@tfarajsat.22:

Tfarajsat.22
Tfarajsat.22
Open In TikTok:
Region: DZ
Sunday 21 June 2026 20:57:46 GMT
9787
310
8
47

Music

Download

Comments

user81935075700534
Djamel Rwayyyyel :
الله يحفظك ويبارك فيك
2026-06-21 22:10:52
1
naaeel_71
Nael :
شو بصير
2026-06-21 23:36:13
0
chaaaakiiiiibbbb
P4l :
واعرة والله غير هادا وين درتها ولى خفيف شعرة
2026-06-21 22:28:31
0
idraoul
ً :
ايهما احسن تيفي بوكس او.قوقل تيفي
2026-06-21 21:37:01
0
naaeel_71
Nael :
سو هاي يعني الاه بحفظك تفهمني
2026-06-21 23:35:52
0
user57317016574523
mohamed :
عملتها مرة كرجعت باش نحل iptv طلب عليا code انتع application الي شريتها ونستعمل فيها
2026-06-21 23:43:16
0
To see more videos from user @tfarajsat.22, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

አልቦ🫶🥹 ብዙ ጊዜ ሰዎች በጣም የምትወደው አልበም የቱ ነው ስባል ለራሴ እራሱ በሚያስገርመኝ ፍጥነት ነው ዝምታ ነዋ የምለው😁  ታዲያ ይሄንን የኔን አባባል የሚደግፉ በጣም ቡዙ የሙዚቃ አድናቂዎች አሉ ከዛም ትንሽ ከፋ ስናደርገው ታላላቅ የሙዚቃ ሊቆችም ከዘመናትና እና ከድንቅ ስራዎች መሐከል ነጥለው ቁ.1ዱ ነው ብለው እልፎች መስክረውለታል በቤተክነት የተገራው የቴዲ ታደሰ ድምፅ ደሞ መስካሪ የማያሻው ከሺ ትውልድ መሐል የሚገኝ ስጦታ ነው🥰 ይሄን ድምፅ ይዞ አበጋዝ ጋዝ መሔድ ማለት መጨረሻውን መገመት ቀላል ነው አስታውሳለሁ ለመጀመሪያ ጊዜ ይሄን ዝምታ አልበም የሰማሁባትን ቀን ብዙም ለሀገር ውስጥ ሙዚቃ ጆሮዬ ያልተገራበት ወቅት ቢሆንም በውስጤ ተቀርፆ ለአንዴ እና ለመጨረሻ ጊዜ የደመ ነፍስ ያህል
አልቦ🫶🥹 ብዙ ጊዜ ሰዎች በጣም የምትወደው አልበም የቱ ነው ስባል ለራሴ እራሱ በሚያስገርመኝ ፍጥነት ነው ዝምታ ነዋ የምለው😁 ታዲያ ይሄንን የኔን አባባል የሚደግፉ በጣም ቡዙ የሙዚቃ አድናቂዎች አሉ ከዛም ትንሽ ከፋ ስናደርገው ታላላቅ የሙዚቃ ሊቆችም ከዘመናትና እና ከድንቅ ስራዎች መሐከል ነጥለው ቁ.1ዱ ነው ብለው እልፎች መስክረውለታል በቤተክነት የተገራው የቴዲ ታደሰ ድምፅ ደሞ መስካሪ የማያሻው ከሺ ትውልድ መሐል የሚገኝ ስጦታ ነው🥰 ይሄን ድምፅ ይዞ አበጋዝ ጋዝ መሔድ ማለት መጨረሻውን መገመት ቀላል ነው አስታውሳለሁ ለመጀመሪያ ጊዜ ይሄን ዝምታ አልበም የሰማሁባትን ቀን ብዙም ለሀገር ውስጥ ሙዚቃ ጆሮዬ ያልተገራበት ወቅት ቢሆንም በውስጤ ተቀርፆ ለአንዴ እና ለመጨረሻ ጊዜ የደመ ነፍስ ያህል "ዝምታ" ነዋ ሊያስብለኝ ከአንዱ track ወደ ሌላኛው በፍቅር ኮመኮምኩት🥰 የድምፁ ጥራት የሙዚቃ መሳሪያዎቹ detail ለማመን ይከብዳሉ ከዛም ግን የግጥሙን ጥልቀት በአለምፀሀይ ወዳጆ መሰፋቱን ሳውቅ ይበልጥ አከበርኳት ወንድ እንኳን እንደዚህ የፍቅር ደብዳቤ በስድ ንባብ ለሚያፈቅራት አይፅፍም 😅 የሷ ብዕር ያወራሉ ቢባል መሳሳት አይመስለኝም🙌🙏 እምብዛም ልብ ባልተባለ በአንድ ወቅት ላይ በቅንብር ይዘቱም ሆነ በዘፋኙ የቀደመ የአዘፋፈን ስልት ያልተለመደ የሙዚቃ ቀለም በኢትዮጵያ ሙዚቃ ውስጥ ተከሰተ ጥቂት ከሚባል የሙዚቃ አፍቃሪ ውጪ በወጣበት አፍታ ያደመጠው አልነበረም። የብዙ ሙዚቃ አድማጮችን ጆሮ እና የሙዚቃ አረዳድ ቀድሞ የተሰራውን ይህን አልበም አብዛኛው ሰው የተረዳው እና ጆሮው የተከፈተለት በ1990ዎቹ አጋማሽ ነበር ማለት ይቻላል ። ሰላም ውድ ቤተሰቦች በዛሬው ትውስታ ልናስቃኛችሁ የመረጥኩት የአንጋፋው ድምፃዊ ቴዎድሮስ ታደሰ "ዝምታ" የተሰኘ አልበሙን ይሆናል በ1989 አ.ም በAIT ሬከርድስ አሳታሚነት ለአድማጭ የቀረበው እና በሀገረ አሜሪካ በታላቁ የሙዚቃ አቀናባሪ አበጋዝ ክብረወርቅ የተቀናበረው ይህ "ዝምታ" የተሰኘ አልበም ለቴዲ ታደሰ 6ኛ አልበሙ ሲሆን በኢትዮጵያ ሙዚቃ ላይ ብዙ እርምጃዎችን የተራመደ እና ያራመደ እንዲሁም ለብዙ ሙዚቀኞች እና የሙዚቃ አቀናባሪዎች መፈጠር የመነሻ ማእዘን መሆን የቻለ ስለመሆኑ አልበሙ እስከ ዛሬ ድረስ የተወደደበት እና እየተደመጠ ያለበት መጠን ትልቅ ማሳያ ነው ። የአልበሙ መጠሪያ የሆነው "ዝምታ" ሙዚቃ በሰው ልጅ ማህበራዊ መስተጋብር እንዲሁም የህይወት ውጣ ውረድ ላይ መሰረቱን በማድረግ እንደ ማግኘት እና ማጣት፣እምነት እና ክህደት፣እውነት እና ሀሰት ባሉ የእለት ተእለት ፈተናዎች ላይ በዝምታ አለመቀመጥ መታገልን ተስፋ አለመቁረጥን ይልቁንም መበርታትን እና በየትኛውም ፈተና ውስጥ ይበልጥ ለቃል እና ለእምነት በፅናት የመታመንን ሀይል የሚያጋባ ሙዚቃ ነው ። ይህ በአብዛኛው ፍቅርን መሰረት ያደረጉ 10 ሙዚቃዎች የያዘው አልበም የዘጠኝ ስራዎች ግጥም በተወዳጇ የኪነጥበብ ሰው አለምፀሀይ ወዳጆ በድንቅ ሁኔታ የተደረሰ ሲሆን የተቀረው አንድ ስራ ግጥም ደግሞ በቴዲ ታደሰ የተደረሰ እሱም ይሄ ዛሬ ስለዚህ አልበም እንድናወሳ ያደረገን "አልቦ" የተሰኘው ተወዳጅ ሙዚቃ ነው። የአልበሙ ስምንት ዜማዎች በራሱ ቴዲ ታደሰ የተደረሱ ሲሆን የተቀሩት ሁለቱ ደግሞ በዮናስ ሙላቱ እና ታሪኩ የተደረሱ ናቸው ። ሰርክ እያደር ጣእም እና ውበቱ የሚጨምረውን ይሄንን ውብ አልበም ታላቁ የሙዚቃ አቀናባሪ አበጋዝ ክብረወርቅ ያቀናበረው ሲሆን በሔኖክ ተመስገን እና ፍሲል ዎሂብ bass line ከማማው ላይ ተሰቅሎ ከወጣበት ዘመን አንፃር የተቀናበረበት መንገድ እና የሬኮርዳንግ ጥራት ደረጃ ዛሬም ድረስ በእጅጉ የሚያስደንቅ አልበም ያደርገዋል ። "ዝምታ" አልበም ለአድማጭ ጆሮ ከበቃ እነሆ 28 አመታትን አስቆጥሯል ። በዚህ አልበም ላይ ለተሳተፉ ባለሙያዎች በጠቅላላ ልባዊ ምስጋናና እያቀረብኩኝ ለዛሬ አበቃሁ።🙌🙏 ዝምታ አልበም(1989/97) 1 በጉዴ እወጣና 5:44 2 ዝምታ 6:33 3 በዓይኔ መጣሽ ዎይ 7:05 4 ቀረሁኝ ተክዤ 5:41 5 ጤና አዳሜ 6:14 6 አልቦ 5:42 ⭐ 7 ሁለ መናሽ ሙሉ 5:33 8 መለኛ 5:08 9 ግርማ ሞገሴ 7:45 10 ከተማው 5:09 🗣ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን🙌🙏 @musictube 🇪🇹 #fyp #ቴዎድሮስታደሰ #አልቦ #ዝምታአልበም #ቴዲታደሰ #musictube369 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

About