@meregata09: #ዝንጅብል #ነጭ ሽንኩርት #ቀጠጥና የፊንጥጣ ኪንታሮትን ፍፁም ያክማሉ። #የኪንታሮት በሽታ አያሳፍርም!!! #በሽታውን የደበቀ መድኃኒቱን ደበቀ!!! በቤታችን የማከም ልምድ እናዳብር!!! ስለኪንታሮት አመጣጥ እና መንስኤ አልጽፍም።ከዚህ በፊት ወደ አራት አይነት መፍትሔዎች እና ስለኪንታሮት ሰፋ ያለ ግንዛቤ ለመስጠት ሞክሬአለው እና! በሽታ ያልነካው ቤተሰብ አለ ለማለት ትንሽ ያስቸግራል ከአንድ ሙሉ ቤተሰብ አንድ ሰው አልያም ሁለት ሰው በፊንጢጣ ኪንታሮት ተጠቂ ነው ማለት ይቻላል። ታድያ ይህ ሁሉ ችግር በየቤታችን እያለ መፍትሔ ለመውሰድ እንዲሁም ለመወሰን እጅጉን ስንቸገር ይስተዋላል። ትክክለኛ ሐኪም ለማግኘት ስለሚቸግር።ብዙ ሰዎች ብዙ ሕክምና ሞክረዋል የተሳካላቸው እንዳሉ ሁሉ ያልተሳካላቸው እና ተጓዳኝ ችግር ይዘው ቤታቸው ላይ ቁጭ ያሉም ብዙኃን ናቸው። ከእነዚህም ተጓዳኝ ችግሮችም በጥቂቱ፦ መጥበብ ኢንፌክሽን በሽታ መውጫ ጫፍ መዛነፍ የመሳሰሉት ችግሮች ሲከሰቱ እናስተውላለን። ማለት ግን በጥሩ ሁኔታ የፊንጢጣ ኪንታሮት መፍትሔ የሚሰጡ የዘመናዊ እና የባህል ሐኪሞች የሉም ማለት አይደለም። እጅግ መልካም እና አስደሳች ሕክምና የሚሰጡ ሊቃውንቶችም አሉ።መመርመር እንዲሁም ትክክለኛ ሐኪምን መፈለግ ግድ ይላል። ቤታችን ላይ የፊንጢጣ ኪንታሮት በሽታን እንዴት ማከም እንደምንችል የማሳያችሁ ይሆናል። የፊንጢጣ ኪንታሮት በሽታ ማከምያ ዘዴ! ሥር አንድ ራስ ሽንኩርት የተላጠ 7 ፍሬ ሥር አንድ የሾርባ ማንኪያ ♦እነዚህን ውህድ አንድ ላት በማቀላቀል በንፁህ ሁለት የሾርባ ማንኪያ ማር አገናኝቶ መለወስ ከለወሱ በኃላ ክዳን ባለው እቃ ለ 7 ቀን ያክል ከድኖ ማስቀመጥ ከሰባት ቀን በኃላ ጀምረው ማታ ማታ ከተጸዳዱ በኃላ ኪንታሮቱ ያለበት ቦታ በደንብ ቀብተውት መተኛት። ጧት ለብ ባለ ውኃ መታጠብ ይህ ድርጊት እስኪድን ድረስ ከ ሳምንት እስከ ሁለት ሳምንት ያክል መጠቀም ሙሉ ለሙሉ ካልተቀረፈ አዘገጃጀቱን በመከተል በድጋሚ አዘጋጅተው መጠቀም ይድናል። ከማንኛውም የጎንዮሽ ጉዳት ነጻ ነው።አያቆስልምም!! ትክክለኛ ፈውስ ሰጪ መፍትሔ ነው። ለማዘጋጀቱ ቀላል በአከባቢያችን የሚገኝ መፍትሔ መሆኑ ለየት ያደርገዋል።
መሪጌታ መላከ0940553255
Region: ET
Monday 22 June 2026 05:39:46 GMT
Music
Download
Comments
ብላክ እናቱን ናፋቂ :
በትክክል ይሰራል ተባረኩ
2026-07-07 08:41:41
0
Helen :
እንዴት
2026-07-16 01:03:36
0
Aki niguse :
ሥር ምንድነው🙏
2026-06-23 08:37:24
2
berhen :
እንዴት አድርገን አንጠቀመው
2026-07-17 18:23:34
0
የሠዉልጅፈተናው :
ቅጠሉምድነው🥰🥰🥰🥰
2026-06-29 09:30:58
0
tadu 2719&yabu :
አረ የት ነው ያላችሁ
2026-06-22 19:03:54
3
ሠናይት :
የምንሥርነውኣልገባንም❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-06-24 14:49:00
2
user7384752884434 :
ስር ምንድን ነው ለምን ተንትናችሁ አትናግሩም
2026-06-23 18:14:27
3
user abu kewser :
bedenb tentnut sir mindnew
2026-06-24 11:19:26
0
Atse Atsu GoN :
ስር ምንድነው ግልፅ አድርጉልን
2026-06-23 17:28:17
2
Thom Geol 57@ :
እንዴት እንጠቀም???
2026-06-24 10:01:24
1
ሀያቱ ቤተል ደላላ :
ስር ምንድነው
2026-06-24 01:25:58
0
Asta :
ከዛ በኃላ ምን እናድርገው
🙏🙏🙏🙏
2026-06-24 02:54:47
0
ሊዮራ 🙏🙏🙏 :
ስር አልገባኝም?
2026-06-23 11:38:02
0
Amsal :
አሳውቁኝ
2026-06-25 12:13:31
0
Ermiya Ermiyas :
አጠቃቀሙእንዴትነው
2026-06-25 14:20:15
0
hb :
የአላርጅክ መድሀኒት ምንድን ነው
2026-07-05 19:10:17
0
geni :
ስር ምንድነው
2026-07-03 19:54:34
0
Hana beleyneh :
2026-07-24 18:05:58
0
M....T...T :
ምኑን፣እናንበው፣
2026-06-24 03:56:22
0
mesi :
ስር የምንድነው
2026-06-24 06:51:33
0
Amin Bisrat :
አረ ሥር ያላችውት አልገባኝም
2026-06-24 10:59:31
0
Abu jaefar :
🥰🥰🥰
2026-06-24 15:07:20
1
hadgo :
😳😳😳
2026-06-22 07:05:58
0
To see more videos from user @meregata09, please go to the Tikwm
homepage.