Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@wkirubell: "መሄደ ነው እንጂ.... ትንሽ ያበረደኝ... ኗሪ ሰው በሆንኩኝ እንዴት በነደደኝ" መሄደ ነው እንጂ ትንሽ ያበረደኝ" እዚህ ጋር "መሄድ" የሚለው ቃል የሰው ልጅ በዚህች ምድር ላይ ኗሪ አለመሆኑን ያመለክታል። ድምጻዊቷ በዚህ ምድር ላይ የሚደርሰው በደል፣ ክፋት ወይም መከራ የጋለ እሳት ሆኖ እያለ፣ ቁጭቷን ያበረደላት ነገር ቢኖር "እኔም እኮ እዚህ ለዘላለም አልኖርም፣ ሄጅ ነኝ" የሚለው የእውነት ሃሳብ ነው። "ኗሪ ሰው በሆንኩኝ እንዴት በነደደኝ" በዚህች ምድር ላይ ለዘላለም የምኖር ቋሚ ሰው በሆንኩኝ ኖሮማ፣ የሚደርሰው ግፍ እና መከራ ያንገበግበኝ፣ እሳቱ ያቃጥለኝ ነበር ነገር ግን አለም አላፊ በመሆኗ ትንሽም ቢሆን ትጽናናለች...😢 I fear ለ ትዝታ የሚተርፍ ወጣትነት እንዳይጠፋ ፣ ምክንያቱም Everyone is too NONCHALANT!
wkirubell
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 21 June 2026 17:52:45 GMT
30369
2081
5
114
Music
Download
No Watermark .mp4 (
1.15MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
1.15MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
miniliksolomon1 :
10q for explanation
2026-06-21 19:30:26
2
Deeworld :
📸👌
2026-06-22 20:40:05
0
@samiredu12 :
😇😇😇
2026-07-28 20:20:58
0
To see more videos from user @wkirubell, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Aloo Ne Solar Aur Pankha La Kar Apne Ghar Ki Zindagi Badal Di 😲☀️🔋 #creatorsearchinsights #foryou #nanhatoonworld #foryoupage #viralvideos
Whatever you do. Just float 🦋✨🫂💜 #fyp #beach #inversiones #parati #Love
Film Munafik Tayang 3 September 2026 . . . #fyp #fyppppppppppppppppppppppp #xybca #viral #tiktoktainment #rekomendasifilm #clips #munafikmelawaniblis #munafiknyaindo #bahayajadimunafik #aryasaloka #achaseptriasa #dimasaditya #terikatjanjitrending
Le parcours miracle
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy