስራ ህልሙ የተሳካውም ለፀሀዬ በሰራው ድርሰት ነበር ! " ጠበቅ አርጊኝ " የሚለውን ዘፈን ግጥምና እና ዜማ በጣም የወደዱት አሊ ታንጎ ይሄንን ደራሲ ፈልጉልኝ ሲሉ " ንዋይ ደበበ ይባላል ራስ ቲያትር ውስጥ ነው የሚሰራው " ሲባሉ ንዋይን ፍለጋ እዛው ድረስ የሄዱት ጋሽ አሊ ንዋይ ምናልባት ሙዚቃ መሳሪያ ተጫዋች እንጂ ወርቅ የሆነ ድምፃዊ መሆኑን አልገመቱም ነበር ! እኔም እኮ ድምፃዊ ነኝ ለካሴት የሚሆኑ አስር ዘፈኖች አሉኝ " ሲላቸው " እንዴት አንተም ዘፋኝ ሆነህ ይሄን የመሰለ ድርሰት ሰጠኸው" ሲሉት " በጣም የምወደው ጓደኛዬ ስለሆነ ነው " ማለቱ እንዳስገረማቸው በቃለ ምልልሳቸው መስክረዋል ፈጣሪ ዕድሜን ከጤና ጋር ጨምሮ ይስጥህ🙌🥰 እናመሰግናለን ውድ ቤተሰቦቼ እኔም ለዛሬ ከ1995 አልበሙ "አሜን" እጅግ በጣም የምወደውን ጥልቅ መልዕክት ያለውን "ደሀ ናት"ን ለትውስታ ጋብዤያቹ አበቃሁ🙏🙏 ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን🫡🙌 musictube #fyp #ንዋይደበበ #የኔደሀ #musictube369 #ethiopianmusic
#العباس_عليه_السلام #تصميم_فيديوهات🎶🎤🎬 #محرم #محمد_باقر_الخاقاني #كربلاء
teve gol do yamal 🇪🇸🥰 #fyp #arabia #wordcup #copadomundo #espanha
Invasion Ovni durante un partido del Mundial!! 😮😎 #teorias #invasion #ovni #mundial #stream #clip #paratii #fyp #ezequielperez #reaction #kick #parati
mỏi chân rồi!
Eux c des traitres c des… #fyp #pourtoi
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy