@sadullashixhassan:

Saadulla Shix Hassan
Saadulla Shix Hassan
Open In TikTok:
Region: IQ
Monday 22 June 2026 11:34:38 GMT
990
105
5
1

Music

Download

Comments

dldarsurchi03
dldarsalh971 :
🥰🥰🥰
2026-06-22 14:06:48
0
rdwansurchu55
ردوان السورچی :
❤️❤️❤️
2026-06-22 12:59:05
0
nazoo._.o8
8:08 :
🥰🥰🥰
2026-06-22 12:44:19
0
zaidzebar1
ALZEBARI :
🌹🌹🌹
2026-06-22 12:21:51
0
dyarsorche
DYAR SURCHI :
🌹🌹🌹
2026-06-22 15:04:34
0
To see more videos from user @sadullashixhassan, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

#ዝንጅብል #ነጭ ሽንኩርት #ቀጠጥና የፊንጥጣ ኪንታሮትን ፍፁም ያክማሉ።                                   #የኪንታሮት በሽታ አያሳፍርም!!!                   #በሽታውን የደበቀ መድኃኒቱን ደበቀ!!!                    በቤታችን የማከም ልምድ እናዳብር!!!፡፡  ስለኪንታሮት አመጣጥ እና መንስኤ አልጽፍም።ከዚህ በፊት ወደ አራት አይነት መፍትሔዎች እና ስለኪንታሮት ሰፋ ያለ ግንዛቤ ለመስጠት ሞክሬአለው እና!፡፡  በሽታ ያልነካው ቤተሰብ አለ ለማለት ትንሽ ያስቸግራል ከአንድ ሙሉ ቤተሰብ አንድ ሰው አልያም ሁለት ሰው በፊንጢጣ ኪንታሮት ተጠቂ ነው ማለት ይቻላል። ታድያ ይህ ሁሉ ችግር በየቤታችን እያለ መፍትሔ ለመውሰድ እንዲሁም ለመወሰን እጅጉን ስንቸገር ይስተዋላል።  ትክክለኛ ሐኪም ለማግኘት ስለሚቸግር።ብዙ ሰዎች ብዙ ሕክምና ሞክረዋል የተሳካላቸው እንዳሉ ሁሉ ያልተሳካላቸው እና ተጓዳኝ ችግር ይዘው ቤታቸው ላይ ቁጭ ያሉም ብዙኃን ናቸው። ከእነዚህም ተጓዳኝ ችግሮችም በጥቂቱ፦  መጥበብ  ኢንፌክሽን  መውጫ ጫፍ መዛነፍ የመሳሰሉት ችግሮች ሲከሰቱ እናስተውላለን።  ማለት ግን በጥሩ ሁኔታ የፊንጢጣ ኪንታሮት መፍትሔ የሚሰጡ የዘመናዊ እና የባህል ሐኪሞች የሉም ማለት አይደለም። እጅግ መልካም እና አስደሳች ሕክምና የሚሰጡ ሊቃውንቶችም አሉ።መመርመር እንዲሁም ትክክለኛ ሐኪምን መፈለግ ግድ ይላል።  ቤታችን ላይ የፊንጢጣ ኪንታሮት በሽታን እንዴት ማከም እንደምንችል የማሳያችሁ ይሆናል።         የፊንጢጣ ኪንታሮት በሽታ ማከምያ ዘዴ!፡፡  ሥር አንድ ራስ  ሽንኩርት የተላጠ 7 ፍሬ  ሥር አንድ የሾርባ ማንኪያ፡፡        ♦እነዚህን ውህድ አንድ ላት በማቀላቀል በንፁህ ሁለት የሾርባ ማንኪያ ማር አገናኝቶ መለወስ ከለወሱ በኃላ ክዳን ባለው እቃ ለ 7 ቀን ያክል ከድኖ ማስቀመጥ፡፡ ከሰባት ቀን በኃላ ጀምረው ማታ ማታ ከተጸዳዱ በኃላ ኪንታሮቱ ያለበት ቦታ በደንብ ቀብተውት መተኛት። ጧት ለብ ባለ ውኃ መታጠብ ይህ ድርጊት እስኪድን ድረስ ለሳምንት ያክል መጠቀም ሙሉ ለሙሉ ካልተቀረፈ አዘገጃጀቱን በመከተል በድጋሚ አዘጋጅተው መጠቀም ይድናል።          ከማንኛውም የጎንዮሽ ጉዳት ነጻ ነው።አያቆስልምም!!          ትክክለኛ ፈውስ ሰጪ መፍትሔ ነው።           ለማዘጋጀቱ ቀላል በአከባቢያችን የሚገኝ መፍትሔ መሆኑ ለየት ያደርገዋል። የዚህ በሽታ ፈውስ ለመላው የዓለም ህዝብ እና በዙርያችን በዚሁ ክፉ በሽታ ተለክፈው ግን ደግሞ መፍትሔ ያላገኙ ወገኖቻችን በቅንነት ሼር በማድረግ እናዳርስ!! ተጠቅመንም ምስክር እንሁን! ፈውሳችን በእጃችን እንያዝ!፡፡ ❇️ስለ ገጻችን (የቀደምት አባቶች አደራ) የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ፣ እንደወረደ ይዘንላችሁ እንቀርባለን።  • የአያቶቻችን የዕፅዋት ሚስጥር፣ • በሕይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ አስቸጋሪ እክሎች መፍትሔዎች፣ • ክፉ መናፍስትን በቀላሉ የማራቂያ ጥበቦች፣ • የጥንታውያን የብራና መጻሕፍት ምስጢርና ጥቅሞቻቸው በሰፊው ይዳሰሳሉ።

About