@shamilkebole3334: ከዚህ ኩሩ ህዝብ መካከል አንዱ በመሆኔ እጅግ ደስተኛ ነኝ ዛሬ በተካሄደው የመስቃን ባህልና እና ልማት ማህበር የማስተዋወቅና የንቅናቄ መድረክ ከመንግዜውም በላይ የኮራሁበት እና ምን አለ በተገኘው ብዬ የተመኘሁበት እለት ነበር ብቻ ስለ ሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ በድጋሚ አንኳን ለዚህ ቀን አደረሳቹ አደረሰን የዛሬን ህብረት ውበት አንድነት እና ከቃል በላይ ለሆነው ደስታችን ዋና መክኛቱ መደማመጣን እሺ እሺ መባባላችን መከባበራችን እና ከመጣንበት መንገድ ክፉና ደጉን ለይተን በማየታችን የተፈጠረ ህብረታዊ ደስታ ነው። አልተገናኘንም አልተያየንም አልተወያየንም እንጂ ብዙ የምንሰራቸው ታሪካዊ ስራዎች አሉ ምስክር ካስፈለገ የዛሬው መድረክ በቂ ነው እርግጥ ነው ለሌሎች የተፈቀደ ሁሉ ለመስቃን ሲሆን ያነጋግራል ያንጨረጭራል እለፍ ሲል እንደ አብድም ሊያስለፈልፍ ይችላል ስለዚህ የቀና ብዙ ያወራል ነውና ነገሩ ብዙ ሊቀባጥሩ ስለሚችሉ ምላሽ መስጠትም አያስፈልግም ምክኛቱም በተግባር እየመለስን ስለሆነ። በመጨረሻም ለዚህ ተግባር የለፋቹ ደፋ ቀና ያላቹ ለማህበረሰባቹ ከፍታ የቻላቹትን ሁሉ ከማድረግ የማትቆጠቡ ጀግኖቼ እንኳን የልፋታቹን ውጤት ለማየት አበቃቹ ጥረትና ልፋታቹ በመላው የመስቃን ጉራጌ ማህበረሰብ ልብ ውስጥ ታትሞ ይኖራል ከትወልድ ወደ ትውልድ እንደ ታሪክ ይነገራል በእያላቹበት ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ይህ ተግባር ቀላል ነገር አይደም በተለይ ደሞ እኛ በስደቱ አለም ላይ ለምንገኝ ሰርቶ አደሮች የሀገራችን የማህበረሰባችን የአካባቢያችን ሰላም ፈላጊዎች የልማት አርበኞች ትልቅ አፎይታን ነው ይዞልን የሚመጣው 🙏ንቅ ባነነ ንቅም ኧኸነ መስቃን ባህልና ልማት ማህበር የማስተዋወቅና የንቅናቄ ፕሮግራም ሰኔ 14/2018 ታሪካዊ ቀን🙏🙏🙏#ጉራጌ_ኩሩ_ነው_ሀገሩን_አይጠላም #መስቃንኛ_ሀበሻ_ቲክቶክ🇪🇹❤❤ #vairal
መስቆ ቫይን
Region: AE
Sunday 21 June 2026 16:59:46 GMT
Music
Download
Comments
the protector slave A hafizz :
2026-06-22 14:06:43
0
Merhebu Ahmedin :
ሰሰሰሰሰላ
2026-06-27 18:21:40
0
Ezu Finishing&interirwork :
🥰አባቢ አንኳን ደስ አለህ
ንቅ ባነነ ንቅም ንኸነ!!
2026-06-21 17:54:55
7
አልሃምዱሊላህ ❤️ :
2026-06-23 14:45:08
0
እናቴ.አቺለመርሳትእሞክራለዉ.ግንአልቻልኩም😭😭 :
2026-06-21 19:59:09
1
nora 🎶 :
@
2026-06-23 05:34:45
0
Mehamed yasin Fetu :
2026-06-22 20:34:59
0
Sabero Lubago :
2026-06-23 01:44:22
0
Jemiiiiiiila💜🧕🏻 :
2026-06-22 06:21:50
1
Never Give up :
እሽ ዋናይ ጎቤና🥰
2026-06-23 04:08:28
0
ሶፊያ የቡታጅራዋ :
ሻሚላችን ወሳኝ🥰❤️🥰
2026-06-23 03:44:15
0
አሌክሳንደር ማን :
እሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-06-22 17:20:23
0
ሂኩ የሀዩ እህት :
ኢሻአላህ ንቅ ባነነ ንቅም እህነ🥰🥰🥰
2026-06-23 09:57:41
0
the protector slave A hafizz :
2026-06-22 14:05:47
0
𝕤𝕖𝕞𝕒𝕟 𝖍𝖚𝖘𝖘𝖊𝖓🍋🍋🍋 :
2026-06-22 13:22:45
0
አይናለም ተመስገን :
ይያ ወለላ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-22 13:56:29
0
Rahi Love☀️ :
2026-06-22 14:03:38
0
አይናለም ተመስገን :
ሻሚልዬዬዬዬዬዬ ዚ ስኳር🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-22 13:57:23
0
Mariyam :
2026-06-21 21:58:35
0
To see more videos from user @shamilkebole3334, please go to the Tikwm
homepage.