Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@sara.mercani:
sara
Open In TikTok:
Region: DE
Sunday 21 June 2026 14:11:47 GMT
589
80
3
1
Music
Download
No Watermark .mp4 (
2.91MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
2.91MB
)
Watermark .mp4 (
3.02MB
)
Music .mp3
Comments
lia :
Wooooow
2026-06-21 14:29:49
0
Cécile :
😍😍😍😍
2026-06-21 16:27:31
1
To see more videos from user @sara.mercani, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Oxigênio #ciencia
#onthisday
Always. #nusatenggarabarat #sadstory #katakata #sumbawabesar
'ያውልሽ መንገዱ'🙂↔️💤 🔗 በመጀመሪያ ደስታችንን, ሀዘናችንን ,ብሶታችንን የምንገልጽበትን ግጥምና ዜማ አምጠው የወለዱልን , ውለታቸውን ያልከፈልናቸው የድንቆች ድንቅ የግጥምና ዜማ ደራሲያንን እጅ ነስታቹ አመስግኑልኝ🙌🙏🙏 እነሱን ማክበር ዘንግተን ነው ሙዚቃ በበር ሲገባ ግጥም በመስኮት እየወጣ የተቸገርነው ሀሳብ የሌለው ሙዚቃ አይደለም ዘመን ሊሻገር ጭራሽ ሲሰሙት ሀሳብ የበታትናል ሰላምን ያውካል 😣😑 ✨ውድ ቤተሰቦቼ ዛሬ ታዲያ ይሄን ዘመን ተሻጋሪ የኤፍሬም ታምሩ 10ኛ አልበም "ይሄስ ቀን ባለፈ"ን ህያው ካደረጉ ጥበበኞች ዋነኛው ስለሆነው ክቡር ዶ/ር ይልማ ገ/አብ ጥቂት ነገር ልበላቹ🥰 እዚች ዛሬ የጋበዝካቹ 'ያውልሽ መንገዱ' ላይ ይልማ የኤፍሬም ታምሩ 10ኛ አልበም መሆኑን በቅኔ ጠቀስ ያረገባት ቦታ ሁሌም ትገርመኛለች😎 ... ተሟጧል ተራግፎአል የሆዴ መውደዱ አስር ቆጥሬያለሁ ያውልሽ መንገዱ ታዲያ ተወዳጁ ኤፍሬም ታምሩ ስለ እሱ እንዲህ ይላል " ይልማ እኔ የምፈልጋቸውን የዘፈን ሀሳቦች ከኔ ቀድሞ በማወቅ የልቤን የሚያደርስልኝ ታላቅ ፀሀፊ ነው" በኢትዮጵያ የሙዚቃ ታሪክ ታላቅ አሻራ ከጣሉ ልሂቃን መካከል ቢመደብ ስራው አንገት አያስደፋም... ከትልቁ ጥላሁን አንስቶ እስከዚሕ ዘመን በዘለቁ በርካታ ድምጻውያን በተዘፈኑ ሙዚቃዎች የዚህ ሰው ግጥም ዋናው የደምስር ነው..ደራሲ ይልማ ገ/አብ!! የአዲስ አበባ ፍሬ የሆነው ይልማ ገና የአንደኛ ደረጃ ተማሪ በነበረበት ዘመን ለአቻዎቹ የፍቅር ደብዳቤን በመጻፍ ብዙዎቹን ማስደነቁ ቢነገርም እውነትኛው ማንነቱን ያገኘው ዋዜማ በሚል ስያሜ ሲጠራ ከነበረው የቤተሰቦቹ ናይት ክለብ ነበር.... እናም በዚህ ናይት ክለብ ውስጥ ሙዚቃን ሲጫወቱ ከነበረት አንጋፋ ድምጻውያን የመተዋወቅ እና ስራቸውን የመመልከት እድል ያጋጠመው ይልማ ከሙዚቃ መሳሪያ ይልቅ የዘፈን ግጥም የመጻፍ ከፍተኛ ዝንባሌ ነበረው... በዚህ ሂደት በ1974 ዓ/ም “ይረገም” የተሰኘውን እና ሙሉቀን መለሰ ግሩም አድርጎ የተጫወተውን የመጀመሪያ የግጥም ስራ ድርሰቱን አቅርቦ አገሩን መገን አሰኘ.... ከዚህ በኋላም እስካሁን ድረስ በርካታ የግጥም ስራዎችን ለተለያዩ ድምጻውያ ሲያበረክት ...በዜማ ድርስት ብዙ አይደለሁም የሚለው አርቲስት ይልማ ገብረአብ በራሱ ጥቂትም ቢሆኑ ግጥም እና ዜማ የሰራቸው ዘፈኖች አሉት...ለአረጋኸኝ ወራሽ – ተነስ በል ልቤ ፣ ለምስራቅ ታዬ ፣ እንዲሁም ለመስፍን አበበ – ርግቤ እና ሌሎችንም ሰርቷል፡፡ አርቲስት ይልማ ገብረአብ ለእነማን ምን ሰጠ የሚለውን በጥቂቱ እንመልከት፡- 1. ለክቡር ዶ/ር ጥላሁን ገሰሰ – አንቺ ልጅ ጎፈሬ ፣ እንቆቅልሽ ፣ በይ እንጓዝ (ከብዙነሽ በቀለ ጋር) 2. ለትዝታው ንጉስ ለመሀሙድ አህመድ – በርከት ያሉ የትዝታ ስራዎች ፣ ያገር ቤቷ ፣ ልኑርበት ፣ ስንቱን አስታወስኩት ፣ ሙዚቃ ደግነሽ ፣ አደራ (ከጎሳዬ ተስፋዬ ጋር) 3. ለኤፍሬም ታምሩ – ልመደው ፣ ካጓጓዘኝ ፣ ጎዳናዬ ፣ ጀመረኝ ፣ ቢልልኝ ፣ እንደ ገብሱ ዛላ ፣ ሰው መሰረቱ ፣ ሞሽሩት በዝና እና ሌሎችም ….. 4. ለአስቴር አወቀ ሁለት ሙሉ አልበም ሰርቶላታል፡፡ ነህ የኔ ወለላ ጣፋጭ ብርቱካኔ ፣ እኔን እንጂ ገላ ፣ አመሰግናለሁ ፣ ሙዚቃ ፣ ብርዱ አልተስማማኝም…. 5. ለቴዎድሮስ ታደሰ – እየቆረቆረኝ ፣ በመላ በሰበብ ፣ ከተስማማሽ ፣ በመዋደዳችን ፣ ልደሰት በወዜ ፣ እምዬ ኢትዮጵያ…… 6. ለፀጋዬ እሸቱ – ያንተ ያለህ ፣ ዘምናኒት ፣ አባጃልዬ ፣ ተጓዥ ባይኔ ላይ ….. ከእነዚህም በተጨማሪ ለሀመልማል አባተ ፣ ለነዋይ ደበበ ፣ ለአሰፉ ደባልቄ ፣ ለኬኔዲ መንገሻ ፣ ለተፈራ ነጋሽ ፣ ለብዙነሽ እና ሂሩት በቀለ ፣ ለአስናቀች ወርቁ ፣ ባህሩ ቀኜ ፣ ለተሾመ አሰግድ ፣ ለራሄል ዮሀንስ ፣ ለማሪቱ ለገሰ ፣ ለጋሻው አዳል (እሪኩም) ፣ ለኩኩ ሰብስቤ 9 ያህል የትዝታዎች ስራዎችን ሰርቷል፡፡ በተጨማሪም ለማዲንጎ አፍወርቅ ፣ ለዮሴፍ ገብሬ (ጆሲ) ፣ ለጃኖ ባንድ – “አይራቅ” ን ሲሰራ መላ በሉ(ለኤች አይ ቪ) እና አሽከርክር ረጋ ብለህ (ለትራፊክ አደጋ)እንዲሁም ሌሎች በቡድን /በጋራ/ የተሰሩ የሙዚቃ ግጥሞችን አበርክቷል አዎ ባለወርቅ ብዕሩ ይልማ ገ/አብ ብዙዎች በረቂቅ ግጥሞቹ የውስጣቸውን ስሜት አውጥተዋል የልባቸው ደርሷል የማይዳሰሰውን ዳሰዋል ያልታየውን አይተዋል ለብዕሩ ባህታዊው ታላቁ ሰው ይልማ ገ/አብ🥰🙌 ከ1974 ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ ላለፉት ረጅም ዓመታት ባልነጠፈው ብዕሩ ከ120 በላይ ለሚሆኑ የሀገራችን ተወዳጅ ድምፃውያን ወደ 2 ሺህ የሚጠጉ የዘፈን ግጥሞችን በመፃፍ የእራሱን የማይጠፋ ደማቅ ሙያዊ አሻራ ማሳረፍ የቻለውና የኢትዮጵያ ሙዚቃ ባለውለታ የሆነው ድንቁ ብዕረኛ ይልማ ገ/አብ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ 🥰🙏እናመሰግናለን🙏 ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን🙌🙏 @musictube 🇪🇹 #fyp #ኤፍሬምታምሩ #ያውልሽመንገዱ #musictube369 #ethiopianmusic
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy