Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@paige.spamacc2:
Paige
Open In TikTok:
Region: US
Sunday 21 June 2026 18:52:57 GMT
178
29
0
1
Music
Download
No Watermark .mp4 (
1.75MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
1.75MB
)
Watermark .mp4 (
1.62MB
)
Music .mp3
Comments
There are no more comments for this video.
To see more videos from user @paige.spamacc2, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#القحطاني🌹 🤣🤣🤣
'እፁብ'🫶🥹 💔ኤሊሾ የሂወት ምሳሌ ነው ! ኤላ የስራ ጅማሬ ግዜያቱ ልክ እንደ ልጅነት ያለ ጥፍጥ ያለ ሁሉ ነገሩ የሚሳም ፣ የሚያሳሳ ፣ የሚያጉዋጉዋ ዝም ብለን የምንወደው ስራዎችን የሰራበት ግዜ ነበር ! የመንፈሳዊ መዝሙር ስራዎቹን ጨምሮ እነ አቦጊዳ አልበም ቴዲ አፍሮ ፣ ኢቫንጋዲ ጎሳዬና አሌክስ ፣ ሳቂታው ትእግስት ፣ ከፍጥረት የግልሽ፦ ታደለና ብርሃኑ ፣ ሁሌ ሁሌ ሃይልዬ ፣ ተይ አትሚኝ ሞኒካ ፣በቃ በቃ አረጋሃኝ ፣ ድብቅ ውበት፦ አብነት ፣ ላጽናናሽ ጌዲዎን ፣ትመቺኛለሽ ግርማ ገመቹ .፣ ኦሮማይ እንዳለ አድምቄ....እና የመሳሰሉ ሙዚቃዎችን ማምረት የቻለበት በአዲስ የጥበብ ቀለም በሃገር ደረጃ ብቅ ያለበት ግዜ ነበር ከ 90 ዎቹ ጅማሮ እስከ አጋማሹ ድረስ ! 🥰 ታድያ ውድ ቤተሰቦቼ ኤልያስ መልካ አቅሙን ካሳየባቸው ከ90ዎቹ መጀመሪያ አይተኬ ከሆኑ አልበሞች መሀከል የብዙዎቻችን የልጅነት ትዝታ የቀረፀ ድንቅ አልበም ነው በድንቁ ባለተስጥኦው በቴክ ፋይቭ የምናስታውሰው በመስፋን ታምሬ አዘጋጅነት በ1994 ማገባደጃ ላይ የወጣው አለማየሁ እና ጎሳዬ በድንቅ ሁኔታ የተጣመሩበት "ኢቫንጋዲ" 🥰 እናም ለዛሬ ከዚህ ውብ አልበም ላይ እንደርዕሱ እፁብ የሆነውን ህይወት ህይወት በሚሉ ስንኞቹ የምናከብረው አለማየሁ ደመቀ የከተበውን የጎሳዬ ተስፋዬን ሙዚቃ ጋብዣቹ ጥቂት ነገር ስለ ጎስሽ አውስቼ ላብቃ🙌 ጎሳዬ ተወልዶ ያደገዉ ከሁላችን አድባር ከሚሊዮኖች ሀገር በአዲስአበባ ነዉ። ሙዚቃ ቋንቋዉ መነጋገሪያዉ ትዉልድ መስሪያዉ በአጠቃላይ የነፍሱ ጥሪ ናት ጎስሽ ሲዘፍን ረጋ ባለ አንደበት : አልበም ሲያወጣ ሰፊ ጊዜ ወስዶ ነዉ። በስራዎቼ ያለመርካት ችግር አለብኝ ይላል ጎስሽ በአንደበቱ ለዚህም ይመስላሉ ስራዎቹ እያደሩ እንደ ወይን ጣዕም ያመጣሉ በፍቅር ማማ ላይ ያንፈላስሳሉ። ከአሌክስ ጋር ተጣምረዉ የሰሩት ኢቫንጋዲ አልበም ተሰምተዉ በማይሰለቹ ድንቅ ሙዚቃዎች የተሞላ ነዉ። የሀመሯ ወጣት : በዚያ ዉበት በልቅምቅም ጌጣ ጌጦች በሊፒስቲክ በልብስ ሰዉ አይደለልም ሀመር። የሀመር ወጣት ሴት እርቃኗን የተፈጥሮ ዉበቷን ታስጎበኛለች። ድንግል ዉበት ቱባ ቁንጅና ከቡስካ በስተጀርባ ኢቫንጋዲ ጎሳዬ ተስፋዬ። ሳታማኸኝ ብላ ብሎ የቀመመዉ አልበሙ በአድናቂዎቹ ዘንድ masterpiece ስራዉ ነዉ ይባልለታል የብዙ አቀናባሪዎችን ጥምረት ያየንበት በ13 ወሮች የተሰየሙ 13 በሳል ሙዚቃዎች🥰። አወይ ክፉ ዘመን ልቤ አዘነብሽ እሱም ተሳሳተ አንቺም አልታመንሽ ስደተኛ ታርገኝ ደግሞ ብላ ብላ ጅብ ረሃብ አይችል ሳታማኸኝ ብላ እያለ ጠለቅ ለቀቅ ሳብ ረገብ ባለ ድምፁ ጓደኛዬ ብሎ ያመነዉ ወዳጁ እና ቤቱ ሲገባ እምነቱን በልታ ያገኛትን ዉዱን የከሰሰበት ሙዚቃ ከአልበሙ ዉስጥ በልዩነት ይነሳል። ሲያምሽ ያመኛል : በአንድ ወቅት የባለቤቱ የገኒን መታመም ማስታወሻ እንዲሆን 14 ዘፈኖቹን ሸክፎ የያዘዉ ባሳለፍነዉ 2011 ላይ የወጣዉ ሲያምሽ ያመኛል አልበም ብሎ ሰይሞታል። በተለይ ባለቤቱን ገኒን ያገበኘበት አጋጣሚ ለሰይፉ ሾዉ ሲናገር በተሳሳተ ስልክ እንደተዋወቁ ሲናገርም ተሰምቶ ነበር ። ታዲያ አልበሙ ላይ ከሲያምሽ ያመኛል track በተጨማሪ በተሳሳተ ስልክ የተሰኘዉ አገባቡ በወላይትኛ ስታይ ጀምሮ በሬጌ የሙዚቃ ስልት የሚቀጥለዉ ሙዚቃ ከህይወቱ ጋር የተገናኘ እንደሆነ ተናግሯል። ዉድ ቤተሰቦች የጎሳዬ ስራዎች ከአመት አመት ሳይሰለቹ ሁሌም የሚደመጡ ናቸዉ እራሱም ጎስሽ እንዳለዉ "ከእሁድ እስከ እሁድ" ጎስሽ ስላበረከትክልን ዘመን አይሽሬ ሙዚቃዋች እናመሰግናለን🙏🙏 ፈጣሪ የታላቁን ሙዚቀኛ ኤልያስ መልካን ነፍስ ይማርልን🙏🥺 ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን🫡🙌 musictube #fyp #ጎሳዬ_ተስፋዬ #እፁብ #ኤልያስመልካ #musictube369
#room#roomdecore#fyp#DIY#decoreidea
Women's solid color round-neck T-shirt shorts set#girl #women #DeallDrops #Spotlight #girls #womens #womensclothes #TikTokShop #TikTokMadeMeBuylt #womenswear #suit #tshirt #shorts #twopieceset #2pcs #summerwear #pajamas #backtoschoolgift #summerclothes #homewear #homeclothing
Cleat bouquet for him💙⚽️ -Guys I’m not the one who chooses the type of cleats😭, the client brings me the cleats of their choice! #bouquet #cleat #soccercleats #forhim #fyp
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy