@xht170: #الحمدلله_دائماً_وابداً

حٓلاَ |Hala
حٓلاَ |Hala
Open In TikTok:
Region: SA
Sunday 21 June 2026 15:11:29 GMT
14849
2365
3
493

Music

Download

Comments

l_llv2x
Łà :
@🐾 يعني نمنشن ليه لا
2026-06-21 15:56:38
1
To see more videos from user @xht170, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

'ልኑርበት'💊🤒 ✨ውድ ቤተሰቦቼ የትዝታዉ ንጉስ መሀሙድ አህመድ 1933 ዓ.ም ሚያዝያ 30 ቀን በአዲስ አበባ እጅግ የአራዳ ሰፈር በሚባለዉ አሜሪካን ግቢ ዉስጥ ነዉ የተወለደዉ እናቱ ጥሩ የጉራጌ ባለሞያና የቤት እመቤት ሲሆኑ አባቱ ሼህ እንደነበሩ በአንድ ወቅት ተናግሮል፡፡  መሀሙድ ስራንም ሆነ ሂወትን በራሱ መንገድ መጋፈጥ የጀመረዉ ገና በህጻንነቱ ነዉ አባቱ በሚሰሩበት ግሪክ ክለብ ዉስጥ አብሮ በመሄድ ይሰራ ነበር፡፡ በ 6 ዓመቱም ሊስትሮ ወይም የጫማ መጥረግን ስራ መስራት ጀመረ ፡፡ ቤተሰቦቹ ደሀ ስለነበሩ የሚኖራቸዉ ገቢም ጥቂት ነበር፡፡ እሱንም ለመርዳት ስለማይችሉ ጎዳና የወጣዉ ገና ህጻን እያለ ነበር፡፡ የሊስትሮ ስራዉን እየሰራ ሬዲዮ ይሰማ ነበር በዛ ሬዲዮ ጥላሁን ገሰሰን እና የሌሎችን ዘፈኖች ሲሰማ በጣም ይመሰጥ ነበር፡፡ በሬዲዮ የሰማቸዉን ዘፈኖች ጫማ እየጠረገ ያቀነቅን ነበር፡፡ ወደ ሙዚቃዉ ዓለምም የገባዉ በዚህ ነዉ፡፡ በ 1953 ዓ.ም የሙዚቃ ክህሎቱ እያደገ ሲመጣ ቀን ቀን የሊስትሮ ስራዉን ማታ ማታ ደግሞ ናይት ክለብ ይሰራ ነበር፡፡ በትምህርት ቤት ቆይታዉ ብዙም ጎበዝ አልነበረም፡፡ መሀሙድ ቤተሰቦቹን እና እራሱን መርዳት እንዳለበት ያወቀዉ ገና በልጅነቱ ነበር፡፡ የሙዚቃ ሂወቱ ሀ ብሎ የጀመረዉ ክለብ አሪዞና ነበር፡፡ በጥገና ሳንዱች እንዲያቀርብ እና ምግብ በማብሰልም በተቀጠረበት ነበር በዚያ ክለብ ዉስጥ የሀበሻዉ የሙዚቃ ንጉስ ጥላሁን ገሰሰን ጨምሮ ሌሎችም ታዋቂ ድምጻዉያን ይዘፍኑበት የነበረ ቦታ ነዉ ነገር ግን በአንድ አጋጣሚ ሁሉም ድምጻዉያን ለስራ ወደ ድሬዳዋ ሄደዉ ስለነበረ የሙዚቃ መሳሪያ ተጫዋቾቹ ያለድምጻዉያን እየተለማመዱ ነበረ መሃሙድ ወደ ሙዚቀኞቹን ቀረብ ብሎ በድምጽ መዝፈን እንደሚፈልግ ጠየቃቸዉ መሀሙድ በጣም ቀጭን ስለነበረ ቅጥነቱን በማየት ትችላለህ ግን አሉት መሀሙድም እሞክራሁ አላቸዉ፡፡  በዚህ አጋጣሚ ነበር ከአስተናጋጅነት ወደ ዘፋኝነት የተቀየረዉ የመጀመሪያ ዘፈኑ አላወቅሽልኝም ነዉ፡፡ ጭቅጭቁ ቀርቶ አሀሀ ፍቅር እንዲስፋፋ አዬዬ ከዛሬ ጀምሮ አሀሀ አለኝ ሙሉ ተስፋ አሄሄ ካንቺ በቀር ሌላ ብሞት አልመኝም ግን እስካሁን ድረስ አላወቅሽልኝም መሀሙድ የጥላሁንና የቡዝነሽ አድናቂ ሲሆን ጥላሁን ገሰሰን ግን የአደራ ጉዋደኛዉ እና ወንድሙም ጭምር እንደሆነ ይናገራል፡፡ ዋናዉ የሙዚቃዉ አስተማሪዉ ክብር ዘበኛ ነዉ፡፡ 11 ዓመትም ሰርቱዋል፡፡  መሀሙድ ትኩረት የሚያደርገዉ ትዝታዎችና የፍቅር ዘፈኖች ላይ ቢሆንም ከፍቅር እና ከትዝታ ዉጪም ዘፍኖል፡፡ ነገር ግን አልተደመጠለትም፡፡ ለምሳሌ፡ አንቺ አፍሪካ; ሁሉም ይስማ ወዘተ…… በጣም የሚወደዉና መስማት የሚፈልገዉ ዘፈን ትዝታ ነዉ፡፡ ትዝታሽ ዘወትር ወደ እኔ እየመጣ እፎይ የምልበት ሂወቴ ጊዜ አጣ፡፡ መሀሙድ በ 70ዎቹ የዕድሜ አጋማሽ ላይ ሆኖ እንኳን ካለምንም የትንፋሽ መቆራረጥ መድረክ ላይ ሆኖ እየዘፈነ እየተዉረገረገ እየጨፈረ እየተረከ የጥበብ መንፈስን የሚያረካ ተአምረኛ ሰዉ ነዉ፡፡ የመሃሙድ ዘፈኖች አንዴ ተሰርቱ ከወጡ ቡኃላ በአድማጮች ዘንድ ዘላለማዊ ተወዳጅነትን ይዘዉ የመቆየት በቃት አላቸዉ፡፡ ምክንያቱ ደግሞ ርዕሰ ጉዳያቸዉ የሰዉ ልጅ የጋራ ጉዳይ መሆናቸዉ ጭምር ነዉ፡፡ በአጠቃላይ መሀሙድ ወደር የማይገኝለት ጥበበኛ ሰዉ ነዉ፡፡🙌🥰 ዛሬ እኔም ከድንቁ ጥምረት ሮሃ ባንድ እና መሐሙድ በተጨማሪም ይልማ እና አበበ ከተጣመሩበት ከዚህ1984 አልበም ላይ እጅግ ተወዳጁን 'ልኑርበት'ን ጋብዤያቹ ለዛሬ በአጭሩ ላብቃ🙏☺️ ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን🫡🙌 musictube #fyp #መሐሙድአህመድ #ልኑርበት #ethiopianmusic #musictube369

About